Islamic Jihad in Nigeria: Many Christians Feared Dead as Terrorists Attack Catholic Church
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2022
🔥 Many Christians Killed as Terrorists Attack Church During Service In Owo, Ondo State, Nigeria
💭 በናይጄሪያ ኦዎ፣ ኦንዶ ግዛት ቤተክርስቲያንን ያጠቁ ሙስሊሞች ቅዳሴ ላይ ያሉ ብዙ ክርስቲያኖችን ገድለዋቸዋል።
✞✞✞ ነፍሳቸውን ይማርላቸው!✞✞✞
💭 ኦዎ፣ ኦንዶ.…ኦ ኦ ኦ ኦ!
💥 አብዛኛዎቹ በ ‘ኦ’ ‘ኡ’ ‘ጂ’ የሚጀምሩ ቃላቶች አጋንንታዊ ናቸው። ለምሳሌ፤
- ☆ ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua
- ☆ ኦሮሞ/ ኦሮሙማ/ኡማ
- ☆ ኦሚክሮን/Omicron ወረርሽኝ
- ☆ ኦማር
- ☆ ኦማን(ከሰሜን ኢትዮጵያ የተሰረቁ የዕጣን ዛፎች የተተከሉባት፣ በተቃራኒው ሉሲፈራውያኑ የቡና እና ጫት ዛፎችን/ተክሎችን ወደ ኢትዮጵያ አስገብተው ተክለዋቸዋል፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ መዘዝ አንዱ መንስዔ)
- ☆ ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ
- ☆ ኦባማ
- ☆ ኦፕራ
- ☆ ኦቦቴ
- ☆ ኦዚል/አዛዝኤል
- ☆ ኦዲን (በሰሜን አውሮፓ፤ በኖርዌይ/ ኖርስ አፈ ታሪክ ውስጥ ካሉት ዋና አማልክት አንዱ ንው። ከጥንት ጀምሮ ኦዲን የጦርነት አምላክ ነበር። እነ ኖርዌይ ጦረኛውን ኦርሞው ግራኝን የወንጀል መሸፈኛውን የኖቤል ሽልማትን አስቀድመው ሰጡት)
- ☆ ዖዳ ዛፍ
- ☆ ዖዛ (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፮፥፯)
“የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ”
☆ ኦምሪ /ዘንበሪ የአክዓብ አባት (መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮)
- ፳፭ ዘንበሪም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ፥ ከእርሱም አስቀድሞ ከነበሩት ይልቅ እጅግ ከፋ።
- ፳፮ በናባጥም ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉ በምናምንቴም ነገራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ባሳተበት ኃጢአት ሄደ።
- ፳፯ የቀረውም ዘንበሪ ያደረገው ነገር፥ የሠራውም ጭከና፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?
- ፳፰ ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በፋንታው ነገሠ።
💭 ክርስቲያኖችን የሚበላውን ዘንዶን ኦባሳንጆን ሕፃኗ ለምን ሸሸችው? | ተመልከቱ!
______________
Leave a Reply