Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2022
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Russian Chechen Leaders: Our Mercenary Battalions in Ukraine Are Fighting a Jihad to Defend Islam

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2022

💭 በሩሲያ የሙስሊሞች ግዛት የሆነችው የቼችኒያ መሪዎች፤ “በዩክሬን የሚዋጉት የቼቼን ቅጥረኞች ሻለቃዎች እስልምናን ለመከላከል ጂሃድ እየተዋጉ ነው።”

👉 በዚህ ቪዲዮ

  • ☪ የቼቼን ፓርላማ አፈ-ጉባዔ ማጎመድ ዳውዶቭ ከሁሉም በፊት በዩክሬን የሚገኙ የቼቼን ሻለቃዎች እስልምናን ለመከላከል ጂሃድ እየተዋጉ ነው ብለዋል። ዳውዶቭ ፑቲን ካላቆሟቸው በቀር በርሊን ጀርመን እስኪደርሱ ድረስ መጓዛቸውን እንደሚቀጥሉ ተናግሯል።
  • ☪ የቼቼን ፓርላማ መሪ ማጎመድ ዳውዶቭም እንዲህ ብለዋል፡-
  • “ፑቲን እስልምናን ለመጠበቅ ሲሉ ነው ከዩክሬን ጋር ጦርነት የከፈቱት”
  • ☪ የቼችኒያ መሪ ራምዛን ካዲሮቭ በቅርቡ በተለቀቀው የፕሮፓጋንዳ ቪዲዮ በዩክሬን ላይ ጂሃድ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበው ነበር። በየቦታው ያሉ ሙስሊሞች እንዲሳተፉም ጥሪ አቅርበዋል።
  • ☪ የቼቼን የሩስያ ወታደሮች በዩክሬን ውስጥ የሉሃንስክን ግዛት የተቆጣጠሩበትን ወቅት ለማክበር፤ “አላሁ አክበር” እያሉ ሲለፍፉ ይሰማሉ።
  • 🐷 በሌላ በኩል የሩሲያ ሙስሊም ወታደሮች ገነት ውስጥ እንደማይገቡ በመግለጽ የየዩክሬን ወታደር በዚህ መንገድ ጥይቶችን በአሳማዎች ስብ ሲቀባ ይታያል።

በአውሮፓም በኢትዮጵያም ጦርነቱ እየተካሄደ ያለው በኦርቶዶክስ ክርስትና ላይ ነው። የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች እንደምናየው ወንድማማች ሕዝቦችን እርስበርስ እያባሉ በተገኘው ቀዳዳ ሁሉ እየገቡ ሉሲፈር አምላካቸውን ለማንገስ ይዋደቃሉ። በሩሲያም በኩል መሀመዳውያኑ ቼችኒያዎች፣ በዩክሬይንም በኩል ከቱርክና አዘርበጃን እንዲሁም ከሌሎች ሙስሊም ሃገራት የመጡ ጂሃዳውያን በጦርነቱ ይሳተፋሉ። ሙስሊሞች ልክ እንደ ኦሮሞዎቹ እራሳቸውን ችለው በራሳቸው ተማምነው ሳይሆን በዚህ መልክ ነው የሚስፋፉትና የሚጠናከሩት። መሪዎቻቸው በግልጽ እንደሚሉን፤ የሚዋጉት ለእስልምና ሲሉ ነው። ቼችኒያን በኦሮሚያ ብንተካው ተመሳሳይ ክስተት በሃገራችንም እየታየ ነው።

ግራ የሚያጋባው ጥያቄ፤ ሩሲያም ዩክሬይንም በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሰሜን ኢትዮጵያ ላይ ጂሃድ ላወጀውንና በአራት ኪሎ ለተቀመጠው ፋሺስታዊ የኦሮሞ አገዛዝ ድጋፍ ለመስጠት መወሰናቸው ከምን የተነሳ ነው? የሚለው ጥያቄ ነው። ወይንስ፤ “ወዳጅህን ቅረበው፣ ጠላትህን ደግሞ በጣም ቅረበው” የሚለውን መመሪያ ተከትለው ነው?!

ለማንኛውም ከሦስት ዓመታት በፊት ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ወደ ሩሲያ ተጉዘው ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ጋር ለመነጋገር በሞከሩበት ወቅት፤ የኤዶማውያኑና እስማኤላውያኑ ወኪል ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዚደንትን አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስን ገድሎ አቡነ ማትያስን ከሩሲያ ወዲያው በተጓዙበት ቀን ለቀብር እንዲመለሱ አስገድዷቸዋል። አቡነ ማትያስ ወደ አሜሪካ ይጓዛሉ እየተባለ ነውና፤ ይህን ጉዳይ በንደንብ እናስታውሰው።

👉 In this extended video:

  • ☪ Chechen parliament speaker Magomed Daudov says that first and foremost, Chechen battalions in Ukraine are fighting a Jihad to defend Islam. Daudov says that unless Putin stops them, they will keep going until they reach Berlin.
  • ☪ The head of the Chechen parliament, Magomed Daudov also said:
  • “Putin is waging war with Ukraine for the sake of protecting Islam.”
  • ☪ The leader of Chechnya, Ramzan Kadyrov, has called for a jihad against Ukraine in a recently released propaganda video. Calling on Muslims everywhere to participate.
  • 🐷 Ukrainian soldier greases bullets with pigs fat, saying that this way Russian Muslim soldiers will not get into paradise.
  • ☪ Chechen Russian soldiers chanting “Allahu Akbar” as they celebrate their takeover of the Luhansk region in Ukraine.
  • ☪ Lysychansk echoes with the dance of Islam as Chechen Imams celebrate capturing of the last town in Luhansk.

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: