Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

💭 ይህን ጽሑፍ እና ቪዲዮ ለማዘጋጀት እጅግ በጣም ከብዶኝ ነበር። አንድ ወር ፈጀብኝ፤ ከግንቦት ፲፱ የቅዱስ ግብርኤል ዕለት ጀምሮ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ። ፈተናው በዛብኝ፤ በቂ ጊዜም እንደዚህ ሳምንት አላገኘሁም ነበር። ግን ልክ በዛሬው በቅድስት ማርያም ዕለት፤ በሰኔ ፳፩ አቀርበው ዘንድ መንፈስ ቅዱስ የመራኝ ሆኖ ነው የተሰማኝ። ባካችሁ ትንሽ ጊዜ ወስደን ሙሉውን ቪዲዮ በጥሞና እንከታተለው፤ ብዙ አስገራሚ ክስተት አለ።