Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2022
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 29th, 2022

እየተካሄደ ያለው ‘ጦርነት’ በምንሊክ የደቡብና የአደዋ ጋሎች የተሤረና ጽዮናውያንን የማጥፊያ ዘመቻ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 29, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👹 የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ዲያብሎሳዊ ሤራ የማይገባው ደንቆሮ ትውልድ!

ጋላው ግራኝና ደብረ ጽዮን የጽዮናውያንን ማንነትና ምንነት ለማስነጠቅ፣ ነፍጣቸውንና የማይሰበር ወኔያቸውን ለመስበር ተናብበው በጋራ እየሠሩ ነው

እነ ዶ/ር አረጋዊ መብርሃቱና ቡድናቸው ትክክል ናቸው። (ከምስጋና ጋር፤ ፕሮግራማቸውን ሰፊ አድማጭ ወደያዙት እንደ ዩቲውብ ወደመሳሰሉት መድረኮች ማምጣት ይኖርባቸዋል)

እኛም ላለፉት ሁለት ዓመታት ስንለው የነበረው ነገር ይህ ነው። አረመኔው ጋላኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና በዘመነ ምንሊክ በአደዋው ጦርነት ወቅት የተደቀሉት እነ ስብሃት ነጋ የሰሜኑን ተዋሕዶ ክርስቲያን ጽዮናውያኑን ቀስበቀስ በጥይትና በረሃብ ቆልተው ለመጨረስ፣ በአማራው ላይ እንደሠሩት የተጋሩንም ማንነት፣ ነፍጥና የማይሰበ ወኔ ለመስበር ተናብበው በጋራ እየሠሩ ነው። ምንም ዓይነት በጎ ዓላማ ሳይኖርና ተጨባጭ ውጤትም ሳይኖር፤ አዎት! አሸንዳ!” እያሉ የጽዮናውያንን ወጣት እንደ በግ ከቦታ ቦታ እያንከራተቱ በማዳከም፣ በመደቆስና ሞራሉንም የመስበሪያ ሥራ ነው በመሥራት ላይ ናቸው። አሁንም ደብረ ብርሃን ሲደርሱ፤ ድርድር ጀመርን፣ እርዳታ ይገባል፣ የመብራትና ስልክ አገልግሎት ይጀምራል!” ብለው በድጋሚ ለማታለል ይመጡ ይሆናል። ሕዝቡ ዓላማቸው ምን እንደሆነ በግልጽና በድፍረት እስካልጠየቀ ድረስ፣ ብሎም የእነ ግራኝን ራስ ቆርጣችሁ ወደ አክሱም ጽዮን አምጡ፣ ኦሮሞ የተባለውን ክልል አፈራርሱት! ወዘተየሚሉትን ተገቢ የሆኑ ጥያቄዎቹን እስካላቀረበ ድረስ እነዚህ ጨካኝ የሰይጣን ጭፍሮች ጽዮናውያኑን እንደ ሕፃን ልጅ እያታለሉ ከመጨረስ አይቆጠቡም፤ አይይይ መቼስ የሚጠብቃቸው ገሃነም እሳት ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ይወቁትያውቁታልም።

የሚገርመው ደግሞ ጅል፣ ጅላንጅል፣ ጀላንፎተብሎ የተሰደበው አማራው ዛሬም ይህን አሳዛኝ ሕዝብ የማስጨረሽያ ድራማ ለማየት አለመቻሉ ነው። በዲያብሎሳዊ ተንኮል የተካኑት ጋላኦሮሞዎቹ፤ ቆቦ ላይ ሕወሓት የሕዝብ ማዕበል ተጠቅሞ አስወጣንሲሉ፤ አማራዎች እናንተም ለሕዝብ ማዕበል ተዘጋጁና ወጣቶቻችሁን ለዋቄዮአላህ ገብሩማለታቸው ነው። እነዚህ አውሬዎች እንደ ሰይጣን አባታቸው እድሜያቸው አጭር ስለሆነ በሁሉም መስክ እንደ ፍዬል ደፍረው በመውጣት ይቅነዘነዛሉ። ለጊዜውም ቢሆን ሁሉንም ነገር ተቆጣጥረውታል። በየሜዲያውም የጽዮናውያንን ስም እየተጠቀሙ አማራውን ከተጋሩ ጋር ለማባላት በመሥራት ላይ ያሉት ጋላኦሮሞዎች መሆናቸውን ልብ እንበል። የተንኮል፣ የጉልበትና የጊዜ አጠቃቅም ስልቱን ዲያብሎስ ሰጥቷቸዋል።

ባልታሰብ ስውር በሆነና አታላይ በሆነ መንገድ ላይ ነው የሚጓዙት። በግልጽ የሚናገሩት ሜዲያዎቻቸው ይታወቃሉና አደገኞች አይደሉም። እንደ እነ ዘመድኩን በቀለ፣ ደሩ ዘሐረሩ፣ ዩናይትድ ኢትዮጵያ ኢትዮቤተሰብ ሜዲያ፣ አደባባይ ሜዲያ፣ ጽዋዕ፣ ቲ.ኤም.ኤች. ኢትዮ360 ወዘተ የመሳሰሉት የደቡባውያን (በተለይ ሐረር) ሜዲያዎች እባባዊ መርዛማነትን/አደገኛነትን የያዙ ናቸው። ዘጠኝ እንጀራ ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ ያደርጋሉ።

አንድ በጣም አስገራሚ ክስተት የዩቲውብ ቻነሎችን የምንታዘብ ሰዎች ላለፉት ሦስት ዓመታት በመታዘብ ላይ ነን። ይህም አንድ “ሰለሞን ክንፉ/Selomon Kinfu“ የተሰኘ ግለሰብ ብዙ ተከታዮች ወዳላቸው “የአማራ” ሜዲያዎች እየገባ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ውስጥ ከደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በጋላ-ኦሮሞዎች ታግተው የተሰወሩት ሴት ተማሪዎች፤ “በኦነግ መሪው 1000 ቀን ሞላቸው፤ መቼም አንረሳቸውም!” እያለ አዘውትሮ ሲጽፍ ይታያል። ይህን አስመልክቶ የብዙዎቻችን አመለካከት፤ “ወይኔ፤ ይኼ ሰው ምን ዓይነት በጎ ሰው ነው፤ ለልጆቹ ተቆርቋሪ ነው፤ በጭራሽ አልረሳቸውም፤ ለእኛም ስላስታወሰን ምስጋና ይገባዋል ወዘተ” የሚለው ነው። እኔ ግን የምለው፤ ይህ ግለሰብ ጋላ-ኦሮሞ መሆን አለበት፤ የጋላ-ኦሮሞ በአማራው ላይ እያስመዘገበ ያለው ጊዜያዊ ድል የጀመረው በተለይ እነ ጄነራል አሳምነውን ገድለው ሬሳቸውን ከጎተቱበትና እነዚህ ምስኪን የደምቢዶሎ ሴት ተማሪዎች አግተው በመውሰድ ምናልባትም በአኖሌ ጡቶቻቸውን እየቆረጡ ከገደሏቸው ጊዜ ጀምሮ ነው። ይህ እርኩስ ተግባር የአማራውን ሞራል፣ ቅስምና ወኔ ይሰብረዋል። አቶ ሰለሞን ክንፉም የአማራው ሞራል፣ ቅስምና ወኔ መሰበሩን እንዲቀጥል የምስኪን እኅቶቻችን ታግቶ መሰወር ከእነ ቀን ቁጥሩ በማስታወስ ለኦሮሙማ ህልሙ በመስራት ላይ ያለ ዲጂታል ጅሃዳዊ ነው። ዲያብሎስ የአንድን ሕዝብ ሞራል፣ ቅስምና ወኔ ለመስበር የማሕበረሰቡ ምሰሶ የሆኑትን ሴቶችንና ሕፃናትን ነው አስቀድሞ የሚያጠቃው። በትግራይም እያየን ያለነው ይህን ነው። ጋላ-ኦሮሞው የትግራይን እናቶች መነኮሳትን ይደፍራል፣ ሕጻናትን በቦምብ ይጨፈጭፋል። ዛሬም እደግመዋለሁ፤ የጋላ-ኦሮሞ ክፋትና እርኩስነት ከምናውቀውና ከምንገምተው በላይ ነው። ከመቶ ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ግዛት በወረራ የሠፈሩት ብዙ ጋሎች አባቶቻቸውን የሠሯቸውን ግፎች በደንብ ስለሚያውቁ ንሰሐ እየገቡ በመጠመቅ “ጋላነታቸውን” ሲክዱ ነበር። ብዙዎቹ “መርዳሳ፣ ጁላ ወዘተ” የተባሉትን ስሞቻቸውን ትተው ጽዮናዊ የሆኑት ስሞች ለመያዝ ጉጉት እንደነበራቸው የሚታወቅ ነው። ዛሬ ግን ከሃዲዎቹ አራት የምንሊክ ትውልዶች “በብሔር ብሔረሰብ ተረተረት” እግዚአብሔር የሚጸየፈውን ማንነታቸውንና ምንነታቸውን እንዲያዳብሩና በክርስቶስ ስም ተጠምቀው እንዳይድኑ በግብዝነት፣ በግድየለሽነትና “ሕዝብ አይሰደብም! ተከባብረን እንኑር!” በሚል ከንቱነት “በጎ ያሰቡና ያደረጉ ለመምሰል” በእግዚአብሔር ዘንድ በጥብቅ የሚያስጠይቀውን ኃጢዓት በመስራት ላይ ናቸው። በእውነት የሚወዷቸው ከሆነ መስማት የማይፈልጉትን ነገር በነገሯቸው ነበር።

💭 ቍራው ኦሮሞ ድመቶቹን ተጋሩን እና አምሓራዎችን እርስበርስ እያባላ እስላማዊት ኦሮሚያን ሊፈጥር?

በነገራችን ላይ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች በ”ጀ፣ ጁ፣ ጂ፣ ጃ፣ ጄ፣ ጅ፣ ጆ” የሚጀምሩትን ቃላት እንደሚያፈቅሯቸው፤ የሰሞኑ “የጅል፣ ጅላንጅል፣ ” ስላቅ ይጠቁመናል።

💭 የጦር ምርኮኛው ጂኒ ጁላ ለዋቄዮአላህ የ ፪ ሚሊየን ሰሜን ክርስቲያኖችን ደም በመገበሩ’ፊልድ ማርሻል’ ሆነ

😈 ከጅማ ጋር በተያያዘ ትንሽ ላክልበት። መሀመዳውያኑ የዋቄዮአላህ ባሪያዎች ጂኒያቸውን ስለሚጠሩበት “ጀ ጁ ጂ ጄ ጅ ጆ” የተባሉትን ፊደሎች ይወዷቸዋል። በጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እባ በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ መሀመዳውያኑ አባቶቹ ዘንድ የ “መ” እና “ጀ” ፊደላት ያላቸው ቃላት ተወዳጅ የሆኑት በአጋጣሚ? በተልይ አጋንንታዊው“ጀ ጁ ጂ ጃ ጄ ጅ ጆ”፤ ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጂራ + ጂጂ + ጃራ + ጂሽታ + ጃማ + ጃኖ + ጃሉድ + ጃል መሮ + ጃንጃዊድ + ጀዝባ+ ጅል + ጀነት + ጅሃድ + ጅብሪል + ጅኒ + ጀበል + ጀበና + ጀማል + ጃራ + ጆሞ + ጁማ + ጁነዲን + ጁንታ + ጁላ

💭 ከሦስት ዓመታት በፊትና ጦርነቱም እንደጀመረ ይህን ዛሬም ያለኝን ጥርጣሬ የሚያሳይ መላምት አጋርቼ ነበር፤

የትግራይ ኃይሎች በሕወሓቶች ተጠምዝዘው የሲ.አይ.ኤ ወኪሎች ለመሆን ካልበቁ ብሎም እነ ደብረ ጽዮን ሥልጣን ላይ ካወጡት ከፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር አብረው እንደማይሠሩ ለማረጋገጥና እውነት ለጋላ ሳይሆን ለትግራይ ሕዝብ የቆሙ ከሆኑ በጥቂቱ የሚከተሉትን ነገሮች ማድረግ ይኖርባቸው ነበር፤

👉፩ኛ. ወደ አዲስ አበባ አምርተው ግራኝንና ጭፍሮቹን በእሳት በመጥረግና ተቋማቱን ሁሉ ፈጥነው በመቆጣጠር አስፈላጊውን እርዳታ ሁሉ ለአክሱም ጽዮናውያን እንዲደርሳቸው፤

👉 እንዲያውም ጦርነትም አያስፈልግም፣ አሥር ሰው የያዘ አንድ ጠራጊ ኮማንዶ መላክ ብቻ በቂ ነውና፣ በልዩ ኦፐሬሽን የጋላኦሮሞውን አገዛዝ ማስወገድ ግዴታቸው ይሆን ነበር። (በአክሱም ጽዮናውያን ላይ በደረሰው ግፍና በደል የተነሳ ይህ ማንኛውም ለሕዝቤ ቆሚያለሁየሚል ቡድን፣ አመራር ወይንም መንግስት ሊወስደው የሚገባ እርምጃ ነው። ናዚው አዶልፍ ሂትለር ሞስኮ ሩሲያ ድረስ ዘልቆ በመግባት በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሩሲያውያንን ሲጨፈጭፍ፤ ሩሲያውያኑ እስከ በርሊን ድረስ ዘልቀው በመሄድ ምስራቅ ጀርመንን ለአርባ ዓመታት ያህል ለመቆጣጠር በቅተው ነበር። የትግራይ ኃይሎችም ለሕዝባቸው ሲሉ አይደለም አዲስ አበባን ሞቃዲሾንም እንኳን የመቆጣጠር ግዴታ ነበረባቸው። አፄ ዮሐንስ ቢሆኑ ይህን ነበር የሚያደርጉት።)

👉 ከዚያም አላግባብ የተመሠረቱትን የኦሮሞ፣ አማራና ሶማሌ ክልሎች አፈራርሰው አንድ ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያዊ የሆነ መንግሥት መስርተውና እንደ አፄ ዮሐንስ ጽዮናዊ የሆነ መሪ አስቀምጠው ለንሠሐ ወደ ገዳም መግባት ይኖርባቸዋል።

😠😠😠 😢😢😢 ግን ይህኮ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው፤ ተልዕኳቸው ይህ እንዳልሆነ በተደጋጋሚ ተረጋግጧል፤ ዛሬም አረመኔውን ጋላኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድና ቁንጮቹን ለመያዝ የሚደረግ ዘመቻ አይደለም፤ ጽዮናውያንን የመጨፍጨፊያ እቅድ ጅቡቲ ላይ ሁሉም በጋራ አዘጋጅተዋል። ገና ከሦስት ዓመት ጀምሮ በጣም ከፍተኛ የጤና ቀውስ ያለባቸው እነ ደብረ ጽዮን በተንቤን በርሃ ሳይሆን የነበሩት በአሜሪካ ሄሊኮፕተሮችና አውሮፕላኖች ጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን፣ በርበራ፣ ሞሪሸስና ዱባይ፣ እየተሽከረከሩ ይኖሩ ነበር። የአንጎል ውስጥ ቺፕስ የመለወጫ ቀዶ ጥገናዎችንምበአሜሪካ ሄሊኮፕተሮች አማካኝነት እንደሚፈጸምላቸው ከጥቂት ወራት በፊት ከጅቡቲ ወደ መቀሌ በይፋ የተካሄደው በረራ ያረጋግጥልናል። ልክ በግራኝ ጭንቅላት ውስጥ እንደተካሄደው የቺፕስ መለወጫ ቀዶ ጥገናዓይነት። ግራኝማ ሤራውን ስለሚያውቅ በጦርነቱ መኻልዘና ብሎ ትናንትና ወደ ወልዲያ ከዚያም ወደ አልጀርስ አልጀሪያ እየተንሸራሸረ ነው። በፀረጽዮናዊው የላሊበላ ሤራ ላይ ከግራኝ ጎን የቆመው ግብረሰዶማዊው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑ ኤል ማክሮንም ከትናንትና ወዲያ ወደ አልጀሪያ ዋና ከተማ ወደ አልጀርስ አምርቶ ነበር።

💭 ለማንኛውም፤ የሚከተለውን ጽሑፍ ከቆዩት ዘገባዎች ጋር በማጣመር ልክ የትግራይ ኃይሎች አምና ከደብረ ብርሃን እንደተመለሱ ጫር ጫር አድርጌ ለዚህ ወቅት አስቀምጨው ነበር፦

😈 “የሉሲፈራውያኑ ሤራ የተጀመረው እነ አረመኔው መሀመድ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ወደ ዛሬዋ ትግራይ “ተሰድደው” እንዲገቡ ከተደረገበት ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ነበር። ከዚያ በደረጃ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ ቀዳማዊ፣ ቀጥሎም በአፄ ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሃዴግ በኩል አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል።

ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው፤ በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው(ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ በትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ

☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

ዛሬ የሚታየውን አሳዛኝ ግን አንዳንዶቻችን ገና ከጅምሩ ስለጠበቅነው ሁኔታ በጥቂቱ ለማውሳት፤ ልክ መቀሌ “ነፃ ወጣች” ይህን ተመኝቼ ነበር፤ “ተጋሩዎች ጦርነቱን ለጊዜው መቀጠል አያስፈልጋቸውም፤ በትግራይ አስፈላጊ የሆኑትን ቦታዎች በመቆጣጠር መጀመሪያ በጅማላ ለታገተው፣ ለሚራበው፣ ለሚጠማውና ለሚታመመው ሕዝባችን ምግብ፣ ውሃና መድኃኒት ባፋጣኝ እንዲገባ ማድረግ፤ ከዚያም የተደረገውን ጭፍጨፋ በሚመለከት ገለልተኛ የዓለም አቀፍ መርማሪ ቡድኖችን አስገብቶ የጦር ወንጀለኞቹን አረመኔዎቹን ኢሳያስን አፈቆርቂንና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ማስያዝ፤ ካስፈልገም ወደ ኤርትራ ገብቶ አስመራን፣ ምጽዋንና አሰብን መቆጣጠር ቀለል የሚለው አካሄድ ነው ወዘተ።”እንግዲህ ይህን ያስብኩት ምናልባት ሕወሓቶች ካለፈው ስህተታቸው ተምረውና በትግራይ በተፈጸመው አስቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል በእጅጉ ተጸጽተውና በእነ አቶ ስዩም መስፍን መገደል (ምናልባት ተገድለው ከሆነ) የማንቂያ ደወሉን ሰምተው “ሕዝቤ” የሚሉትን የእኔን ሕዝብ ሊከላከሉለት ተነስተዋል እኔ ብሳሳት ይሻላል በሚል የጥርጣሬ መንፈስ ነበር።

እንግዲህ ገና ከጅምሩ፤ ገና ከሰላሳ ዓመታት በፊት፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትሩ መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ በሁሉም ተባባሪነት ከተገደሉበት ከአስር ዓመት አንስቶ፣ በተለይ ደግሞ ካለፉት አራት ዓመታት ጀምሮ ሁሉም ቡድኖች ተናብበው በሕበረት እየሠሩ ነው። ይህን ገና ጦርነቱ ሲጀምር ጠቆምቆም አድርገን ነበር። 👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

ማን? መቼ? እንዴት? አዲስ አበባን መቆጣጠር እንዳለበት የሚወስኑት አሜሪካ እና ሲ.አይ.ኤ ናቸው። የትግራይ ተዋጊዎችን እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ ተጉዘው እንዲጠጉ ፈቀዱላቸው። ለምን?

ምክኒያቱ፤

፩ኛ. የዚህ ጦርነት ዋና ዓላማና የሁሉም አካላት ተልዕኮ ጥንታውያኑን የትግራይ ክርስቲያኖችን ማጥፋትና ማዳከም ነው። በአርሜኒያ + ሊባኖስ + ሶሪያ + ኢራቅ + ግብጽ የሚታየውም ይህ ነው!

፪ኛ. ለአንድ ዓመት ያህል የተሠሩት ከፍተኛና በታሪክ ተወዳዳሪ ወንጀሎች መሸፈን፣ ምስክሮችን ማጥፋት አለባቸው። ከቀናት በፊት ይህ ጽሁፍ ወጥቶ ነበር፤

💭We May Never Know The Full Truth About The Axum Massacre/ ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ሙሉ እውነቱን ላናውቅ እንችላለን፤ https://youtu.be/wD4PeqiUMyc

ለዚህ ደግሞ ትግራይ ትግራይ ተዘጋግታ እና ስለምርኮኞች እንጂ ስለጭፍጨፋው፣ ስለተደበደቡት ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ምንም ዓይነት መረጃ እንዳይወጣና ምስክሮች እንዲጠፉ በማድረግና ለዚህም ተግባር ጊዜም ለመግዛት የጦርነቱን ትኩረት ወደ አማራ ክልል አዞሩት።

፫ኛ. የትግራይ ተዋጊዎች በአማራ ክልል ከአንድ ቦታ ወደ ሌላው ቦታ እየተንቀሳቀሱ፤ “ይህን ከተማ ያዝን! ወደ አዲስ አበባ ልናመራ ነው! ወዘተ” በማለት፤ በአንድ በኩል ከረሜላ እንደሚታየው ሕፃን ልጅ የተጋሩን አትኩሮት በመሳብና ቀልባቸውንም በመውሰድ፤ እያንዳንዱን ከተማ እና መንደር “ነፃ ባወጡ” ቁጥር “አዎት!” እያሉ የሉሲፈርን/የቻይናን ባንዲራ እያሳዩ አንጎላቸው ላይ መንፈሳቸውን መቅበር ፥ በሌላ በኩል ደግሞ አማራዎች በተጋሩ ላይ ጥላቻ እንዲገዙ ማድረግ

፬ኛ. የትግራይ ተዋጊዎች ደብረ ብርሃን ሲደርሱ፤ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ልብ ውስጥ ሽብር መፍጠር፣ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ደቡብና ቤኒሻንጉል ክልሎች የሚገኙትን ተጋሮችን ሰብስቦ ወደ ማጎሪያ ካምፖች ማስገባት።

፭ኛ. እነ አሜሪካ ገለልተኞች እንደሆኑ ለማሳወቅና ድራማውንም እውነተኛ እንደሆነ ለማስመሰል የውጭ ነዋሪዎች እና ዲፕሎማቶች ከአዲስ አበባ እንዲወጡ ማድረግ

፮ኛ. የሽብር ቅስቀሳ ማድረግ፤ ትግርኛ ተናጋሪ ያልሆነው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ በተጋሩ ላይ ጥላቻ እንዲኖረው ከፍተኛ ቅስቀሳ ማድረግ፤ ያለውትሮዋቸው፤ “ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ!” እንዲሉ የተደረጉት ጋለሞታዎቹ እነ አቴቴ አዳነች፤ “መገንጠል ከፈለጉ ይሂዱልን! ቅብርጥሴ” የሚሉ የጥላቻ ንግግሮችን እንዲያሰሙ ማድረግ

፯ኛ. እነ ዶ/ር ደብረ ጺዮን እና አቶ ጌታቸው ረዳ፤ “እኛ የማንንም ግዛት አንሻም፣ ሥልጣንም አንፈልግም፤ ሕዝባችን ግን የሬፈረንደም መብት አለው ወዘተ” ብለው ፍኖተ ካርታቸውን እንዲዘረጉ ማድረግ

፰ኛ. አሁን ሁሉም “የምንፈልገውን ሥራ ሠርተናል ስለዚህ የትግራይ ተዋጊዎች ወደ መቀሌ “እንደገና” እንዲመለሱ ይደረጋሉ።

፱ኛ. አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ “በድል አድራጊነት ወደ አዲስ አበባ ሊመለስ ነው፣ አቴቴ ዝናሽና አጋንንት ልጆቿም ከአሜሪካና አውሮፓ ሊመለሱ ነው!” በሚል ከፍተኛ ቅስቀሳ ስድስት ሚሊየን ከሃዲ የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች የአዲስ አበባ ጎዳናዎችና አደባባዮችን በተለመደው ዳንኪራ እና ጭፈራ ለብዙ ቀናት ያጥለቀልቋቸዋል።

፲ኛ. በዚህ ደስታ፤ ”አሁን በዙፋኔ ላይ ተደላድዬ ተቀምጫለሁ፣ ሉሲፈራውያኑ የሰጡኝን አጀንዳ ሁሉ አንድ በአንድ አስፈጽሜአለሁ፣ መጭዋን እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራትን ሊቀናቀኑ የሚችሉን ጽዮናውያንን አዳክሚያቸዋለሁ፤ እስከ ትናንታና ድረስ ገዳማትን፣ አብያተ ክርስቲያናትን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የሰብል ማሳዎችን፣ ዛፎችን፣ እንስሳቱን፣ ሞፈሩንና ቀንበሩን፣ ግድቦችን እና መሰረተ ልማቶችን ሁሉ አውድሚያለሁ፤ ከሁሉ በላይ የሠራነው ትልቅ ሥራ ደግሞ ተጋሩ ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶ ክርስትናዋን፣ ግዕዝን፣ የጽዮን ሰንደቅን፣ የኤርትራ ተጋሩዎችን፣ አማራዎችን ባጠቃላይ ኢትዮጵያውያንና እራሳቸው እንዲጠሉ በማድረጉ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት የል ዑላችንን የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ግብ መምታታችን ነው። ሥራ-አጥ ሆኖ ሊያስቸግረንና ሊያምጽብን የሚችለውን ወጣት ደግሞ የተለያዩ ችግሮችንና ጦርነቶችን በመፍጠር እንደ በግ ከቦታ ቦታ እየነዳን በብዛት የእሳት እራት እንዲሆን ለማድረግ ችለናል። ሁራ! ክብር ለልዑላችን ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር! ኢትዮጵያ ሞታለች! እስላማዊቷ የኦሮሚያ ኤሚራት ለዘላለም ትኖራለች!”ብሎ 666ቱ አውሬ የሚናገረውን “ተዓምራዊ” ንግግሩን በወደቁት አጨብጫቢዎቹ ፊት ያሰማል። ቀጠል አድርጎም፤ “አሁን ለሰላምና ብልጽግና ስንል ወልቃይትና ራያን በሕገ-መንግስቱ መሰረት ወደ ቀደመው የትግራይ ክልል እንዲመልሱ እናደርጋለን (ልብ እንበል በምዕራብ ትግራይ የሰፈሩትና ያን ሁሉ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት አማርኛ ተናጋሪ ኦሮሞዎችና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ናቸው)ይመለሳሉ፣ የድንበሩን ችግር የኑክሌር ቦንብ እስክንታጠቅ ድረስ በሂደት እንፈታዋለን!” የሚል መልዕክት በግልጽና በድብቅ ያስተላልፋል።

፲፩ኛ. አሁን ሕወሓቶች፤ “”አሁን በዙፋናችን ላይ ተደላድለን እንቀመጣለን፤ ሉሲፈራውያኑ የሰጡንን አጀንዳ ሁሉ አንድ በአንድ አስፈጽመናል፣ መጭዋን በኮሙኒስት አልባንያ እና ቻይና የተመሰለችውን የአብዮታዊት ትግራይ ሪፐብሊክን እንመሠርታለን፤ ሞግዚቶቻችን ገንዘብ ቃል ገብተውልናል፤ ተቃዋሚዎቻችን ሊሆኑ የሚችሉትን ጽዮናውያንንም በጦርነትና በረሃብ ጨርሰናቸዋል፤ የተረፉትንም በተበከለ የጂ.ኤም.ኦ የእርዳታ ምግብ አዳክመን እንይዛቸዋለን፤ የማያስፈልጉንን “ኋላ ቀር” ካህናትን፣ ቀሳውስቱንና ምዕመናኑን በበቂ አስወግደናል፣ የጽዮንን ቀለማት አስወግደን የሉሲፈርን/የቻይናን ባንዲራ በአክሱም ጽዮን ላይ ሰቅለናል፣ ስራ-አጥ ሆኖ ሊያስቸግረን የሚችለውን ወጣት የእሳት እራት እንዲሆን አድርገነዋል አብያተ ክርስቲያናትን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የሰብል ማሳዎችን፣ ዛፎችን፣ እንስሳቱን፣ ሞፈሩንና ቀንበሩን፣ ግድቦችን እና መሰረተ ልማቶችን ሁሉ ስለወደሙ ሕዝቡ የእኛ ጥገኛ የእኛ ባሪያ በቀላሉ ይሆናል፤ ከሁሉ በላይ የሠራነው ትልቅ ሥራ ደግሞ ተጋሩ ኢትዮጵያን፤ ተዋሕዶን፣ ግዕዝን፣ የጽዮንን ሰንደቅ፣ የኤርትራ ተጋሩዎችን፣ አማራዎችን እንዲጠሏቸው በማድረጉ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታችን ነው፤ ስራ-አጥ ሆኖ ሊያስቸግረን የሚችለውን ወጣት በብዛት የእሳት እራት እንዲሆን ለማድረግ ችለናል፣ አሁን ለሰላምና ለብልጽግና ስንል ወልቃይትንና ራያን ለሾሻሊስቷ ትግራይ ሪፐብሊክ ስላስመለስን ሬፈረንደም አድርገን እራሳችንን እንችላለን። በአዲስ አበባ እና በተቀሩት የኢትዮጵያ ክልሎች እንዲታገቱ ያደርግናቸውን ተጋሩዎች፣ እጅ እንዲሰጡ ባደረግናቸውና ወደ መቀሌ ባመጣናቸው ምርኮኞች “እንለዋወጥ ብለን” ደቡብ ኢትዮጵያን ከተጋሩ እንድትጸዳ እናደርጋታለን ፤ አሁን ሁሉም ሲሰባሰብ አማኝ የሆነውን ወጣት በሂደት ቀደም ሲል ልክ ኢሳያስ አፈወርቂ እንዳደረገው በብሔራዊ ውትድርና እያስጨነቅን አገር ለቆ እንዲወጣ እና ገንዘብ ለሚሰጡን አረቦች በየበረሃው የኩላሊት መለዋወጫ እንዲሆንና የአሳ ነባሪ ምግብ እንዲሆን እናደርገዋለን፤ ሁራ! ትግራይ ትስዕር! ክብር ለልዑላችን ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር-ስታሊን! ኢትዮጵያ ሞታለች! አብዮታዊቷ የትግራይ ሪፐብሊክ ለዘላለም ትኖራለች! አሁን ዋናው ነገር ሕዝቡ የሚብላው ነገር ማግኘቱ ነው።”ብለው ሉሲፈራውያኑ አዘጋጅተው የሰጧቸውን መግለጫዎቻቸውን በግልጽ እና በድብቅ ይሰጣሉ።

አንዳንዴ ሳስበው ዶ/ር ደብረ ጽዮንን ሁለተኛ ኢሳያስ አፈወርቂ የማድረግ ዕቅድ አለ፤ ትግራይ እንደ ሃገር ከተመሠረተች የትግራይ ወጣቶች ሁሉ ልክ እንደ ኤርትራውያኑ በብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት እየተገደዱ ወይም ተሰድደው እንዲያልቁ የሚያደርግ ዕቅድ ያለ ይመስለኛል።

😈 መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሳያስ አፈወርቂ + ዶ/ር ደብረ ጽዮን + አብዮት አህመድ ወዘተ ሁሉም የሲ.አይ.ኤ ወኪሎች ናቸው።

👉 ከ፪ ዓመት በፊት የቀረበ

💭 እነዚህ ፲/10 የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች “የኢትዮጵያ-ሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው፤

👉 ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው…

አስር ጊዜ ወደ አዲስ አበባ ያመሩት የአሜሪካው ልዑክ ጄፍሪ ፌልትማን በመጨረሻው ሰዓት፤ “አብይ አህመድ ተመርጧል፤ ብዙ ተከታዮች/ደጋፊዎች አሉት” አሉን።

አስር ጊዜ ወደ አዲስ አበባ ያመሩት የአሜሪካው ልዑክ ጄፍሪ ፌልትማን በመጨረሻው ሰዓት ለትግራይ ጀነሳይድ ተጠያቂዎች ከሆኑት ሜዲያዎች መካከል አንዱ ለሆነው ለኦሮማራው ቻነል፤ “ኢሳት ሜዲያ” ቃለ መጠይቅ ሰጡ

ነሐሴ ላይ ጄፍሪ ፌልትማን ወደ ኢትዮጵያ ከማምራታቸው በፊት፤ ወደ ጂቡቲ፣ ቱርክ እና ኤሚራቶች ተጉዘው ነበር። ዓላማውም እነዚህ ሃገራት ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ድሮኖችን ያቀብሉት ዘንድ ትዕዛዝ ለመስጠት ነበር። በአንድ ወቅት ጄፍሪ ፌልትማን ወደ ኢትዮጵያ ሲጓዙ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ ደግሞ “አብይ ከፌልትማን ጋር መገናኘት አልፈለገም!” በተሰኘው የቱርክ ድራማ፤ ወደ ቱርክ አመራ። ዋው!

☆ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ወደ አዲስ አበባ እንዲጓዙ ተደረጉ

☆ አዞው የሉሲፈራውያኑ ወኪል የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚደንት ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ ሄደው በተመለሱ ማግስት የድሮን ጥቃቶች በትግራይ ይፈጸሙ ነበር። እነዚህ ድሮኖች ምናልባት ከጂቡቲ ወይን ከኤርትራ ነው የሚነሱት፤ ምናልባትም ኦፐሬት የሚያደርጉት የሲ.አይ.ኤ ብላክዋተር ገዳይ ቡድን ነው። ያደረጉበትም ምክኒያት “ገልልተኞች ነን፤ ሕወሓቶች ከእኛ ጋር አይሠሩም፣ ከግራኝ ጋርም ውል አላደረግንም፣ እኛ ችግራችሁን በሰላም ፍቱ ስንል ነበር ወዘተ”የሚለውን መልዕክት ለማስተላለፍ አቅደው ነው። የተገዜውንም ግድብ ይኸው ቡድን ነው አጥቅቶት ሊሆን የሚችለው። እነዚህን ድሮኖች እንዲህ በረቀቀና ክሊኒካል በሆነ መልክ ኦፐሬት ሊያደርግ የሚችል ሀበሻ የለም።

☆ እስካሁን አንድም የግራኝ አብዮት አህመድ ባለሥልጣን አልታገተም፣ ወይም በእሳት አልተጠረገም! አንድም! ስንት ተጋሩ እንዳለቁ እናስታውስ! እነ አቶ ስዩም መስፍንን ጨምሮ!

☆ ዶ/ር ደብረጽዮን እና አብዮት አህመድ ዓመቱን ሙሉ የስልክ ግኑኝነት አላቸው። እንዲያውም አቶ ጌታቸውና ዶ/ደበረጽዮን የጦርነቱን የመጀመሪያ ስድስት ወራት በናዝሬት/አዳማ ሳያሳልፉ አይቀሩም።

☆ ሕወሓቶች የሉሲፈርን/የቻይናን ባንዲራን በደንብ አስተዋውቀዋል፣ በአክሱም ጽዮን በጽዮን ማርያም ዕለት ሰቅለውታል፤ አሁን ሁለተኛው ኢሳያስ አፈወርቂ በመቀሌ ተቀምጦ እንደ ኤርትራ የትግራይን ወጣት ለአረቦች ኩላሊት መለዋወጫ ያደርጋቸዋል። በአዲስ አበባ፣ ኦሮሚያ እና በደቡብ ኢትዮጵያ የቀሩት ተጋሩዎች፣ አማራዎች፣ ጉራጌዎች፣ ወላይታዎች፣ የደቡብ ነገዶችና ጎሳዎች ሁሉ በኦሮሞዎች ይዋጣሉ ይሰለቀጣሉ።

☆ ሕወሓቶች አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድን፣ ኢሳያስ አፈቆርኪና ጭፍሮቻቸውን ሁሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ የማያስወግዷቸውና ለፍርድ የማያቀርቧቸው ከሆነ ሁሉም ተናብበው ይህን ጦርነት በጋራ አቅደው በሥራ ላይ ማዋላቸውን ከወዲሁ ሁሉም ከወዲሁ ያውቀው ዘንድ ግድ ነው። ዓላማቸው ሕዝበ ክርስቲያኑን ማጥፋት ነው።

ለጽዮናውያን የሆነ ሕዝብ አፍቃሪ፣ አገር ወዳድ አዲስ መሪ ትግራይ፣ ኤርትራ እና መላዋ ኢትዮጵያ ባፋጣኝ ያስፈልጋቸዋል። ልክ እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ መሪ ብቻ ነው የሚያስፈልገንና የቅዱሳኑ እርዳታ አይለየን!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: