በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን የኦሮሞ ሰአራዊት + ደጋፊዎቹን እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀላቸዋል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 29, 2022
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
❖ በ ሕዳር ፳፩/21 ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ከ፻/100 በላይ ንጹሐን ቀሳውስትና ምዕመናን በኢሳያስ አፈቆርኪ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስታዊ ሠራዊቶች፤ ልክ ጂኒው ብርሃኑ ጁላ እንዳቀደው፤ ልክ በቅድስት ማርያም ዕለት በአሳዛኝ መልክ ተገደሉ። ግን አልሞቱም፤ አራት መቶ ዘጠኝ ሚሊየን በጥይትና በሜንጫ የማይጨፈጨፉ ኃያላን መናፍስት ሆነው በመመለስ ገዳዮቻቸውንና አጋሮቻቸውን የሲዖል በር እስከሚከፍትላቸው ዕለት ድረስ ሰላምና እንቅልፍ እየነሷቸው ነው። እነ ጋኔን ግራኝ አህመድ ላይ ፣ኢሳያስ አፈወርቂ ላይ፣ ጀዋር ላይ፣ ሽመልስ አብዲሳ ላይ፣ ጂኒ ጁላ ላይ፣ እንዲሁም ደጋፊዎቻቸው በሆኑትና እንደ ቃኤል/ፍዬል በሚያቅበዘብዛቸው የኦሮሞ እና ኦሮማራ ሜዲያ ሰዎች ላይ በግልጽ እያየነው ነው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!
👉 የሰማዕታቱን የስም ዝርዝር በ PDF ለማየት ወደ ጦማሬ ይግቡ
______________
Leave a Reply