Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2022
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 23rd, 2022

የዩክሬይን ሴቶች “ጠላታቸውን” ቤቱ ድረስ ሄደው ያፈነዱታል ፥ የሰሜን ኢትዮጵያ ወንዶች ግን ግራኝ በሠራላቸው የማታለያ ድራማ ያለቅሳሉ ፥ ለአሸንዳ ይጨፍራሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2022

👉 የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን ረጅም እጅ ቢኖርበትም፤ ከትናንትና ወዲያ የሩሲያ ፈላስፋውንና የፕሬዚደንት ፑቲን አማካሪን የአሌክሳንደር ዱጊን ሴት ልጅን በመኪና ቦምብ አፈንድታ የገደለቻት ዩክሬናዊት ሴት መሆኗን ስሰማ፤ እንዴት ነው ለአራት ዓመታት ያህል ከሚሊየን በላይ ሰሜን ኢትዮጵያውያን እናቶችን፣ አባቶችን፣ እንዲሁም ሕጻናቶቻቸውን በማሳደድ፣ በመጨፍጨፍ፣ በመመረዝና በማስራብ ላይ ያለው የአረመኔው ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮዎች አንዴም የግድያ ሙከራ እንኳን ያልተደረገባቸው? የሚለው ጥያቄ ነው። አንዱም! ታዲያ ሁሉም ተናብበው በመሥራት የሰሜኑን ሕዝበ ክርስቲያን ከምድረ-ገጽ እያጠፉት አይደለምን?

ከቀናት በፊት የዩቲውብ የቀጥታ ሥርጭት ቁልፎቹን ስጫን፤ “እረኛየ” ወደ ተሰኘው ድራማ ወደሚታይበት የ”አርት ቲቪ” ቻነል ወሰደኝ። “አርት ቲቪ” ከ”ኢቢ ኤስ” እና ብዙ ቻነሎች ጎን አውሬው 666 ለኢትዮጵያውያን ያዘጋጀው ቻነል መሆኑን ስለማውቅ ድራማውን ከፍቼ ለማየት ምንም ፍላጎቱ አልነበረኝም፤ እንኳን በዚህ በሃዘን ወቅት፣ እንኳን አውሬው ሥልጣን ላይ ያስቀመጠው ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ከሚቆጣጠራት ከአዲስ አበባ ከተማ የሚተላለፍ ድራማ። እጅግ የሚያሳዝን ነው፤ በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ሰዎች ይህን ድራማ በቀጥታ ይከታተሉት ነበር። እግዚኦ! ነበር ያልኩት! ድራማው ስለምን እንደሆነ ምርመራየን ሳካሂድ ግራኝ አብዮት አህመድና “ብልጽግና” የተሰኘው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቀስቃሾች ያዘጋጁት ድራማ መሆኑን ለማወቅ በቃሁ። ድራማውም በዚህ በሃገራችን ታሪክ አስከፊና አሳፋሪ በሆነ ወቅት እንዲዘጋጅ የተደረገበትም ምክኒያት በተንኮል መሆኑን ተረዳሁ። በተለይ የአዲስ አበባ ነዋሪውን ለአመጽ እንዳይነሳሳ ትንሽም ቢሆን ላለፉት ወራት የተቀሰቀሰበትን ቁጣና ወኔ በለቅሶና በእንባው እያበረደ በቀጣዩ ጦርነትና ጭፍጨፋ ተመልሶ እንዲያቀላፋ ብሎም ለፋሺስቱ ኦሮሞ ሰአራዊት ዝም ጭጭ ብሎ ድጋፉን እንዲሰጥ፤ ምናባዊ የሆነ ሁኔታ እንደፈጠሩለት በግልጽ ነው የተረዳሁት። በሕዝቡ ላይ ነው ድራማ እየሠሩበት ያሉት።

💭 በሌላ በኩል ደግሞ የሕወሓት ቡድኖችና ቱልቱላ ሜዲያዎቻቸው ለብዙ ቀናት ፤ “ከአሸንዳ” ሌላ ምንም የሚናገሩለት ጉዳይ የለም።

  • በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ሰለተጨፈጨፉት ወገኖቼ
  • በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ሰለተጨፈጨፉት ወገኖቼ
  • በደብረ አባይ ገዳም ሰለተጨፈጨፉት ወገኖቼ
  • በደንገላት ቅድስት ማርያም ሰለተጨፈጨፉት ወገኖቼ
  • በውቅሮ አማኑኤል ሰለተጨፈጨፉት ወገኖቼ
  • በዛላምበሳ ጨርቆስ ሰለተጨፈጨፉት ወገኖቼ
  • ከዋልድባ ገዳም በሑዳዴ ጾም ስለተጠረፉት ሺህ መነኮሳት አባቶቻችን
  • በገዳም ማርያም ውቅሮ እምባስነይቲ ሰለተጨፈጨፉት ወገኖቼ
  • በእንዳ ማርያም መድኃኒት አዲ ዳዕሮ ሰለተጨፈጨፉት ወገኖቼ
  • በማይካድራ፣ ዳንሻ እና ሁመራ በጅምላ ሰለተጨፈጨፉት ወገኖቼ
  • በቸሊ/ግጀት ጭፍጨፋ፤ ከሁለት መቶ በላይ ሰለተጨፈጨፉት ተዋሕዷውያን ሕፃናትና ወጣት ወገኖቼ
  • በደቡብ ትግራይ የቦራ የልደት ቀን ሰለተጨፈጨፉት ወገኖቼ
  • በአክሱም ማኅበረ ደጎ ተጨፍጭፈው ወደ ገደል ሰለተጣሉት ወገኖቼ
  • በእናቶቻችንና እኅቶቻችን ላይ እየደረሰ ስላለው ግፍና ስቃይ

ዝም፤ ጭጭ?! 😠😠😠 😢😢😢

የሕወሓት ሜዲያዎች ስለአሸንዳ ከሚያሳዩትና ከሚናገሩት አንድ መቶኛውን ያህል ስለ ሕዝበ ክርስቲያኑ ሰቆቃ ሊያሳዩና ሲናገሩ አላየናቸውም/አልሰማናቸውም። በሱዳን ስደት ላይ ስላሉት እንኳን ዘገባዎችን ሲያቀርቡ አይታዩም/አይሰሙም። በሚሊየን የሚቆጠሩ ክርስቲያን ወገኖቼን መታሰቢያ ዕለታት በነካ ነካ ዜና መልክ እንኳን ሲያቀርቡ አይታዩም። በጭራሽ! ግድ የላቸውም፤ ፈገግ ብለውና ከረባት አስረው በየሜዲያው ይቀርባሉ፤ ሰርግ ይደግሳሉ! ከባድና ጥልቅ ሃዘን ላይ በምንገኝበት በዚህ አስከፊ ወቅት፣ በእንባ ወደ ምሕላ በመግባት ፋንታ አሸንዳ አሸንዳ አሸንዳ እያሉ ይጨፍራሉ፣ ይህንንም በሁሉም ሜዲያዎቻቸው ለሳምንት ያህል ያለማቋረጥ ያሳያሉ። የአረመኔዎቹን የእነ ግራኝ አብዮት አህመድን ልጆችና ሚሶቶች አንድነው በመድፋት ፋንታ ጊዜ ለመግዛት፤ “ድረድር ድረድር!” እያሉ ሕዝባችንን አንድ በአንድ በዝምታ በመጨረስና በማስጨረስ ላይ ናቸው።

አዎ! ኢ-አማንያኑ ይህን ጦርነት የሚፈልጉትና ከአረመኔዎቹ አህዛብ የሻዕብያና ኦሮሞ ብልጽግና ቡድኖች ጋር በማበር የፀረ-አስኩም ጽዮን ዘመቻውን የጀመሩት ሕዝበ ክርስቲያኑን ለመፍጀት፣ የተረፉት ጽዮናውያን መንፈሳዊ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን እንዲተውና “የአሸንዳ” ባሕልን ብቻ እንዲያዳብሩ፣ የቀሩትም ገዳማት፣ ዓብያተ ክርስቲያናትና ሃይማኖታዊ ቅርሶች የቱሪስት ማ ዕከላት ብቻ ሆነው የገንዘብ ምንጮች እንዲሆኑ ለማድረግ በማሰብ ነው። ይህንም በእኔ በኩል ከአስር ዓመታት በላይ በተለይ የዘርም ማጥፋት ጦርነቱ እንደተከፈተ በተደጋጋሚ ጠቁሜአለሁ።

አዎ! የሉሲፈራውያኑ ጭፍሮች ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ሃይማኖትን/እመነትን በባህልና ድራማ ለመቀየር ተገተው እየሠሩ ነው።

R.I.P✞

ለወይዘሮ ዳርያ ዱጊና ነፍሷን ይማርላት

💭 ድርጊቱ ባይደገፍም፤ እስኪ ዩክሬናውያኑ እና ምዕራባውያኑ ደጋፊዎቻቸው ስለተገደለችው የሩሲያው ፈላስፋ ሴት ልጅ የሚሉትን እዚህ ገብተን እናንብብ።

👉 “ሩሲያውያኑ የዘሩትን ነው ያጨዱት፤ ልጆቻቸውን ያጡት የዩክሬይን እናቶች የደረሰባቸውን ሃዘን ሩሲያውያኑም ይቅመሱት ወዘተ” የሚሉትን አስተያየቶች ነው በብዛት በመስጠት ላይ ያሉት። ም ዕራቡ ለዩክሬይን የሚሰጠው ትኩረትና ሕዝባቸውም ለዩክሬናውያኑ የሚያሳየው አንድነት እጅግ በጣም የሚያስገርም ነው! ለኢትዮጵያ ጽዮናውያን ከእግዚአብሔር አምልክ፣ ጽዮን እናቱና ቅዱሳኑ በቀር ሌላ ማንም አይደርስለትም። ከራሱ አብራክ የወጡት ከሃዲዎች እንኳን ለአውሬው አሳልፈው ሰጥተውታል።

👉 ከ፪ሺህ በላይ አስተያየቶችን ወደያዘው ወደ “Sky News” አስተያየት መስጫ ሳጥን ይግቡ፤

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Tesla Owner Implants Car Key In Hand Using Chip | የመኪና ቁልፉን በእጁ ውስጥ ተከለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2022

Insane! Next model of Tesla will be named “The Beast” / ቀጣዩ የቴስላ ሞዴል “አውሬው” ተብሎ ይሰየማል

💭 የቴስላ ባለቤት ቺፑን በመጠቀም የመኪና ቁልፉን በእጁ ውስጥ ተከለው።

ብራንደን ዳላሊ ማይክሮ ቺፕን ተጠቅሞ ቁልፎችን በእጁ ላይ በቋሚነት ለመትከል ከ400 ዶላር በላይ አውጥቷል ሲል NY Post ዘግቧል።

የቴስላ ባለቤት ለመኪና ቁልፍ በእጁ ቺፕ ሲተከል የሚያሳይ ቪዲዮ። በባለሙያዎች በመበሳት ነው ቺፑ በእጁ የተተከለው። ከዚያም የቴስላ መኪናውን ለመክፈት የእጁን ጀርባ ተጠቅሟል።

💭 Tesla owner will never lose his car key again – after he implants a chip in his hand to unlock his vehicle.

Brandon Dalaly spent over $400 to have the keys permanently implanted in his hand using a microchip, NY Post reported.

Video of Tesla owner implants chip in hand for car key. The video shows him having a chip implanted in his hand by a professional piercer. He then used the back of his hand to unlock his Tesla.

Chips replace keys

The VivoKey Apex chip is contactless and coated in a biocompatible substance. It uses a similar near-field communication (NFC) technology used by Apple Pay, reported Business Insider.

He also has another smaller chip implanted in his left hand. This chip stores the keys to his house, as well as his contact and medical information.

“The whole idea was that I would have my house key in my left hand and my car key in my right hand,” he told Teslarati.

The Tesla owner is a part of a beta group consisting of 100 people who test the chip and its potential capabilities.

VivoKey Apex is a “NFC secure element chip that runs small software programs called Java Card applets,” as mentioned on VivoKey’s website.

“The company that put this together literally has its own app store where you can wirelessly install apps into your body with these chips,” Dalaly said in Teslarati report.

He laughed at critics and viewers of the video online who expressed concern for his safety.

“We’re at the dawn of this technology and it’s a very niche product. And there’s been a lot of pushback. People thought that Bill Gates was putting tracking chips in the Covid vaccine. It fuels a lot of conspiracy theories.”

He also shared that some people called him Satan’s worshipper after seeing the mark of the chip installation on his hand.

👉 Courtesy: Insider Paper

  • TExas
  • TEgray (Tigray)
  • TEdros (Tigray Native)
  • TEsla (Besides, Elon Musk owns Ethereum (CRYPTO: ETH = Ethiopia)

👉 Elon Musk’s ranch and his SpaceX Starbase are located in Texas.

https://www.dailymail.co.uk/news/article-10775779/Elon-Musks-50k-Texas-home-near-SpaceX-Starbase-revealed.html

💭 UPDATE: Horrifying footage shows the moment a Range Rover crashes through a fence before colliding with a parked TEsla and ending up on a railway line – leaving one person dead and three injured.

💭 ዘግናኝ ቀረጻው፤ ሬንጅ ሮቨር ከቆመ ቴስላ መኪና ጋር በመጋጨቱ እና በባቡር መስመር ላይ ከመጠናቀቁ በፊት በአጥር ውስጥ የተጋጨበትን ቅጽበት ያሳያል ፥ አንድ ሰው ሲሞት ሶስት ቆስለዋል።

👉 T Cell’ (Tesla)

💭 FOX: mRNA Vaccine Suppressing The Immune System, a Wide Range of Consequences

💭 It looks like the theory of T cell damage from the jabs is being verified.

A T cell is a type of lymphocyte. T cells are one of the important white blood cells of the immune system and play a central role in the adaptive immune response.

💭 ለኮቪድ ወረርሽኝ ወንጀለኞቹ መድኃኒት አምራች ተቋማት የፈጠሩት በጣም አደገኛው የ‘mRNA ክትባትየበሽታ መከላከል ስርዓትን ያፍናል፣ በሰው ልጅ ተፈጥሯዊ አካል ላይ ሰፋ ያሉ መዘዞችን የሚያመጣ ክትባት ነው።

በቲ ሴል ላይ የሚደርሰው ጉዳት ንድፈ ሃሳብ አሁን በንደብ እየተረጋገጠ ያለ ይመስላል።

ቲ ሴል የሊምፍቶሳይት ዓይነት ነው። ቲ ሴሎች የሰውነት በሽታት በመከላከሉ ረገድ አስፈላጊ ከሆኑ ነጭ የደም ሴሎች ውስጥ አንደኞቹ ናቸው። እና በተለዋዋጭ የበሽታ መከላከያ ምላሽ ላይ ማዕከላዊ ሚና ይጫወታሉ።

እግዚአብሔር አምላክ ጽዮናውያንን ከዚህ ሁሉ መዓት ሊያተርፋቸው ስለፈለገ ይሆናል አክሱም ጽዮንን በከበባ ዝግ እንድትሆን የተደረገችው። ይህን ክትባት በተገኘው ቀዳዳ ለሚልኩት ሁሉ ወዮላቸው! እነ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምም ተቋማቸውን ለማስደሰት ሲሉ ይህን ክትባት ወደ ትግራይ ይልኩና ወዮላቸው። የዓለም ጤና ድርጅት መሪ ያደረጓቸው፣ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጠቅላይ ሚንስትሯም ከትግራይ የተገኘችው ከሃዲ ዶ/ር ሊያ ታደሰ መሆኗ በአጋጣሚ አለመሆኑን ደጋግሜ አሳውቄአለሁ።

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Fox News: mRNA Vaccine Suppressing The Immune System, a Wide Range of Consequences

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2022

💭 It looks like the theory of T cell damage from the jabs is being verified.

A T cell is a type of lymphocyte. T cells are one of the important white blood cells of the immune system and play a central role in the adaptive immune response.

💭 ለኮቪድ ወረርሽኝ ወንጀለኞቹ መድኃኒት አምራች ተቋማት የፈጠሩት በጣም አደገኛው የ’mRNA ክትባት’ የበሽታ መከላከል ስርዓትን ያፍናል፣ በሰው ልጅ ተፈጥሯዊ አካል ላይ ሰፋ ያሉ መዘዞችን የሚያመጣ ክትባት ነው።

በቲ ሴል ላይ የሚደርሰው ጉዳት ንድፈ ሃሳብ አሁን በንደብ እየተረጋገጠ ያለ ይመስላል።

ቲ ሴል የሊምፍቶሳይት ዓይነት ነው። ቲ ሴሎች የሰውነት በሽታት በመከላከሉ ረገድ አስፈላጊ ከሆኑ ነጭ የደም ሴሎች ውስጥ አንደኞቹ ናቸው። እና በተለዋዋጭ የበሽታ መከላከያ ምላሽ ላይ ማዕከላዊ ሚና ይጫወታሉ።

እግዚአብሔር አምላክ ጽዮናውያንን ከዚህ ሁሉ መዓት ሊያተርፋቸው ስለፈለገ ይሆናል አክሱም ጽዮንን በከበባ ዝግ እንድትሆን የተደረገችው። ይህን ክትባት በተገኘው ቀዳዳ ወደ አክሱም ጽዮን ለሚልኩት ሁሉ ወዮላቸው! እነ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምም ተቋማቸውን ለማስደሰት ሲሉ ይህን ክትባት ወደ ትግራይ ይልኩና ወዮላቸው! የዓለም ጤና ድርጅት መሪ ያደረጓቸው፣ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጠቅላይ ሚንስትሯም ከትግራይ የተገኘችው ከሃዲ ዶ/ር ሊያ ታደሰ መሆኗ በአጋጣሚ አለመሆኑን ደጋግሜ አሳውቄአለሁ።

👉 Courtesy: Fox News

______________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: