Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2022
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የአረመኔዎቹ ኦሮሞ ግራኝ አህመድና አቴቴ ሳህለ ገልቱ የአልጀሪያ ሂጂራ | እሳቱን ለኩሰው ሹልክ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 30, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🐲 ይህን ቆሻሻ እዩት!

ግፈኛው ግራኝ ተፍረክስኮ ወደ መሬት በመውደቅ ላይ እንዳለው እንደ ቱርኩ ሞግዚቱ እንደ ኤርዶጋን መራመድ አቅቶታል።

የሉሲፈር ኮክብ/ሩብ ጨረቃ ☪

አረመኔው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በኢትዮጵያ እሳቱን ለኩሶ ወደ አልጀሪያ አመራ። አገር እየነደደች ይህን ያህል ዘና ብሎ የሚንሸራሸረው ሕወሓቶች፤ “እንደተስማማነውና ሲ.አይ.ኤ ሞግዚቶቻችን እንዳዘዙን አንተን አንነካህም፤ ሙስሊም ወንድሞችህ እግር ላይ ወድቀህ እርዳታ ለመጠየቅ ወደ አልጀሪያ፣ ወደ ቱርክና ወደ ኤሚራቶች ሂድ” ብለው ቃል ስለገቡለት ነው። መጀመሪያ ገልቱዋን ችግኝ ሳህለ ወርቅ ዘውዴን ላኳት። እንግዲህ ገንዘብና ድሮን ለመለመን መሆኑ ነው። ይህን ያህል ድፍረት ማግኘቱ ሌላ ምንም ምክኒያት ሊኖረው አይችልም። ያውም ትናንትና ወደ ወልድያ ማምራቱና ዛሬ የትግራይ ኃይሎች ወልድያ መግባታቸው የተስማሙት ነገር ስላለ ብቻ ነው እንጅ ይህ አውሬ አስቀድሞ ፒኮኩ ቀሚስ ሥር እራሱን በደበቀ ነበር። ለመሆኑ የዋቄዮ-አላህን ኦዳ ዛፍ ችግኝ ወልድያ ላይ ተክሎ ይሆን? እንደው ዓይናችን እያየ?! በእውነት እጅግ በጣም አሳዛኝና አስገራሚ ክስተት ነው!

የአልጀርሱን ስምምነት እናስታውሳለን? ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ከተዋረዱባቸው ቀናት አንዱ ፥ ሐበሾች ወደ ታሪካዊ አረብ ታሪካዊ ጠላቶች ሃገር አምርተው “የሰላም ውል ሲሉ/ ለዛሬው የዘር ማጥፋት ጂሃድ” እራሳቸውን አሳልፈው ሸጡ። ልክ ዛሬ ወንድማማቹ የሩሲያና ዩክሬይን ሕዝብ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ አምርተው “ለሰላም” እንደሚደራደሩት። ውርደት! ቅሌት!

____________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: