Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2022
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የጂኒ ጀዋር እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራት ጅሃዳውያን በሚነሶታ፤ “ኢትዮጵያ ትውደም!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2022

☪ ግብረ-ሰዶማውያንና መሀመዳውያን የነገሡባት ሚነሶታ (ሚኒ-ሶማሊያ + ሚኒ-ኦሮሚያ) የብዙ ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች መናኽሪያ የሆነች ግዛት ናት። እንደው እነዚህ ጣዖት አምላኪዎች ስካንዲናቪያኑ አውሮፓውያን ወደሰፈሩባቸው ግዛቶች (ስዊድን + ኖርዌይ + ሚነሶታ) የሚሰደዱት ዋቄዮ-አላህ- የኖርስ ኦዲን-የባቢሎናውያን ቤል አንድ ዓይነት የጣዖት አምላክ በመሆኑ ይመስላል። “ጃዋር መሀመድ”፣ ሶማሌዋ “ኢልሃን ኦማር” ፣ አተርኒይ ጀነራሉ/ጠቅላይ አቃቤ ሕግ “ኪት ኤሊሰን” ወዘተ ሁሉም ለሚነሶታ ግዛትና ለመላዋ አሜሪካ መቅሰፍቱን፣ ባርነቱንና ሞቱን እያመጡ ያሉ አህዛብ ናቸው። እነ ዐቢይ አህመድና ለማ መገርሳ ወደ አሜሪካ ሲሄዱ ሚነሶታን ተሳልመው ነው የሚመለሱት። ሁሉም በባራክ ሁሴን ኦባማ እና በወስላታው ባለ ኃብት በጆርጅ ሶሮስ የሚደገፉ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው የወዲያኛው ዓለም ፍጥረታት ናቸው።

“ኩሽ” እያለ የአፍሪካ ኩራት በሆኑት የግዕዝ ፊደላት ፈንታ የላቲን ቋንቋ ፊደላት መጠቀም የመረጠው የኦሮሞው እንቅስቃሴ ፀረ-ጥቁር እና ፀረ-አፍሪቃዊ የሆነ የአፍሪቃን አኩሪ የሃይማኖት፣ የባህል፣ የቋንቋና ሥልጣኔ ለማጥፋት የተነሳ ነጮች የፈጠሩት እንቅስቃሴ መሆኑን አሜሪካ ያለን ኢትዮጵያውያን ለጥቁር አሜሪካውያን ማስተማር ይኖርብናል። ተግባር የሚጠየቅበት ወቅት ነው፤ ይህ ደግሞ እያንዳንዳችን ልንገለገልበት የምንችለው ትልቅ መሣሪያ ነው። ሚነሶታ ያሉትን ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች ጥቁሮቹ እንዲያገሏቸውና እንዲፋለሟቸው መደረግ አለበት። ለእነዚህ ከሃዲዎች፡ ሌላ መንገድ የለም፡ መዋረድና መንበርከክ ይኖርባቸዋል።

ፀረኢትዮጵያ የሆነው የአውሬው ሤራ የተጠነሰሰው በሚነሶታ እና ቨርጂኒያ ግዛቶች ነው። የሰዶምን ፒኮኳም ከዚያ ነው ያመጧት። በነገራችን ላይ የእስልምና ሀዲት ፒኮክ እና እባብ‘ “ጀነት” በሚሉት ግን ሲዖል በሆነው ቦታ ላይ እንደሚገኙ ከዚያም እንደተባረሩ ያወሳል።

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: