Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2022
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ወንድም ወንድሙን አያድንም ፥ ሰውም አያድንም፤ ቤዛውን ለእግዚአብሔር አይሰጥም ፥ ሰው እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 ወንድም ወንድሙን አያድንም፥ ሰውም አያድንም፤ ቤዛውን ለእግዚአብሔር አይሰጥም፥ ለዘላለም እንዲኖር፥ ጥፋትንም እንዳያይ፤ የነፍሳቸው ለውጥ ከብሮአልና፥ ለዘላለምም ቀርቶአልና። በልባቸውም ቤታቸው ለዘላለም የሚኖር፥ ማደሪያቸውም ለልጆች ልጅ የሚሆን ይመስላቸዋል፤ በየአገራቸውም ስማቸው ይጠራል። ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አያውቅም፤ እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ። ይህች መንገዳቸው መሰናክላቸው ናት፥ ከእነርሱም በኋላ የሚመጡ በአፋቸው እሺ ይላሉ።

😈 የአረመኔው ኦሮሞ አሻንጉሊት ሆኖና ከአህዛብ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ሃይማኖቷ ጠላቶች ከሆኑት አህዛብ ጋር አብሮ የአክሱም ጽዮን ተዋሕዶ ክርስቲያን ወንድሙን አስርቦና ጨፍጭፎ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በመስራት ላይ ያለው አማራ ምን ያህል እኩይ ተግባር፣ ትልቅ ወንጀልና ከባድ ኃጢዓት እየሠራ መሆኑን የሚነግረው እንዴት አንድ አባት፣ አንድ ሰባኪ ወይም መምህር ይጥፋ? ምነው ሁሉም እንደሚጠፉ እንስሶች መሰሉ? ምነው እንደ በጎች ወደ ሲኦል መሄዱን ፈለጉ? ይህ ሁሉ ጊዜ ተሰጥቷችሁ ፈተናውን አላለፋችሁም ስለዚህ ወደ ጥልቁ ጉድጓድ መግባቱን መርጣችኋልና፤ ወዮላችሁ! በወንድሞቻቸው አቤላውያን ላይ ከባድ ግፍ በመፈጸም ላይ ላሉትና ከአህዛብ ጋር ለተደመሩት አማራ ቃኤላውያን እንዲሁም ከጨፍጫፊዎቹ የክርስቶስ ተቃውሚዎቹ ኦሮሞዎች፣ ኤሚራቶችና ቱርኮች ጋር የሚሞዳሞደው ኢ-አማንያኑ ትግራዋይ፤ ሁላችሁም ወዮላችሁ! የአቤል ደም እየጮኸ ነው!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፰]❖❖❖

  • ፩ አሕዛብ ሁላችሁ፥ ይህን ስሙ፤ በዓለም የምትኖሩትም ሁላችሁ፥ አድምጡ፤
  • ፪ ዝቅተኞችና ከፍተኞች፥ ባለጠጎችና ድሆች በአንድነት።
  • ፫ አፌ ጥበብን ይናገራል፥ የልቤም አሳብ ማስተዋልን።
  • ፬ ጆሮዬን ወደ ምሳሌ አዘነብላለሁ፥ በበገናም ምሥጢሬን እገልጣለሁ።
  • ፭ ኃጢአት ተረከዜን በከበበኝ ጊዜ በክፉ ቀን ለምን እፈራለሁ?
  • ፮ በኃይላቸው የሚታመኑ፥ በባለጠግነታቸውም ብዛት የሚመኩ፤
  • ፯ ወንድም ወንድሙን አያድንም፥ ሰውም አያድንም፤ ቤዛውን ለእግዚአብሔር አይሰጥም፥
  • ፰-፱ ለዘላለም እንዲኖር፥ ጥፋትንም እንዳያይ፤ የነፍሳቸው ለውጥ ከብሮአልና፥ ለዘላለምም ቀርቶአልና።
  • ፲ ብልሃተኞች እንዲሞቱ፥ ሰነፎችችና ደንቆሮች በአንድነት እንዲጠፉ፥ ገንዘባቸውንም ለሌሎች እንዲተዉ አይቶአል።
  • ፲፩ በልባቸውም ቤታቸው ለዘላለም የሚኖር፥ ማደሪያቸውም ለልጆች ልጅ የሚሆን ይመስላቸዋል፤ በየአገራቸውም ስማቸው ይጠራል።
  • ፲፪ ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አያውቅም፤ እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ።
  • ፲፫ ይህች መንገዳቸው መሰናክላቸው ናት፥ ከእነርሱም በኋላ የሚመጡ በአፋቸው እሺ ይላሉ።
  • ፲፬ እንደ በጎች ወደ ሲኦል የሚሄዱ ናቸው፥ እረኛቸውም ሞት ነው፤ ቅኖችንም በማለዳ ይገዙአቸዋል፥ ውበታቸውም ከመኖሪያቸው ተለይታ በሲኦል ታረጃለች።
  • ፲፭ ነገር ግን እግዚአብሔር ይቀበለኛልና ነፍሴን ከሲኦል እጅ ይቤዣታል።
  • ፲፮ የሰው ባለጠግነት የቤቱም ክብር በበዛ ጊዜ አትፍራ፥
  • ፲፯ በሞተ ጊዜ ከእርሱ ጋር ምንም አይወስድምና፥ ክብሩም ከእርሱ በኋላ አይወርድምና።
  • ፲፰ በሕይወቱ ሳለ ነፍሱን ባርኮአልና ለሰውነቱ መልካም ብታደርግለት ያመሰግንሃል።
  • ፲፱ ሆኖም ወደ አባቶቹ ትውልድ ይወርዳል፤ ለዘላለም ብርሃንን አያይም።
  • ፳ አእምሮ የሌለው ክቡር ሰው እንደሚጠፋ እንስሶች መሰለ።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፯]❖❖❖

  • ፩ እግዚአብሔር ታላቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰ ተራራ ምስጋናው ብዙ ነው።
  • ፪ በሰሜን ወገን በመልካም ስፍራ የቆመ የምድር ሁሉ ደስታ የጽዮን ተራራ ነው፤ እርሱም የትልቁ ንጉሥ ከተማ ነው።
  • ፫ እግዚአብሔር በአዳራሾችዋ መጠጊያ ሆኖ ይታወቃል።
  • ፬ እነሆ፥ ነገሥታት ተከማችተው በአንድነት መጥተዋል።
  • ፭ እነርሱስ አይተው ተደነቁ፥ ደነገጡ፥ ታወኩ።
  • ፮ መንቀጥቀጥ እንደ ወላድ ምጥ በዚያ ያዛቸው።
  • ፯ በኃይለኛ ነፋስ የተርሴስን መርከቦች ትሰብራለህ።
  • ፰ እንደ ሰማን እንዲሁ አየን በሠራዊት ጌታ ከተማ፥ በአምላካችን ከተማ፤ እግዚአብሔር ለዘላለም ያጸናታል።
  • ፱ አምላክ ሆይ፥ በሕዝብህ መካከል ምሕረትህን ተቀበልን።
  • ፲ አምላክ ሆይ፥ እንደ ስምህ እንዲሁም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ምስጋናህ ነው፤ ቀኝህ ጽድቅን የተሞላች ናት።
  • ፲፩ አቤቱ፥ ስለ ፍርድህ የጽዮን ተራራ ደስ ይበለው፥ የአይሁድም ሴት ልጆች ሐሤት ያድርጉ።
  • ፲፪ ጽዮንን ክበቡአት፥ በዙሪያዋም ተመላለሱ፥ ግንቦችዋንም ቍጠሩ፤
  • ፲፫ በብርታትዋ ልባችሁን አኑሩ፤ አዳራሽዋን አስቡ፤ ለሚመጣው ትውልድ ትነግሩ ዘንድ።
  • ፲፬ ለዓለምና ለዘላለም ይህ አምላካችን ነው፥ እርሱም ለዘላለም ይመራናል።

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: