Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2022
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Dutch Appeals Court Convicts Ethiopian of War 1970s Crimes | የኔዘርላንድ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የደርግ ጊዜ ገዳዩን እሸቱ አለሙን በዕድሜ-ልክ እንዲቀጣ ፈረደበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2022

💭 Some experts say that 150,000 university students, intellectuals and politicians were killed as the regime brutally stamped out opposition groups. Human Rights Watch has described what happened in Ethiopia as “one of the most systematic uses of mass murder by a state ever witnessed in Africa.”

A Dutch appeals court has upheld the conviction and life sentence handed to a 67-year-old Ethiopian-Dutch man who was found guilty in 2017 of war crimes committed under a brutal Marxist regime that ruled Ethiopia in the 1970s

By The Associated Press

A Dutch appeals court upheld Wednesday the conviction and life sentence of a 67-year-old Ethiopian-Dutch man who was found guilty of war crimes committed under a brutal Marxist regime that ruled Ethiopia in the 1970s.

Eshetu Alemu, who was too ill to attend the appeal hearings in his case, had sought to have the 2017 convictions quashed. But the international crimes section of the Hague Court of Appeal convicted him for his part in a 1977-78 purge by the Dergue regime of former dictator Mengistu Haile Mariam, known as the Red Terror.

Some experts say that 150,000 university students, intellectuals and politicians were killed as the regime brutally stamped out opposition groups. Human Rights Watch has described what happened in Ethiopia as “one of the most systematic uses of mass murder by a state ever witnessed in Africa.”

Alemu was the Dergue’s representative in Gojam province in 1978 while its forces battled the Ethiopian People’s Revolutionary Party, one of several opposition groups.

The court said war crimes were committed in the province “with the knowledge and participation of the defendant.”

According to an English-language summary of the appeals court’s ruling, hundreds of victims, many of them young students, were arrested without just cause and detained in inhumane conditions. Some were severely tortured, and the vast majority were sentenced to prison without trial. A number of the victims were sentenced to death.

“The death sentences were executed at the defendant’s direction in a brutal manner,” the court said.

In an emotional speech during his initial trial that led to his 2017 conviction, Alemu accepted blame for crimes by the Dergue but told judges he did not personally commit them.

Alemu was tried in a Dutch court because he moved to the Netherlands in the early 1990s and was granted Dutch citizenship in 1998.

Mengistu now lives in exile in Zimbabwe. He was convicted in absentia by an Ethiopian court in 2006 of genocide and later sentenced to death.

Source

ሰኔ ፳፻፲፬/ እ.አ.አ June 8th 2022 ዓ.ም

የፋሺስቱ ኦሮሞ ደርግ ዘመን፣ ከዛሬው የፋሺስቱ ኦሮሞ ብል()ግና ዘመን ጋር ሲነጻጸር በጣም አነስተኛው ሰይጣን ነው።

ሕዳር ፳፻፲/ እ.አ.አ November 8th 2017 ዓ.ም

አረመኔ ኦሮሞ ሰሜናውያኑን በጭካኔ ማጽዳት ከጀመረ ቆይቷል፤ ይህ ለዛሬውና ከምንግዜውም በላይ ለከፋው ጀነሳይድ ትልቅ ትምሕርት ነው! እስኪ የዘመነ ደርግ ጨፍጫፊዎቹን ኦሮሞዎቹን መንግስቱ ኃይለ ማርያምን / እሸቱ አለሙን ከጨፍጫፊዎቹ ኦሮሞዎች ከእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ሽመልስ አብዲሳና ጀዋር መሀመድ ጋር እናነጻጽራቸው። እነ ግራኝ ከደርግ ግዜው ወንጀል በመቶ እጥፍ የከፋ ወንጀል ነው የሠሩት። እነዚህን ወንጀለኞች በእሳት የመጥረግና ፍትሕ የማስፈን የእያንዳንዱ ጽዮናዊ ግዴታ ነው። ሕወሓትም ሆነ ሌላ ቡድን ፍትሕ እስኪያመጡልን ድረስ መጠበቅ የለብንም፤ ፍላጎቱም ያላቸው አይመስልም፤ ለዚህም ነው ይህ ሁሉ ወገን አልቆ እስካሁን ድረስ አንድም የብልጽግና እና የሻዕቢያ ባለሥልጣን ያልተደፋው። ለፍትሕ ቢቆሙ ኖሮና እነ ግራኝን ማስወገድ ቢፈልጉ ኖሮ ልምዱም፣ ቅርበቱም፣ ብቃቱም አላቸው፣ መሳሪያውንም ታጥቀዋል። ይህ ወይ የትም ሌላ ሃገር የማይታይ ግድየለሽነት ነው አሊያ ደግሞ ሁሉም ተናብበው የሚሠሩ የጽዮናውያን ጠላቶች ናቸው።

እውነት እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር በጋራ ተናብበው የማይሠሩ ከሆነ ሥልጣን ላይ ያስቀመጡትን አረመኔውን ግራኝን ሊያስወግዱት ይገባል፣ ከዚያም የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም አድርገው በተለይ ሶማሌ፣ ኦሮሞ፣ አማራ የተሰኙትን ሕገወጥ ክልሎች ካፈራረሷቸው በኋላ ወደ አክሱም ጽዮን “ዓለም በቃኝ” ብለው መመለስና እራሳቸውንም ለንስሐ ማብቃት አለባቸው” የሚለውን ሃሳብ ልክ ከአራት ዓመታት በፊት ግራኝ እነ አቡነ መርቆርዮስን ከአሜሪካ ይዞ ሲመጣ ሳካፍል ነበር።

🔥 ፍትሕ! ፍትሕ! ፍትሕ! የፍትሕ ጩኸት ነፍሴን በደስታ ትሞላዋለች።

በሰሜን ኢትዮጵያ በጽዮናውያን ላይ ለመቶ ሰላሳ ዓመታት ያህል የነገሠው ፍትሕ-አልባው የኦሮማራ ሥርዓት በሕዝባችን ኑሮ ላይ በተለይም ሥነ ልቦናን በተመለከተ ከፍተኛ ጉዳት ለማድረስ በቅቷል። ለዚህም ክስተት ዋናው ምክኒያት “ፍትሕ” ባለማግኘቱ፣ አባቶቻችን በየዋሕነታቸውና ከልክ በላይ በሆነው “ይቅር ባይነታቸው” ለፍትሕ ተግተው ባለመስራታቸው ነው። በምንሊክ/ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ ዘመን የተሠሩትን ከባባድ ወንጀሎችና ግፎች እንኳን ተወት ብናደርግ፤ እስከ ዛሬ ድረስ ለዘለቀው በደርግ ጊዜ ለተሰሩት ወንጀሎች ማንም ተጠያቂ ሆኖ የሚገባውን ፍርድ አግኝቶና የትግራይና ኤርትራ ጽዮናውያን ፍትሕ ባለማግኘታቸው ነው ቀጣዩ አረመኔ ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከሚሊየን የሚበልጡ ሰሜናውያንን በአንድ ዓመት ብቻ ለመጨረሽ፣ ለማስራብና ለማፈናቀል የበቃው። በተለይ የትግራይ ሕዝብ የዚህ ፍትሕ-አልባነት ሰለባ በመሆኑ ለመናገር እንኳን እስማይችል ድረስ አንደበቱ ለመተሳሰር በቅቷል። ሁሌ ለሁሉም ዝምታን መርጠዋል። ይህን ክስተት በተለይ በአባቶቻችንና እናቶቻችን ዘንድ በድንብ የምንታዘበው ነው። ለደረሰባቸው ግፍና በደል ሁሉ ፍትሕ ሳያገኙና በዳዮቻቸውንም ለንስሐ እንዲበቁ ዕድል ሳይሰጧቸው ቀርተዋል። ሆኖም ሁሉንም ነገር በዓይናቸው ካሜራ ቀርጸው ስለያዙት ለጌታችን ዳግም ምጽአት ፍርድ ቤት መረጃውን ያቀርቡታል። ለበዳዮቻቸው ወዮላቸው!

በሌላ በኩል ግን እጅግ በጣም የሚያሳዝነኝና የሚያስቆጣኝ፤ በደርግ ዘመን በሐውዜን እንደተፈጸመው ዓይነት የጭፍጨፋ ወንጀል ፈጻሚዎች የሆኑት እነ ለገሰ አስፋው፣ ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ለእስር ቢበቁም በቀን ሦስት ጊዜ እየተመገቡ፣ ሐኪሞች እንዲጎበኟቸውና ከዘመዶቻቸውም ጋር እንዲገናኙ ተፈቅዶላቸው፤ “ተንደላቅቀው” መኖራቸው፣ ከሁለት ዓመታት በፊት ሲሞቱም በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም መደረጉ ነው። እስኪ በተበዳዮቹ/ በተጠቂዎቹ ወገኖቼ ላይ የደረሰውን ግፍና በደል እናስታውስ። በአክሱም ጽዮን በሺህ የሚቆጠሩ አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ከተጨፈጨፉ በኋላ ሬሳቸው በየመንገዱ ወድቆ ለሁለት ቀናት እንዳይነሳ ተደርጎ፣ የአንዳንዶቹም አካል በጅብና ውሻ ተበልቷል። አረመኔዎቹ እነ ለገሰ አስፋው ግን በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በሥርዓት እንዲቀበሩ ተደርገዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ! የፍትሕ አምላክ ቶሎ ድረስልን።

ስለ ጨፍጫፊው እሸቱ አለሙ ዛሬ የወጣው መረጃ ላይ፤ “One of the most systematic uses of mass murder by a state ever witnessed in Africa….Mengistu now lives in exile in Zimbabwe./ በአፍሪካ ውስጥ እስካሁን ድረስ በመንግስት ከታየ የጅምላ ግድያ ስልታዊ አጠቃቀም አንዱ..…መንግስቱ ዛሬ በዚምባብዌ ይኖራል” የሚለውን ሳነብ ደሜ ፈላ፤ በበቀልና በፍትህ ተጠማሁ!

አረመኔዎቹ ኦሮሞዎች በሰሜናውያኑ ላይ ጭፍጨፋውን የጀመሩት፣ የተማረውን ወጣት፣ የነቃውን ልሂቅ ማስወገድ ከጀመሩ እኮ ቆይተዋል። ኦሮሞዎች እኮ በሰሜናውያን ላይ ሥር-ሰደድና መለኮታዊ የሆነ ጥላቻ ነው ያላቸው፤ እነርሱም እንደማይደብቁት እኮ ዛሬ በግልጽ እየነገሩንና እያሳዩን ነው። እንዴት ነው ሰሜናውያኑ ዛሬም የኦሮሞዎችን አረመኔነት ያልተረዱት? ልክ እንደ ደርግ ጊዜ ዛሬም ተመሳሳይ የሆነ ግን በረቀቀ መልክ በይበልጥ የከፋ የዘር ማጥፋት ዘመቻ እያካሄዱብን እኮ። በትግራይ፣ በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋ፣ በአዲስ አበባ፣ በወለጋ፣ በመተከል ወዘተ. የምናየው እኮ ነው። ዛሬ መቶ ሓውዜኖች አሉ፤ ለዚህ ሁሉ ዲያብሎሳዊ የጭፍጨፋ ጅሃድ ቍ. ፩ ተጠያቂዎቹ ደግሞ ታሪካዊውን የሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ አጥፍተው በሃገረ ኢትዮጵያ ብቻቸውን ለመኖር የሚሹት አማሌቃውያኑ ኦሮሞዎች ናቸው። የአምስት መቶ ዓመቱን አጀንዳቸውን ነው ሞኙን ወገን ‘እያጭበረበሩና እያሳመኑ’ በመተግበር ላይ ያሉት። በግራ በኩል ከግራኝ ጋር ሆነው፤ “ታሪካዊ ጠላቴ ነው” የሚሉትን የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝብ በዝምታ ያስጨፈጭፋሉ፤ በቀኝ በኩል ደግሞ አንዳንድ እንደ እነ ‘ሕዝቅኤል ጋቢሳ’ የመሳሰሉ መርዛማ እባብ ‘ልሂቃኖቻቸውን’ እየላኩ ከጽዮናውያን ጋር የቆሙ እንደሆኑ አስመስለው ይዝለገለጋሉ። አንዳንድ (ብዙ፟) ጽዮናውያንና እራሳቸውን ያታልሎ ይሆናል፤ ነገር ግን ዛሬዉኑ ለራሳቸውም ሲባል እንደ አማሌቃውያን በሕዝብ ደረጃ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ ወንጀልና ኃጢዓት እየሠሩ እንደሆነ 100% አረጋግጬ ለመናገር እደፍራለሁ። ከፊሉ ሕዝባቸው ለንስሐ ሊበቃና ሊደን የሚችለው በሕዝብ ደረጃ ወንጀል እየሠራ እንደሆነ በቀጥታ ሲነገረው ብቻ ነው። በሕዝብ አይፈረደም! ሁሉም አይደሉም! እንደ ቀድሞው ተቻችለን እንኑር ቅብርጥሴ” እየተባለ እግዚአብሔር አምላክን ማታለል ፈጽሞ አይቻልም። በእውነት ወገናችንን የምንወድ ከሆነና ብዙ ሰው እንዲድን የምንሻ ከሆነ በቀጥታ መስማት የማይፈልግትን ነገር እንነግራቸው ዘንድ ግድ ነው። አልያ “ብቻየን ወደ ገነት ልግባ” የሚል ምኞት ያለው አታላልይነት፣ ቅጥፈትና ስንፍና ነው የሚሆነው። በዚያ ላይ ከምንጊዜውም በላይ ዛሬ በቅድሚያ ክፉኛ ለተጎዳውና ለተበደለው ለሰሜኑ ሕዝብ እንጂ ለሌላው የምናስብበት ወቅት አይደለም።

✝✝✝[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፲፩፡፲፫]✝✝✝

“ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።”

✝✝✝[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፭፳]✝✝✝

“ኃጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን፥ የኃጢአትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅ።”

✝✝✝[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፫፥፲፰፡፲፱]✝✝✝

“እኔ ኃጢአተኛውን። በእርግጥ ትሞታለህ ባልሁት ጊዜ፥ አንተም ባታስጠነቅቀው ነፍሱም እንድትድን ከክፉ መንገዱ ይመለስ ዘንድ ለኃጢአተኛው አስጠንቅቀህ ባትነግረው፥ ያ ኃጢአተኛ በኃጢአት ይሞታል፤ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ። ነገር ግን አንተ ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቅ እርሱም ከኃጢአቱና ከክፉ መንገዱ ባይመለስ፥ በኃጢአቱ ይሞታል፥ አንተ ግን ነፍስህን አድነሃል።”

💭 ዛሬም ይህን ሁሉ ግፍ በጽዮናውያን ላይ የፈጸሙትን አረመኔ ኦሮሞዎች/ኦሮማራዎች ነፃ ለማድረግና የትግራይንም ሕዝብ ፍትሕ ለመንፈግ በዚህም የተተኪውን ትውልድ ስነልቦና ለማኮላሸት/ለማሠር/ ለመግረፍ የመሻት ምልክቶች በሕወሓቶች ዘንድ እየታዩን ነውና፤ እስኪ የሐውዜንን ጭፍጨፋ በድጋሚ እናስታውስ፤

ሐውዜን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ የምናገኛት ጥንታዊት ከተማ ነች፡፡ ታሪክ ይህች የባዜን ንጉስ መቀመጫም ነበረች የምትባለው ቦታ ከልደተ ክርስቶስ በፊት ስምንት ዓመት ቀድማ መከተምዋን ይነገራል፡፡ ይህች ጥንታዊት ከተማ በኋለኛም የነገስታቱ ማረፊያና ምክክር የሚያደርጉባት ከተማ ነበረች፡፡ አፄ ዮሐንስ እና አፄ ቴዎድሮስ በሞቱበት ጊዜ ድንኳን ጥለው ሐዘን የተቀመጡት በዚህች በሐውዜን ከተማ ነበር፡፡ ትንሹ ልዑል አለማዮሁም የመጨረሻ ስንብት የተደረገለት በዚህች ቦታ ነበር፡፡

ይህች በኢትዮጵያ ረጂም ታሪክ ትልቅ ቦታ የሚሰጣት ከተማ ግን ሰኔ ፲፭/15 በዕለተ ሮብ ፲፱፻፹/1980 የወረደው መዓት ግን “የኢትዮጵያ ሄሮሺማ” የሚያሰኝ ነበር፡፡ በ፪/2ኛ ዓለም ጦርነት እ.. አ ነሐሴ 6/1945 የአሜሪካ ቢ29 የተባሉ ቦምብ ጣዮች በጃፓንዋ ሁለተኛ ትልቋ ከተማ በማለዳ በኒኩለር ቦምብ በፈፀሙት ወንጀል ነበር ፹/80 ሺህ ጃፓናውያን የተጨፈጨፉት፡፡ በኒኩለር ድብደባው የከተማዋ ፷/60 በመቶ ህንፃዎች ወደሙ፡፡ ዓለም እንዲህ ያለ በሲቪሊያን የሚደርስ የጦርነት ለማስቀረት በርካታ ህጎች አውጥታ አወገዘቹ፡፡ ነገር ግን እንዲህ ዓይነቱ ህጎች ያላነበቡ እንደ የደርጉ ለገሰ አስፋው ያሉት አረሜኔዎች ግን ያላቸውን አቅም ሁሉ ተጠቅመው በኢትዮጵያ ምድር ሄሮሺማን ለመድገም ተነሱ፡፡ ለዚህ አረሜናዊ ተግባራቸውም ሰኔ ፲፭/ ፲፱፻፹/1980 እለተ ሮብን ጥንታዊቷን ሐውዜንን መረጡ፡፡

ለ፲፯/17 ዓመታት በተካሄደው መራራ ጦርነት የአውሮፕላን ድብደባ በትግራይ ምድር በኋላም በወሎና በጎንደር እጅግ የተለመደ ትዕይንት ነበር፡፡ በትግራይ በደርግ ጦር አውሮፕላኖች ያልተደበደበች ጎጥ ማግኘት ይከብዳል፡፡ በተለይም እንደ ዓቢይ ዓዲ ፣ጭላ ፣ ሳምረ፣ ሸራሮ የመሳሰሉ ከተሞች እጅግ በተደጋጋሚ ድብደባ የሚፈፀምባቸው ስለነበሩ ከ፲፱፻፸፭/1975 ወዲህ ገበያ የሚካሄደው ሌሊት ከአንድ ሰዓት በኋላ በኩራዝ ነበር፡፡ ሳምረ ፴፫/33 ጊዜ ፣ሸራሮ ፴፯/37 ጭላ ደግሞ ፺፫/ 93 ጊዜ በጦር አውሮፕላኖቸ ተደብድበዋል፡፡

የሐውዜን የሰኔ ፲፭/15 ጭፍጨፋ ግን ይለያል፡፡ የሐውዜኑ ድብደባ ሙሉ በሙሉ ባለመቀረፁ ዛሬ የሚያስቆጭ ነው። በወቅቱ እነ ወርቀና ገ/ህይወት የተባሉ የህወሓት የአዲዮቪዥዋል ክፍል ባለሙያዎች በወቅቱ ህወሓት ባወጣው የማፈግፈግ ወታደራዊ ስልት ወደ ምዕራብ ትግራይ ለመሻገር አድዋ ከተማን አልፈው ዓዴት አከባቢ ደርሰው ነበር፡፡ እናም ከተማዋ በደርግ አውሮፕላኖች ከጋየች በኋላ ነበር የደረሱት፡፡ ዛሬ በመከላከያ ሰራዊት የሚገኙ ኮሎኔል ገብረህይወት በአንድ ወቅት፤ “በጣም ከሚያሳዝኑኝ የትግል ዘመኔ የሐውዜንን ድብደባ ከመጀመሪያ ሙሉ በሙሉ በምስል ማስቀረት አለመቻሌ ነው” ብለው ነበር፡፡

በወቅቱ ሐውዜን የነበሯት ነዋሪዎች ሦስት ሺህ ሰዎች ናቸው፡፡ ደርግ በዕለቱ በሁለት አውሮፕላኖችና ሁለት ሄሊኮፕተሮች ከረፋዱ ፬/4 ሰዓት እስከ ማታ ፲፪/12 ሰዓት ባካሄደው ደብደባ ከአራቱም የትግራይ አቅጣጫዎች ፣ ከዓፋርና፣ ከአማራ ሰቆጣ አከባቢ ለሰኔ ዘር ገበያ የመጡትን አርሶ አደሮችን ጨፈጨፋቸው፡፡ አንድ ሺህ ስምንት መቶ /1800 ዜጎች በድብደባው ህይወታቸውን አጡ፡፡ ፯፻/700 ደግሞ ለቋሚ አካል ጉዳት ተዳረጉ፡፡ ሐውዜንንና ሄሮሽማ ይመሰሰላሉ፡፡ ሁለቱም ከተሞች ምንም መከላከያ ያልነበራቸው ነዋሪዎቻቸውን ከሰማይ በዘነበው የአረሜኖች ቦምብ ያጡ ቦታዎች ናቸው፡፡ ግን ደግሞ ሐውዜንና ሄሮሺማ ይለያያሉ፡፡ የሄሮሺማ ህዝብ ያለቀው በሌላ መንግስት/በአሜሪካ/ ነበር፡፡ በሐውዜን ያለቀው ገበያተኛ ግን የኢትዮጵያ መንግስት ነኝ በሚል ነበር፡፡

💭 History repeats itself: Fascist A. Ahmed’s Last Days Are Like Dictator Mengistu’s | History Repeats Itself

🔥 Amhara & Oromos bombing Tigray, Using Rape, Hunger & forced resettlement (Mengistu did it back then, Ahmed will do the same now) as a Weapon against People in Tigrayfor the past 130 years:-

  • 😈 Menelik ll: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)
  • 😈 Haile Selassie: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)
  • 😈 Mengistu Hailemariam: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)
  • 😈 Abiy Ahmed Ali ´= Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

[Galatians 5:19-21]

Now the deeds of the flesh are evident, which are: immorality, impurity, sensuality, idolatry, sorcery, enmities, strife, jealousy, outbursts of anger, disputes, dissensions, factions, envying, drunkenness, carousing, and things like these, of which I forewarn you, just as I have forewarned you, that those who practice such things will not inherit the kingdom of God.”

🔥 Amhara & Oromos bombing Tigray, Using Rape, Hunger & Forced Resettlement (Mengistu did it back then, Abiy Ahmed is doing the same now) as a Weapon against People in Tigray for the past 130 years:-

👉 1. Menelik II. (1844 – 1913)

The Great Ethiopian Famine of 1888-1892

The great famine is estimated to have caused 3.5 million deaths. During Emperor Menelik’s Reign, Tigraywas split into two regions, one of which he sold to the Italians who later named it Eritrea. Only two months after the death of Emperor Yohaness lV , Menelik signed the Wuchale treaty of 2 May 1889 conceding Eritrea to the Italians. It was not only Eritrea that Menelik gave away, he also had a hand in letting Djibouti be part of the French protectorate when he agreed the border demarcation with the French in 1887. Some huge parts of Tigraywere put under Gonder. The Southern part, places like present day Alamata, Kobo etc were put under Wello Amhara administration.

👉 2. Haile Selassie (1892 – 1975)

In 1943, at the request of the Emperor Haile Selassie, the Royal British Airforce bombed two towns – Maekaelle and Corbetta. Thousands of defenseless civilians lost their lives as a result of aerial bombardment. It is recorded that ‘on 14th October [1943] 54 bombs dropped in Maekaelle, 6th October 14 bombs followed by another 16 bombs on 9thOctober in Hintalo, 7th/9th October 32 bombs in Corbetta’.

Between 2 and 5 million’ people died between 1958 and 1977 as a cumulative result. Haile Selassie, who was emperor at the time, refused to send any significant basic emergency food aid to the province of Tigray,

👉 3. Mengistu Hailemariam (1937 – )

1979 – 1985 + 1987

Due to organized government policies that deliberately multiplied the effects of the famine, around 1.2 million people died from this famine. Mengistu & his Children still alive & ‘well’ while Tigrayans starving again.

👉 4. Abiy Ahmed Ali (1976 – )

2018 – Until today: over 500.000 already dead. 😠😠😠 😢😢😢 Unlike the past famine there is no natural or man-made drought, rather, Abiy simply uses war and hunger as a weapon. Abiy Ahmed sent his kids to America for safety, while bombing & starving Tigrayan kids!

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: