Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2022
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Powerful Earthquake in Afghanistan Leaves Thousands Dead | በአፍጋኒስታን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2022

💭 Search and rescue operations are underway after a powerful earthquake struck eastern Afghanistan, killing at least 1,000 people. Around 1,500 more have been injured as the tremors were felt across the border in Pakistan.

😢 መጽናናቱን ለተጎጂዎቹ! Condolences to family and friends!

💭 የሚገርም ነው፤ ባለፈው ሳምንት ላይ ከአንድ ትሁት የአፍጋኒስታን ተወላጅ ጋር ስለ አፍጋኒስታንና ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ ያህል ስናወራ ነበር። በአንድ ወቅት ላይ፤ “በመላው ዓለም እየካሄደ ያለው የሃይማኖት ጦርነት ነው፤ ‘ጀላል’ ይመጣና ከዚያ ኢሳ’ ይከተላል…ዛሬ ታሊባኖች ካቡል ከገቡ በኋላ ሁሉም ነገር እየተሻለ ነው፤ የፓሽቶ ጎሣ የሆኑት የአፍጋኒስታን አብዛኛዎቹ ነዋሪዎች ከፓኪስታን ፓሽቱዎች ጋር እየሠሩ ነው፤ በቅርቡ “ፓኪስታን ኬኛ!” እንላለን፤ ካሁን በኋላ ምዕራባውያኑ አንድ የቤተ ሰቤን አባል የሚገድሉ ከሆነ እኔም እዚህ ብዙዎችን ይዤ እጠፋለሁ!” ሲለኝ፤ “ኡ! ኡ! በአንድ ዓመት ብቻ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያኖችን በአረቦችና ቱርኮች የተጨፈጨፉብን እኛ ኢትዮጵያውያን ወይ ግድየለሾች ነን አልያ ደግሞ ሁሉን ነገር ለበቀል አምላክ እግዚአብሔር ትተንለታል! ማለት ነው” ነበር ያልኩት።

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”

❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖

“And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring;

Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”

❖❖❖[Lukas 21:25-26]❖❖❖

Und es werden Zeichen geschehen an Sonne und Mond und Sternen; und auf Erden wird den Leuten bange sein, und sie werden zagen, und das Meer und die Wassermengen werden brausen, und Menschen werden verschmachten vor Furcht und vor Warten der Dinge, die kommen sollen auf Erden; denn auch der Himmel Kräfte werden sich bewegen.

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: