Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2022
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በአክሱም ጽዮን ከሚራበውና ከሚጨፈጨፈው ክርስቲያን ይልቅ በወለጋ መስጊድ የተገደለው ሙስሊም የሚበልጥበት “ክርስቲያን”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

ትግራይ፣ ኢትዮጵያ፤ የሰው ሰራሽ ረሃብ ክልል | ARTE Report

አክሱም ጽዮናውያን ረሃባቸውን ለማስታገስ ፀበል ብቻ ይጠጣሉ

💭 እንግዲህ አንድ አርቆ-አሳቢና እውነተኛ የሆነ የክርስቶስ ቤተሰብ የሚከተለውን ብሎ መነሳት ነበረበት፤

በአህዛብ አረብ ጠላት ዙሪያየን ተከብቤአለሁ፣ አጋር የሚሆነኝን የክርስቲያን ሕዝቤን ቁጥር መጨመር አለብኝ፤ እግዚአብሔር አምላኬን፣ ተዋሕዶ እምነቴን፣ ኢትዮጵያንና እራሴንም ከክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ታሪካዊ ጠላቶቼ ለመከላከል ከጽዮናውያን ወንድሞቼና እኅቶቼ ጋር ማበር አለብኝ፤ ሌላ አማራጭ አይኖረኝም!”

🛑 ለአንድ መንፈሳዊ ክርስቲያን ሰው ፈተናውን ለማለፍና ስለ ክርስቶስም ለመመስከር ከዚህ የበለጠ ዕድል ይኖር ነበርን?

“ኢትዮጵያዊ ነኝ! “እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይዉደም”እያለ ሰንድቁን የሚያውለበልበው መኻል አገር ያለው “ክርስቲያን” ግን ከዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ጋር ፣ ከእስማኤላውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ባዕዳውያን ታሪካዊ ጠላቶቹ ጋር አብሮ ክርስቲያን ወንድሞቹን መጨፍጨፉንና በረሃብ መጨረሱን መርጧል። ዝምታው ክርስቲያን ሳይሆን አህዛብ/የአህዛብን የስጋ ማንነትና ምንነት የወረሰና የጠፋ መሆኑን ይነግረናል። ይህም ብቸኛው የዓለማችን ሞኝ መንጋ ብቻ መሆኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል! ዛሬም ከሠራው በጣም ከባድ ግፍና ወንጀል ምናልባት በንስሐ ተመልሶ እጁን ወደ እግዚአብሔር በመዘርጋት ፈንታ፤ የአጥፍቶ ጠፊን ካባ አጥልቆና ከአበቃለት የአራጁ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ማበሩን ቀጥሎ ልጆቹን በኦሮሞዎች ያስጨፈጭፋል፣ የጽዮናውያንንም ደም ሲፈስ ዝም ብሎ ያያል፤ በወለጋ ሙስሊሞች መስጊድ ውስጥ “በስልት” ሲገደሉ ግን ሌት ተቀን ሲጮኽና ሲያለቅስ ይሰማል። በጽንፈኞቹ ኦሮሞዎች መገደል ከሌለባቸው ሙስሊሞች ቁጥር ይልቅ የክርስቲያኑ ቁጥር ዘጠና አምስት በመቶ እንደሚሆን እንኳን አጣርቶ ለመናገር ብቃት የለውም። በትግራይም ልክ አክሱም ጽዮንን ጨፍጭፈው አንድ ሺህ ወገኖቻችንን ለሰማዕትነት ባበቋቸው ማግስት ነበር በቱርኩ ኤርዶጋን የሚመራው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ “አል-ነጃሽ” በተባለው የሰይጣን መስጊድ ጭፍጨፋውን ያካሄደው። ያኔም በስልት ነበር፤ በመስጊዱ ከተገደሉት መካከል ግማሾቹ ክርስቲያኖች ነበሩ።

ለመሆኑ “እዩን! እዩን! አለን! አለን! የማንቂያ ደወል…” ሲሉ የነበሩት እንደ እነ መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ዘበነ ለማ፣ ምህረተአብ አሰፋ፣ ዘመድኩን በቀለ ወዘተ ያሉ ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘስጋ ዛሬ ምን እያሉ ይሆን? ምንም! በጸጸት ተመልስው ለንሰሐ እንደመብቃት ዛሬም ክፍፍልን፣ ጥላቻን፣ ውንጀላን ይሰብካሉ። አንዱ የባቢሎንን በርገር እየበላ፤ “ተከተቡ!” ብሎ ይመክራል፤ ሌላው ደግሞ በዕብሪት፤ “አማራ! አማራዬ! አማራ እዬዬ!” እያለ ጽዮናውያንን ያገላል፣ ይዘልፋል፣ ገንዘብ ይሰበስባል። አቤት በእነዚህ ግለሰቦች ላይ የሚመጣባቸው ፍርድ፤ ወዮላቸው!

❖❖❖[፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፭፥፰]❖❖❖

ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው።”

[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፪፳፩፥፳፪]

እንግዲህ አንተ ሌላውን የምታስተምር ራስህን አታስተምርምን? አትስረቅ ብለህ የምትሰብክ ትሰርቃለህን? አታመንዝር የምትል ታመነዝራለህን? ጣዖትን የምትጸየፍ ቤተ መቅደስን ትዘርፋለህን?”

❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]

ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?”

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፳፩፡፳፫] “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። …… የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።”

[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፩፥፳፪፡፳፫]

ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።

ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል፤

[ማቴዎስ ምዕራፍ ፳፫፥፳፯፡፳፰]

እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ በውስጡ ግን የሙታን አጥንት ርኩሰትም ሁሉ የተሞሉ በኖራ የተለሰኑ መቃብሮችን ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ። እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል።”

💭 ይህ በዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ትግራይ ሁኔታ በከፊል የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። ከቴዲ ርዕዮትፀጋዬ ትክክለኛ እይታ ጋር ባጭሩ ቆርጬ አቅርቤዋለሁ። ከምስጋና ጋር፤ ሙሉውን እዚህ ገብተን ማየት እንችላለን፤

https://www.arte.tv/de/videos/109207-000-A/aethiopien-tigray-die-region-des-hungers/

👉 Courtesy: ARTE

ለመሆኑ የአውሮፓ ሜዲያ እንዴት ሊገባ ቻለ? ለምንስ ነው ሁሌ ባዕዳውያኑ ከሁላችንም ቀድመው የሚገቡት? የትግራይ ሜዲያዎች ምን እየሠሩ ነው? ማንለ ምርኮኞችንከማሳየት ይልቅ እንዲህ ያሉ ዘገባዎችን የማያቀርቡት? ጽዮናውያን አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ ለምንድን ነው የማያሳውቁን?የአክሱም ጽዮን፣ ደብረ ዳሞ፣ ውቅሮ ጨርቆስ፣ ዛላምበሳ አማኑኤል፣ ማርያም ደንገላት፣ ደብረ አባይ ወዘተ ይዞታ ምን ይመስላል? ምን የሚደብቁት ነገር አለ?

ሦስተኛው የአሜሪካ አፍሪቃ ቀንድ ልዩ ልዑክ ከሥልጣናቸው መውረዳቸውን ስሰማ፤ እነዚህ ሰዎች የአውሬውን ኦሮሞ አገዛዝ አረመኔነትና ጭካኔ ስላዩት አንገፍግፏቸውና አስደንግጧቸው ሳይሆን አይቀርም የሚል ጥርጣሬ አለኝ። የቀድሞው ልዑክ ጀፍሪ ፌልትማን በአንድ ቃለ መጠይቅ ወቅት መናገር አቅቷቸው አፋቸው በድንጋጤ ይኮላተፍ እንደነበር አስታውሳለሁ። የትግራይ ኃይሎች የአረመኔዎቹን ኦሮሞዎች ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን፣ ደመቀ መኮንን፣ ሽመልስ አብዲሳን፣ ለማ መገርሳንና ጀዋር መሀመድን አንገት ቆርጠው ወደ አስኩም ጽዮን እስካላመጡ ድረስ ፍትህ ሊመጣ አይችልም። እነ መንግስቱ ኃይለማርያምን ስለተዋቸው ነው ሕዝባችን ይህ ሁሉ ግፍና በደል ዛሬ እየደረሰበት ያለው።

የእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት የትግራይ ክልል ከሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ተቆርጦ ህዝቡ እየተራበ ነው። የክልሉ ርዕሰ ከተማ መቀሌ የዘመናዊነት አርአያ ነበረች፤ ዛሬ በፈረስ የሚጎተቱ ሰረገላዎች ወደዚያ ይጓዛሉ፤ ምክንያቱም የነዳጅ ማጠራቀሚያ ፯፻700 ዶላር ይሸጣል። በትግራይ ገጠራማ አካባቢዎች ጦርነት እህል መዝራትን አግዶታል፣ ህዝቡ እየተራበ ነው፣ ሕፃናት ቀድመው እየሞቱ ነው።

ለአምቡላንስ ኤሌክትሪክ፣ የወተት ዱቄት እና ቤንዚን የለም። ወደ ከተማው መንዳትም አይጠቅምም ምክንያቱም ሆስፒታሎቹም ሁሉም ነገር የላቸውምና። ጦርነት ብቻ ነው፡በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ክልላቸውን ለመከላከል የተመለመሉበት የጎዳና ላይ ማእዘናት ላይ ቀድሞውንም ማየት ይቻላል። አድማሳቸው ፮፻/ 600 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው ግንባር ብቻ ነው፤ ጠላቶቻቸው የኢትዮጵያ ጦር እና በስተ ሰሜን የጎረቤት ሃገር ኤርትራ ወታደሮች የቆሙበት ነው።

💭 Ethiopia: Tigray, the Region of Hunger ARTE Reportage

The Tigray region is cut off from the rest of Ethiopia because of the civil war that people are starving. In the past, the regional capital Mekele was once a modern model, today horse-drawn cars drive there, because a tank filling costs 700 dollars. In rural areas of Tigray struggles hindered sowing, people starve, first young children die.

There is no electricity, no milk powder and no petrol for the ambulances. Driving into the city does not help either, as everything is missing in the hospitals. It is war: you can already see this on the street corners, where hundreds of young people are watching, recruited as defenders of their region. Its only horizon is a 600 kilometre long front line: there are its enemies, the army of Ethiopia and the soldiers of the northern neighboring country of Eritrea.

💭 Äthiopien: Tigray, die Region des Hungers ARTE Reportage

Die Region Tigray ist wegen des Bürgerkriegs vom Rest Äthiopiens abgeschnitten, die Menschen hungern. Früher war die regionale Hauptstadt Mekele einmal ein modernes Vorbild, heute fahren dort Pferdewagen, denn eine Tankfüllung kostet 700 Dollar. In den ländlichen Gebieten vom Tigray behinderten die Kämpfe die Aussaat, die Menschen hungern, zuerst sterben die kleinen Kinder.

Es gibt keinen Strom, kein Milchpulver und kein Benzin für die Krankenwagen. In die Stadt zu fahren, das hilft auch nicht, da es auch in den Krankenhäusern an allem fehlt. Es ist eben Krieg: Das sieht man schon an den Straßenecken, wo hunderte Jugendliche wachen, rekrutiert als Verteidiger ihrer Region. Ihr einziger Horizont ist eine 600 Kilometer lange Frontlinie: Dort stehen ihre Feinde, die Armee Äthiopiens und die Soldaten des nördlichen Nachbarlandes Eritrea.

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: