TEN Cops Arrest a Man Quietly Reading His Bible in a Public Park in SEATTLE — Bible Thrown in Portable Toilet
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
😈 While Drag Queens, Pedophiles & Baby Murderers Cheer His Departure on June 30, 2022
According to the news story from churchleaders.com he didn’t do anything or threaten anyone, In fact they threatened him. What was his crime exactly ?
Seattle Street Preacher Assaulted at Pride Event, Abortion Rally; Arrested After Bible Thrown in Portable Toilet
✞ The street preacher Meinecke had the same message for the police who arrested him, saying, “Father, forgive them, for they don’t know what they’re doing.” Meinecke told ChurchLeaders that Seattle is in desperate need of hearing the gospel, arguing that the city has grown increasingly wicked in recent years.
❖❖❖[Proverbs 29:16]❖❖❖
“When the wicked thrive, so does sin, but the righteous will see their downfall.”
💭 The Parable of the Pharisee and the Tax Collector
❖❖❖ [Luke 18:9-14] ❖❖❖
“To some who were confident of their own righteousness and looked down on everyone else, Jesus told this parable: “Two men went up to the temple to pray, one a Pharisee and the other a tax collector. The Pharisee stood by himself and prayed: ‘God, I thank you that I am not like other people—robbers, evildoers, adulterers—or even like this tax collector.” I fast twice a week and give a tenth of all I get.’ “But the tax collector stood at a distance. He would not even look up to heaven, but beat his breast and said, ‘God, have mercy on me, a sinner.’ “I tell you that this man, rather than the other, went home justified before God. For all those who exalt themselves will be humbled, and those who humble themselves will be exalted.”
✞ አስር ፖሊሶች በአሜሪካዋ ሲያትል ከተማ በሚገኝ የህዝብ ፓርክ ውስጥ አንድ ሰው መጽሐፍ ቅዱሱን በጸጥታ ሲያነብ ይዘው አሰሩት
😈 ግብረ–ሰዶማውያን፣ ሕጻናት ደፋሪዎች እና የጨቅላ ህፃናት ነፍሰ ገዳዮች/አስወራጆች በጁን 30፣ 2022 ክርስቲያኑ በመታሰሩ ተደሰቱ፣ ጨፈሩ፣ ጮቤ ረገጡ።
‘የቤተክርስቲያን መሪዎች ዶት ኮም‘ የዜና ዘገባ እንደሚያመለክተው ምንም አላደረገም ወይም ማንንም አላስፈራራም፣ እንዲያውም አስፈራርተውታል። የሱ ወንጀል በትክክል ምን ነበር?
የሲያትል ጎዳና ሰባኪው ክርስቲያን የሰዶም ዜጎች ጣዖታዊውን “የኩራት” በዓላቸውን በሚያከብሩበት ወቅት ነው ጥቃት የደረሰበት። መጽሐፍ ቅዱሱንም ነጥቀው ወደ ተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ጥለውታል።
✞ የጎዳና ሰባኪው ማይኔክ ለአሳሪዎቹ ፖሊሶች ይህን መልዕክት አስተላልፎላቸዋል፤ “አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው” ። ሜይኔክ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከተማዋ እየከፋች መሆኗን፣ ኃጥኣንም እየበዙ መምጣታቸውን በመግለጽ ሲያትል ወንጌልን ለመስማት በጣም እንደምትፈልግ ለሜዲያው ተናግሯል።
❖❖❖ [መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፱፥፲፮] ❖❖❖
“ኀጥኣን ሲበዙ ኃጢአት ትበዛለች፤ ጻድቃን ግን ውደቀታቸውን ያያሉ።”
💭 የፈሪሳዊው እና የግብር ሰብሳቢው ምሳሌ
❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፰]❖❖❖
፱ጻድቃን እንደ ሆኑ በራሳቸው ለሚታመኑና ሌሎቹን ሁሉ በጣም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፥
፲እንዲህ ሲል። ሁለት ሰዎች ሊጸልዩ ወደ መቅደስ ወጡ፥ አንዱ ፈሪሳዊ ሁለተኛውም ቀራጭ።
፲፩ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ። እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህ ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤
፲፪በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ አለ።
፲፫ቀራጩ ግን በሩቅ ቆሞ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ ሊያነሣ እንኳ አልወደደም፥ ነገር ግን። አምላክ ሆይ፥ እኔን ኃጢአተኛውን ማረኝ እያለ ደረቱን ይደቃ ነበር።
፲፬እላችኋለሁ፥ ከዚያ ይልቅ ይህ ጻድቅ ሆኖ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱን ግን የሚያዋርድ ከፍ ይላል።
ዋቄዮ–አላህ–ሉሲፈር ባሪያዎቹን በየአቅጣጫው አሰማርቷል። “ግብረ–ሰዶማውያን፣ ኢ–አማንያን፣ መናፍቃን፣ መሀመዳውያን የክርስቶስ ተቃዋሚ የጣዖት አምላኪዎች ናቸው” ለምንለው ይህ ጥሩ ማስረጃ ነው።
✞ የእንግሊዝ ፖሊስ ሙስሊሞችን ለማስደሰት አንዲት ክርስቲያን ሴት አሰረ
😈 ከአንድ በላይ አጋማቾች ፣ ሕፃናት ደፋሪዎች እና ጂሃዳውያን እሑድ ሰኔ 26፣ 2022 ክርስቲያኗ በፖሊስ በመታሰሯ “አላህ ዋክባር! ታክቢር!” እያሉ ተደሰቱ፣ ጨፈሩ፣ ጮቤ ረገጡ።
✞ British Police Arrest a Christian Woman to Appease Muslims
😈 While Polygamists Pedophiles & Jihadists cheer Her Departure on Sunday June 26th 2022

💭 በዛሬው ሰንበት ዕለት በለንደኑ ሃይድ ፓርክ “የተናጋሪዎች ጥግ” የብሪታኒያ ፖሊሶች ሙስሊሞችን ለማስደሰት ሲሉ አንዲት ክርስቲያን ሴትን እንዲህ ቅሌታማ በሆነ መልክ አሥረው ከመናፈሻው አስወጧት።
የቀድሞዋ ሙስሊም የዛሬዋ አጥባቂ ክርስቲያን ትውልደ ቱርኳ ‘ሃቱን ታሽ‘ የእስልምናን ተረት ተረት በአሳማኝ መልክ አንድ በአንድ ያጋለጠችና ሙስሊም ኢማሞችን ሳይቀር የረታች ጀግና ክርስቲያን ናት። ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ በሙግት የተሸነፉት ሙስሊሞች ጥቃት በመፈጸም በሜንጫ አጥቅተዋት ቆስላ ነበር። በወቅቲ ምንም እንኳን የቪዲዮ መረጃ ቢኖርም፤ የለንደን ፖሊሶች ግን አጥቂዋን ሙስሊም ለመርመር ሆነ ለማሰር ምንም ሙከራ ሳያደርጉ ቀርተዋል። ይህ ብዙዎችን አስቆጥቶ ነበር።
- ☪ የለንደን ተናጋሪዎች ጥግ ‘ሸሪዓ ኮርነር’ ሆነ። ወራዳ የብሪታኒያ ፖሊስ!
- ☪ London’s Speakers’ Corner becoming ‘Sharia Corner’
💭 Sunday June 26th 2022: Christian Preacher Hatun Tash Arrested at London’s Speakers Corner
✞ Sunday 25 July 2021: Christian preacher Hatun Tash attacked and stabbed multiple times by a man in a black Islamic robe at Speakers’ Corner in Hyde Park, London
☪ Met Police are slammed for failing to catch knifeman five days after he stabbed Christian preacher
______________
Leave a Reply