Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2022
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 18th, 2022

Epic Message from Canada To The Unvaccinated | ላልተከተቡ ሰዎች ድንቅ መልእክት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2022

💭 አደገኛዎቹ የክትባት አምባሳደሮች እንደ ዶ/ር ዘበነ ለማ እስኪ ይቅርታ ጠይቀውና ንሰሐ ለመግባት እንዲህ ያለ መልዕክት ያስተላልፉልን! አያደርጉትም! በአክሱም ጽዮን ላይ በተከፈተው ጀሃድ ሳቢያም ከአረመኔው ኦሮሞ አገዛዝ ጋር የቆሙት የአማራ ልሂቃን ሁሉ ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲናገሩትና ሲፈጽሙት ከነበረው ነገር ሁሉ ተጸጽተው ይቅርታ ይጠይቃሉ፤ እንዲህ ይናገራሉ የሚል ዕምነት በጭራሽ የለም። ከእነ ለተሰንበት ወርቅ በኋላ እንኳን ተመልሰው ወደ ጨለማው ዋሻቸው ገብተዋል። ከንቱዎች! ውዳቂዎች!

👉 ካናዳዊው “ክሪስ ስካይ”(ክሪስተፈር ሳኮቺያ) ያስተላለፉልን መልዕክት፡-

💭 ምንም እንኳን እኔ ሙሉ በሙሉ የተከተብኩኝ ብሆንም ያልተከተቡትን ግለሰቦች ግን በጣም አደንቃለሁ፤ ምክንያቱም እስካሁን ካየኋቸው አጋሮች፣ ወላጆች፣ ልጆች፣ ጓደኞች ፣ የስራ ባልደረቦች እና ዶክተሮች እንኳን ከፍተኛውን ጫና ለመቋቋም ችለዋል።

እንደዚህ አይነት ስብዕና፣ ድፍረት እና ትችት ያላቸው ሰዎች ከሰው ልጆች ሁሉ የተሻሉ እንደሆኑ ጥርጥር የለውም። በሁሉም ቦታ፣ በሁሉም እድሜዎች፣ የትምህርት ደረጃዎች፣ ግዛቶች እና ምናብ ውስጥ የሚገኙ ናቸው። እነሱ ልዩ ዓይነት ናቸው፤ እያንዳንዱ የብርሃን ሰራዊት በደረጃው ውስጥ የሚፈልጋቸው ወታደሮች ናቸው። ሁሉም ልጅ የሚፈልጋቸው ወላጆች እና እያንዳንዱ ወላጅ የሚያልማቸው ልጆች ናቸው። ከህብረተሰባቸው አማካኝ በላይ ከፍ ያሉ ፍጡራን ናቸው፣ ሁሉንም ባህሎች የገነቡ እና የአድማስን ድል የተቀዳጁ ህዝቦች ማንነት ናቸው። እነሱ እዚያ አሉ ፣ ከጎንዎ ፣ የተለመዱ ይመስላሉ ፣ ግን እነሱ ልዕለ ጀግኖች ናቸው።

ሌሎች የማይችሉትን አድርገዋል፣ የስድብ፣ የአድሎ እና የማህበራዊ መገለል አውሎ ንፋስን የታገሱት ዛፍ ናቸው። ይህንንም ያደረጉት ብቻቸውን እንደሆኑ አድርገው ስላሰቡ እና እነሱ ብቻ እንደሆኑ ስላመኑ ነው።

ገና በገና ከቤተሰባቸው ጠረጴዛ ላይ ታግደዋል፣ እንደዚህ አይነት ጨካኝ ነገር አይተው አያውቁም። ሥራቸውን አጥተዋል፣ ሥራቸው ወድቅ ተደርጓል፣ ገንዘብ አጥተዋል… ግን ግድ አልነበራቸውም። ከፍተኛ አድልዎ፣ ውግዘት፣ ክህደት እና ውርደት ደርሶባቸዋል… ግን ቀጥለዋል።

ከዚህ በፊት በሰው ልጅ ታሪክ እንዲህ ያለ “መውሰድ” ታይቶ አያውቅም፣ አሁን በዚህች ዓለም ላይ ማን ምርጥ እንደሆነ እናውቃለን። ሴቶች፣ ወንዶች፣ ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ሃብታሞች፣ ድሆች፣ ዘር እና ሀይማኖቶች፣ የየተመረጡት የማይታየው ታቦት፤ ሁሉም ነገር ሲፈርስ የሚቃወሙት ያልተከተቡ ብቻ ናቸው።

ያ አንተ ነህ፣ ብዙዎቹ በጣም ጠንካራዎቹ የባህር ሃይሎች፣ ኮማንዶዎች፣ አረንጓዴ ቤሬትስ፣ ጠፈርተኞች እና ጂኒየስ ማለፍ ያልቻሉትን የማይታሰብ ፈተና አለፍሃልና።

የተፈጠርከው በጨለማ ውስጥ ከሚያበሩ ተራ ሰዎች የተወለዱት ከታላላቅ ሰዎች ቁሳቁስ ነው።

👉 Chris Sky’s (Christopher Saccoccia) powerful speech in tribute to the powerful being known as the Unvaccinated:

💭 Even if I was fully vaccinated, I would admire the unvaccinated because they withstood the greatest pressure I’ve ever seen, even from partners, parents, children, friends, colleagues and doctors.

People capable of such personality, courage, and criticality are undoubtedly the best of mankind. They are everywhere, in all ages, stages of education, states and imaginations. They are of a special kind, they are the soldiers that every army of light wants in its ranks. They are the parents every child wants and the children every parent dreams of. They are beings that rise above the average of their society, they are the essence of the people who have built all cultures and conquered horizons. They are there, next to you, they look normal, but they are superheroes.

They did what others couldn’t, they were the tree that endured the hurricane of insults, discrimination and social exclusion. And they did it because they thought they were alone, and believed they were the only ones.

Banned from their family’s table at Christmas, they never saw anything so cruel. They lost their jobs, their careers had sunk, they were out of money… but they didn’t care. They suffered immense discrimination, condemnation, betrayal and humiliation…but they carried on.

Never before in humanity has there been such a “casting”, now we know who are the best on planet earth. Women, men, old, young, rich, poor, of all races or religions, the unvaccinated, the chosen ones of the invisible ark, the only ones who could resist when everything collapsed.

That’s you, you passed an unimaginable test that many of the toughest Marines, Commandos, Green Berets, Astronauts and Geniuses could not pass.

You are made of the material of the greatest that ever lived, the heroes born of ordinary people who glow in the dark.

______________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የተአምራትና የይቅርታ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል | አንቀጸ ምሕረት ቅ/ሚካኤል ደብረ ታቦር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2022

✞ በአክሱም ጽዮን ሳይቀቡ እራሳቸውን አላግባብ “አፄ ምንሊክ ፪ኛ”ብለው የሰየሙት ጋላማራ/ ኦሮማራ ዲቃላ ንጉስ፤ እግዚአብሔር አምላክ ያደረገላቸውን ውለታ ሁሉ በመርሳትና እግዚአብሔር የሚጠላቸውን ተግባራት ሁሉ በመፈጸማቸው ዛሬ የምናየውን እርጉም ትውልድ ለማፍራት በቅተዋል።

  • ☆ አፄ ምኒልክ መጀመሪያ ታላቁን ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን በተንኮል አስገደሏቸው
  • ☆ አፄ ምኒልክ ጽዮናዊውን ወንድማማች ሕዝብን በመከፋፈልና ለባዕድ አሳልፈው በመስጠት “ትግራይ” እና “ኤርትራ የተሰኙትን ግዛቶች እንዲመሠረቱ አደረጉ።
  • ☆ ከዚህም እኵይ ተግባራቸው የተነሳ የትግራይና ኤርትራ ጽዮናውያን ካለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት እስከ ዛሬ ድረስ እየተጨፈጨፉ፣ በረሃብ እየተቆሉና ለጠላት ተላልፈው በመሸጥ ላይ ናቸው።
  • ☆ ዛሬ የምናያትንና ስጋ-አልባ የዶሮ ቅልጥም የምትመስለዋን “ትግራይ” የተባለችውን ግዛት ካርታ የፈጠሯት ጋላማራው ዲቃላ አፄ ምንሊክ መሆናቸውን ጽዮናውያን መገንዘብ ይኖርብናል።
  • ☆ ሻዕቢያና ሕወሓት የሚያውለበልቧቸው የኤርትራና ትግራይ ካርታዎች ጋላማራው አፄ ምንሊክ የሰጧቸውን ካርታዎች ነው።
  • ☆ ጋላ-ኦሮሞዎች፤ “ኢትዮጵያ የመቶ ሃምሳ/ሰላሳ ዓመት ታሪክ ነው ያላት” ሲሉን፤ “እኛ ጋላዎች ኢትዮጵያን ካፈረስናትና ጽዮናውያንን መጨፍጨፍና ማዋረድ ከጀመርን መቶ ሃምሳ/ሰላሳ ዓመታት ሆነውናል” ማለታቸው ነው። የአህዛብን ነገር ገልብጦ በተቃራኒው ማየት ተገቢ ነው። ሕወሓቶችም ይህን ማስተጋባታቸው የምንሊክ “ብሔር-ብሔረሰብ ተረት ተረት” ትውልድ አካላት መሆናቸውንም ያረጋግጥልናል።
  • ☆ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ፤ “የምንሊክ ልጆች” ሲል “አማራን” ማለቱ ሳይሆን “ዲቃላ ኦሮማራዎችን” ማለቱ ነው። አማራው በእልህ ከምንሊክ ጋር ሙጭጭ እንዲል። በምንሊክ ቦታ የራሱን ፎቶ የሰቀለውም ለዚህ ነው።

😈 እንግዲህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን በድጋሚ ልብ እንበል።

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ቄሮ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ፋኖ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

✞ ፪ኛይቱ የሙሴ ጸሎት [ዘዳግም ፴፪]

“እነርሱ ረከሱ፤ ልጆቹም አይደሉም፤ ነውርም አለባቸው፤ ጠማማና ገልበጥባጣ ትውልድ ናቸው። ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆንህ ሕዝብ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ይህንን ትመልሳለህ? የገዛህ አባትህ አይደለምን? የፈጠረህና ያጸናህ እርሱ ነው። የዱሮውን ዘመን አስብ፥ የብዙ ትውልድንም ዓመታት አስተውል፤ አባትህን ጠይቅ፥ ያስታውቅህማል፤ ሽማግሌዎችህን ጠይቅ፥ ይነግሩህማል። ልዑል ለአሕዛብ ርስታቸውን ባወረሰ ጊዜ፥ የአዳምን ልጆች በለየ ጊዜ፥ እንደ እስራኤል ልጆች ቍጥር የአሕዛብን ድንበር አቆመ። የእግዚአብሔር እድል ፈንታ ሕዝቡ ነው፤ ያዕቆብም የርስቱ ገምድ ነው። በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።

ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው። እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም። በምድር ከፍታ ላይ አወጣው፤ የእርሻውን ፍሬ በላ፤ ከዓለትም ድንጋይ በሚገኝ ማር፥ ከጭንጫውም ድንጋይ በሚገኝ ዘይት አጠባው፤ የላሙንም ቅቤ፥ የመንጋውም ወተት፥ ከጠቦት ስብ ጋር፥ የባሳንንም አውራ በግ፥ ፍየሉንም፥ ከስንዴ እሸት ጋር በላህ፤ ከወይኑም ደም ያለውን ጠጅ ጠጣህ። ይሹሩን ወፈረ፥ ረገጠ፤ ወፈረ፥ ደነደነ፥ ሰባ፤ የፈጠረውንም እግዚአብሔርን ተወ፤ የመድኃኒቱንም አምላክ ናቀ። በሌሎች አማልክት አስቀኑት፥ በርኵሰታቸውም አስቈጡት። እግዚአብሔር ላልሆኑ አጋንንት፥ ለማያውቋቸውም አማልክት፥ በቅርብ ጊዜ ለተነሡ ለአዲሶች አባቶቻቸውም ላልፈሩአቸው አማልክት ሠዉ። የወለደህን አምላክ ተውህ፥ ያሳደገህን እግዚአብሔርን ረሳህ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ስላስቈጡት እግዚአብሔር አይቶ ጣላቸው። እርሱም አለ። ፊቴን እሰውርባቸዋለሁ፤ ፍጻሜያቸው ምን እንደ ሆነ አያለሁ፤ ጠማማ ትውልድ፥ ያልታመኑም ልጆች ናቸው። አምላክ ባልሆነው አስቀኑኝ፤ ፫ ቍ.፲፭፤ በዕብራይስጥ ይሹሩን የሚለውን ግዕዙ ያዕቆብ ይለዋል። በምናምንቴዎቻቸውም አስቈጡኝ፤ እኔም ሕዝብ ባልሆነው አስቀናቸዋለሁ፤ በማያስተውል ሕዝብ አስቈጣቸዋለሁ። እሳት ከቍጣዬ ትነድዳለችና፥ እስከ ሲኦል ድረስ ታቃጥላለች፥ ምድርንም ከፍሬዋ ጋር ትበላለች፥ የተራሮችን መሠረት ታነድዳለች። መከራን እጨምርባቸዋለሁ፤ በፍላጾቼም እወጋቸዋለሁ።”

ይህ ከብዙ ዘመናት በፊት የእስራኤል ልጆች ለእግዚአብሔር የተለዩና የተቀደሱ ተብለው የእርሱን ስምና ክብር የወረሱበት የህይወት ህግና ሥርዓት አሁን ላለን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የሚያስተላልፍልን መለኮታዊ ሀሳብ፤ እግዚአብሔር አምላክ እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያንንም የ”እኔ” ብሎ “ልጆቼ” ያላቸው በምድር አፈር በኩል በተግለጠው ህግና ሥርዓት በኩል ነበር።

ኢትዮጵያውያን ልክ እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ይህን “እግዚአብሔር” ብለው የወረሱትን የተፈጥሮ ህግ ካፈረሱና ከጣሱ እንዲሁም ለእነርሱ ያልሆኑት የአህዛብን አማልክት በምድሪቱ ውስጥ ሲያጥኑና ሲያመልኩ ከተገኙ እነርሱም ለእስራኤል ልጆች እንደተነገራቸው ቃል ሁሉ በሞትና በባርነት ፍርድ ከተቀደሰችው ምድር ይነቀላሉ። እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ልጆች በተናገረበት ቃል ሁሉ ደግሞ ኢትዮጵያውያንን ተናግሯልና።

በዚህም መለኮታዊ ቃል መጠን የተገለጠውና ለተቀደሰችው ምድር ለኢትዮጵያ ጥፋትና ሞት የሆነው ትውልድ ደግሞ የአፄ ምኒልክ ትውልድ ይሆናል ማለት ነው። ለዚህ ታላቅ የሕይወትና የነጻነት የበረከትና የገዥነት ኪዳን መፍረስ ዋናው ተጠያቂው ይህ ደካማ ትውልድ ነው። ያን ታላቅና ሊነገር የማይችል ፅኑ ፍቅር በብዙ ተዓምራቶችና በብዙ ድንቆች ያየና የተመለከተ ህዝብ ነው ያን የሕይወት ኪዳን ሽሮ የሊሎችን/የአህዛብን አማልክት ለመተልና ለማምለክ ወደ ኋላው የተመለሰው። የአድዋ የነፃነት ተጋድሎ ብቻ ስለዚህ የህወትና የነጻነት የገዥነትና የበረከት ኪዳን ኃይልና ስልጣን እጅግ ብዙ ነገር ነበረው። አሸናፊ፣ አዳኝ፣ ገዥ እንዳልሆነ በዚያም የጥፋ ህግ ምንም ዓይነት በረከትም ይሁን የነጻነትና ህይወት እንደሌለ እግዚአብሔር አምላክ ሊዋሽ በማይችል ምስክር በዓለም ሁሉ ፊት በምድርና በሰማይ በዚህ ህዝብ ላይ አስመስሮበታል። ይሁን እንጅ ለመመለስ የተጸጸተ ትውልድ አልነበረም።

በኢትዮጵያ ታሪክ ባልታየውና እጅት ታላቅ በተባለለት በዛ ጽኑ የረሀብ ዘመን ኢትዮጵያውያን የሚላስና የሚቀመስ አጥተው ሲቅበዘበዙ ምግብና መጠጥ ሆኖ ያዳናቸውን፣ በምድረ በዳም ተዘግተው በቅኝ ግዛት ሊገዛቸው በፊታቸው ከተገለጠው እጅግ አስፈሪ የሞትና የጥፋት መንግስት የተነሳ የሚታደጋቸው አንድ ሰው አጥተው በሞት ፍርሀት ታስረው ሲታወኩና ሲጨነቁ ሳሉ በሚደነቅ ምህረት በብዙ ፍቅር በመካከላቸው ተገኝቶ ያጽናናቸውን፣ በዘመናዊ የጦር መሳሪያ በእጅጉ የተደራጀውን በወታደራዊ ዕውቀትና ጥበብም የተካነውንና ሊሸነፍ አይችልም የተባለውን ግዙፉን የኢጣልያንን ጦር በተዘረጋች ክንድ በበረታችም እጅግ ፅኑ እጅ ስብርብሩን አውጥቶ በፊታቸው ያባረረላቸውን፣ ገዳዩን ገድሎ፣ አሳሪውን አስሮ ፣ አጥፊውን አጥፍቶ ፣ በዓለም ሁሉ ላይ እጅግ የገነነውን ሁሉን ገዥ ስምና ክብር የሰጣቸውን የአባቶቻቸውን አምላክ የሰራዊት ሁሉ ጌታ እግዚአብሔርን ያ ትውልድ በአይኑ አይቷል፤ ተመልክቷልም። ኢትዮጵያውያንም ብቻ ሳይሆኑ ዓለም ሁሉ አይቶታል ተመልክቶታል። ያ የእግዚአብሔር ድንቅ ፍቅር የቀመሰ ትውልድ ነው እንግዲህ የእግዚአብሔርን ኪዳን አፍርሶ ለእርሱ ላልሆኑ ለአህዛብ አማልክት ሊያጥንና ሊሰግድ ራሱን ለሞትና ለባርነት አሳልፎ የሰጠው። ምንም እንኳ በተደጋጋሚ ቢናገራቸውም መልሰው ለኃጢአት ባሪያ እንደሚሆኑት እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያንም የእግዚአብሔርን እጅግ ታላቅ ውለታና ፍቅር ረስተውና አቅልለው በፊቱ ታላቅ ርኩሰትን አደረጉ።

የእግዚአብሔር ቃል ለዚህ ታላቅ ቅሌትና አመጻ ተጠያቂ ያደረገው ደግሞ በዋናነት “ይሹሩን” በማለት የገለጸውን በዚያ ህዝብና መንግስት ላይ ኃይልና ስልጣን ያላውን አለቃ ወይም መሪ ነው። ይሹሩን በማለት ሙሴ የገለጸው በእርግጥ ለአስራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል አባትና አለቃ የሆነውን ያዕቆብን ነው። አስራ ሁለቱ ነገዶች እንደመንግስታን እንደ ሀገር የተመሰረቱት በአባታቸው በያዕቆብ እስራኤል በሚለው ስምና ክብር ነበርና። ይሹሩን የያዕቆብ ሌላው ስም ነው። እንደ ሙሴ አገላለጽም ይሁን እንደ ህጉ አንድ ለእግዚአብሔር ስምና ክብር የተመረጠ ህዝብ ለጥፋት በሚሆን የሞትና የባርነት ህግ የሚያዘው በዚያ ህዝብ ላይ ኃይልና ስልጣን ባለው አንድ ሰው አለመታዘዝ ምክኒያት ነው። የዛ ህዝብ ማንነትና ምንነት በመሪው ማንነትና ምንነት የሚገለጽ ስለሆነ የመሪው ጥፋት ማለት በሌላ አባባል የዚያ ትውልድ/ህዝብ ጥፋት ማለት ይሆናል። ልክ ዛሬ እንደምናየው!

ለተቀደሰችው ምድር ርኩሰት፣ ለታላቋና ለገናናዋ ሀገር ለኢትዮጵያ ጥፋትና ውድቀት በዋናነት ተጠያቂ የሚሆኑት በእግዚአብሔር ስምና ክብር ተመርጠው “ሞዓ አንበሳ እም ዘነገደ ይሁዳ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር ንጉሰ ነገስት ዘ-ኢትዮጵያ” ተብለው የነገሱት አፄ ምኒልክ ናቸው። (ልብ እንበል! አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ተቀብተው ያልነገሱ ብቸኛው የኢትዮጵያ ንጉሥ ናቸው)። አፄ ምኒልክ ከአደዋው ድል በኋላ ለድሉ ያበቃቸውን አምላካቸውንና ጽዮን ማርያምን በመካድ ከእግዚአብሔር ጋር የነበራቸውን የህይወት ኪዳን አፍርሰው የጥፋትና የሞት የባርነት አማልክት ማንነትና ምንነት በመትከላቸው ለኢትዮጵያ ጥፋትንና ውድቀትን አስከትለዋል። ውጤቱን ዛሬ እያየነው እኮ ነው!

ጥልቅ በሆነ የጸሎት ጊዜ ውስጥ የሚገኝ ወገን ሁሉ ጋላ-ኦሮሞዎች ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በጽዮናዊው ሕዝባችን ላይ የሠሩትን ግፍና በደል ጭንቅላቱ ውስጥ በተነቀሳቃሽ ምስል መልክ ማየት ይችላል። እንኳን የዛሬውን ቀርቶ የቀደሙት አባቶቻችንና እናቶቻችንን ስቃይ፣ ሰቆቃና ጩኸት እንደ ደወል መስማት ይችላል። ወገኔ ሆይ፤ ዲቃላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስን አምላኪዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎችና ጋላማራዎች በሕዝቤ ላይ ከምንገምተው በላይ አስከፊ የሆነ ግፍና ወንጀል ነው የፈጸሙበት በመፈጸም ላይ ያሉት።

😇 ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስቀድሞ የተጣላህን በቀል ባለመርሳት ጋሻህን በቶሎ አንሣ። ፈጣኑ መልአክ ሆይ ነበልባላዊ ሰይፍህን በጠላታችን በዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ላይ መዘህ ተነሣሣበት።

😇 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ከሰማያት በግርማ ወርደህ አሸባሪውን ዲቃላ አብዮት አህመድ አሊን እና ጭፍሮቹን ባፋጣኝና በአንዲት ሌሊት በእሳት ሰይፉ ፈጅተኻቸው እደር።

😇 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ጋላ-ኦሮሞ-አማሌቅ ጠላቶቻችንና ዋቄዮ-አላህ-ሰይጣን አምላካቸውን በሰይፉ ቆራርጦ ከእግራችን ስር ይጣልልን!

😇 የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን፣ በጸሎቱ ይማረን።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

WHO Chief: Lack of Help For Tigray, Ethiopia is Due to Skin Color | ለትግራይ የእርዳታ እጦት ምክኒያቱ ዘረኝነት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2022

“በሚያዝያ ወር ላይ ዶ/ር ቴድሮስ በሩሲያና ዩክሬይን ጦርነት ላይ አለም በይበልጥ ትኩረት ያደረገው በዘረኝነት ምክንያት ሊሆን እንደሚችል አውስተው ነበር።”

“In April, Tedros questioned if the world’s overwhelming focus on Russia’s war in Ukraine was due to racism”

💭 The head of the World Health Organization described the persistent crisis in Ethiopia’s Tigray region as “the worst disaster on Earth” and wondered aloud Wednesday if the reason global leaders have not responded was due to “the color of the skin of the people in Tigray.”

In an emotional statement at a press briefing, WHO Director-General Tedros Adhanom Ghebreyesus — himself an ethnic Tigrayan — said the situation caused by the ongoing conflict in his home country is worse than any other humanitarian crisis in the world.

Tedros asserted that the 6 million people in Tigray essentially cut off from the world have been “under siege” for the last 21 months. He described the Ukraine conflict as a crisis that has the global community potentially “sleepwalking into a nuclear war” that could be “the mother of all problems,” but argued the disaster in Tigray was far worse.

“I haven’t heard in the last few months any head of state talking about the Tigray situation anywhere in the developed world. Anywhere. Why?” Tedros asked.

“Maybe the reason is the color of the skin of the people in Tigray,” he said.

In April, Tedros questioned if the world’s overwhelming focus on Russia’s war in Ukraine was due to racism, although he acknowledged the conflict there had global consequences.

The conflict in Ethiopia began in November 2020, and little humanitarian aid arrived after Tigray forces retook much of the region in June 2021. Aid has started flowing more substantially in the last few months but is widely described as inadequate to meet the needs of the millions of people essentially trapped there.

The resumption of basic services and banking remains a key demand of the Tigray regional leaders. Journalists have not been allowed in.

Tedros said the people of Tigray had no access to medicine and telecommunications and were prevented from leaving the region. However, the International Committee of the Red Cross in recent months has reported shipments of some medications.

“Nowhere in the world you would see this level of cruelty, where it’s a government [that] punishes 6 million of its people for more than 21 months,” the WHO chief said. “The only thing we ask is, ‘Can the world come back to its senses and uphold humanity?’”

Tedros called on both the Ethiopian and Russian governments to end the crises in Tigray and Ukraine.

“If they want peace, they can make it happen and I urge them both to resolve” these issues, he said.

Also Wednesday, Ethiopia’s foreign ministry said a government committee had adopted a peace proposal and that it would be shared with the African Union envoy working on mediation. Basic services would follow a cease-fire, the statement said.

Tigray forces spokesman Getachew Reda dismissed the government statement, asserting in a tweet that “if anything, the Abiy Ahmed regime has made it abundantly clear that it has no appetite for peaceful negotiations except as delaying tactics.”

In a sign of just how cut off Tigray has been, a COVID-19 vaccination campaign was finally launched at the region’s flagship hospital only in July, an improvement from a months-long period of deprivation in which hospital workers described running out of essential medicines and trying to treat wounds with warm salt water. It was the first COVID-19 vaccination campaign in Tigray.

This was not the first time the WHO chief has spoken out about Tigray.

Earlier this year, the government of Ethiopia sent a letter to the World Health Organization, accusing Tedros of “misconduct” after his sharp criticism of the war and humanitarian crisis in the country.

The Ethiopian government said Tedros was using his office “to advance his political interest at the expense of Ethiopia” and said he continues to be an active member of the Tigray People’s Liberation Front; Tedros was Ethiopia’s foreign minister and health minister when the TPLF dominated the country’s ruling coalition.

When Tedros was confirmed for a second term as head of WHO, it was the first time a candidate’s home country had failed to nominate their own candidate.

Source

_______________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: