Cops in Brazil Gas Mentally Ill Brazilian Black Man to Death
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2022
😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 የብራዚል ፖሊሶች የአእምሮ በሽተኛውን ብራዚላዊ ጥቁር ሰው በጋዝ አፍነው ገደሉት።
✞✞✞ R.I.P ✞✞✞
ምስኪን፤ ነፍሱን ይማርለት።
😈 ለመሆኑ ከሁለት ዓመታት በፊት በአረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + ለማ መገርሳ + ሽመልስ አብዲሳ + ጀዋር መሀመድ በናዝሬት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በጋዝ ታፍነው የተገደሉትን ሰባት የተዋሕዶ ሕፃናት እናስታውሳቸዋለን?
እንግዲህ ሌላው ዓለም እንደኛ ትውልድ ልፍስፍስ አይደለምና፤ በብራዚል ከፍተኛ አመጽ መቀስቀሱ የማይቀር ነው። አዎ! አንድ ነፍስ በዚህ መልክ ስለጠፋች! በሃገራችን ግን በሚሊየን የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን ከዚህ በከፋ መልክ በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሲጨፈጨፉ፣ ሲቃጠሉ፣ ሲደፈሩና ሲሳደዱ ሁሉም ዝም! ጭጭ! “ምናገባኝ!” እያለ ነው።
በነገራችን ላይ በብራዚልም ሆነ በተቀረው ደቡብ አሜሪካም የዘረኝነት ጋኔን አለ። በየትኛውም የደቡብና መካከለኛው አሜሪካ የጥቁሮች ብቻ ያልሆነ ሃገር አንድ ጥቁር መሪ ሲሆን ወይንም ከፍተኛ ሥልጣን ሲይዝ አይታይም።
በብራዚል መንገድ ላይ አንድ የስፖርት ልብስ ለብሶ የሚሮጥ ነጭ ሰው ከታየ፤ “ስፖርት እየሠራ ነው!” ይባላል፤ ጥቁር ሰው ከሆነ ግን በተመሳሳይ መልክ መንገድ ላይ የሚሮጠው፤ “ያዙት፤ ሌባ ነው! ፖሊስ ፖሊስ!” ይባላል።
አዎ! ልክ እንደ አሜሪካ በብራዚልም ብዙ ጥቁሮች በፖሊስ እንደሚገደሉና እንደሚታሠሩ ቪዲዮው ይጠቁመናል።
💭 Video Appears to Show Brazilian Cops Gas Mentally Ill Man to Death in Car
💭 Federal police in Brazil forcing a mentally ill Black man into the back of a car and releasing a gas grenade in the vehicle, killing him. Federal highway police stopped 38-year-old Genivaldo de Jesus Santos, as footage shows, pinning him to the ground, putting him in the back of a police car, and trapping his kicking legs with the door as gas billows out of the vehicle. An autopsy confirmed that Santos, who suffered from schizophrenia, according to family members, died of asphyxiation. Santos’ nephew, Wallison de Jesus, told local media outlets that his uncle was unarmed. The nephew said that Santos became nervous after officers found medication packets during the encounter. As per the nephew’s account, he told officers that Santos needed the medication and that his uncle “didn’t resist.” Officers tell a different story, saying that Santos “actively resisted.” In a statement, Brazil’s Federal Police said that officers had tried to use “instruments of lesser offensive potential” and that they are investigating Santos’ death. The video has sent shockwaves through Brazil, where police violence is commonplace and disproportionately affects Black civilians.
______________
Leave a Reply