Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • May 2022
  M T W T F S S
   1
  2345678
  9101112131415
  16171819202122
  23242526272829
  3031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥን ያመጣል፣ ይህም የአሜሪካን፣ አውሮፓንና አረቢያን ውድቀት ያስከትላል | ትንቢቱ እየተፈጸመ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2022

❖ ይህን ግሩምና ትንቢታዊ የሆነ ትምህርት ያካፈሉን ወንድማችን ዛሬ ከእኛ ጋር በሕይወት አለመኖራቸውን በቅርቡ ነው ከከፍተኛ ሃዘን ጋር የሰማሁት። በዚህ አጋጣሚ ከከበረ ምስጋና ጋር ✞✞✞ R.I.P ✞✞✞ ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን ለማለት እወዳለሁ።

❖ ይህ ቪዲዮ በቀድሞው ቻኔሌ የቀረበው በግራኝ አብዮት አህመድና ለማ መገርሳ የሚመራው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ስልጣኑን ሊረከብ በሚዘጋጅበት ወቅት ልክ ከአምስት ዓመታት በፊት ነበር። ከግማሽ ሚሊየን በላይ ክሊክ አግኝቶ ነበር።

ከሁለት ዓመታት በፊት ለሁለተኛ ጊዜ አቅርቤው ነበር፤። ነገር ግን ተከታዩንም ቻኔል የዋቄዮ-አላህ አርበኞች ስላዘጉት፤ አሁን በድጋሚ አቅርቤዋለሁ።

👉 ከዚህ ጋር በተያያዘ ከአምስት ዓመታት በፊት የሚከተለውን በጦማሬ ጫር ጫር አድርጌ ነበር፦

💭 በሃገራችን እየሆነ ያለው ሁሉ ይህ ነው!

“የኢትዮጵያችን ውድቀት የተጀመረው ከ 1500 ዓመታት በፊት፤ ሮማውያኑ ወኪሎቻቸው የሆኑትን እነ መሀመድ እና ተከታዮቹን ወደ ኢትዮጵያ ልከው ነገሥታቶቻችን ካታለሉበት ጊዜ ጀምሮ ነበር። ባለፉት 100 ዓመታትም ቢሆን፣ በነገሥታቶቻችን ላይ የምዕራባውያኑ እና የአረቦቹ ተጽእኖ በደንብ ይታይባቸው ነበር። የነግሥታቶቻችን አማካሪ ማጣትና መታለል ባለፉት 40 ዓመታት ኢ–አማኒያዊ እና እስላማዊ ለሆነው የመከፋፈያ መንገድ በሩን ከፍቷል። ላለፉት 40 ዓመታት ዓለማዊ ኢ–አማንያንና ሙስሊሞች ኢትዮጵያን ያስተዳድሯታል ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም።

በቅርቡ እንኳን፣ በስጋውያኑ ኤዶማውያ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያን ልጆች ርኩስ ርዕዮተ ዓለማት የተታለሉት የአፄ ኃይለ ሥላሴ እና የክሎኔል መንግስቱ መስተዳደሮች(ልብ እንበል፡ መስተዳደር)ወሎን፣ ትግራይን እና ኤርትራን ለምዕራባውያኑ የዓየር–ጠባይ ቅየራ ቴክኖሎጁ በሩን በመክፈት ለአስቃቂ ድርቅና ረሃብ እንዲጋለጡ አደርገዋቸው ነበር። ልክ ይህን ድርጊት ከፈጸሙ በኋላ የኔቶ ሠራዊት በ”እርዳታ ሰጭነት” መልክ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ እንዲገባና ያዘጋጇቸውን የጊዜ ቦንቦችን በድብቅ እንዲቀብሩ አደረጉ። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን የሆኑት የተዋሕዶ ልጆች በረሀብና በድርቅ ብዙ ተሰውተዋል። አፄ ሚኒልክ የምወዳቸው ድንቅ ንጉሥ ቢሆኑም፤ ነገር ግን በአባታቸው በኩል ያገኙትን መንፈሳዊ ማንነት በመርሳት ስጋዊ የሆነውን የእናታቸውን ማንነት በመውሰዳቸው ከባዕዳውያኑ ስጋውያን(ከጣልያንና ጀርመን) ጋር በመቀራረባቸው በሃገረ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ድርቅና ረሃብ ተከስቶ ነበር። ምናልባት የመጀመሪያው፤ በጣልያኖች በኩል መርዛማ አጽዋትን ከውጭ አስመጥተው እንዲተከሉ በመፍቀዳቸው። በዚህም ድርቅና ረሃብ የተቀጠፉት መንፍሳውያኑ ኢትዮጵያውያን ነበሩ (የሰሚን ሸዋ፣ የቤተ አምሃራ እና የትግራይ ነዋሪዎች)። ይህም ለስጋውያኑ የጋላ ነገዶች ተከታታይ መስፋፋት አመቺ ሁኔታ ፈጥሯል።

ከታሪክ ለመማር ፈቃደኞች አይደለንምና ሰሜን ኢትዮጵያ ወይም ኤርትራ ከእናቷ እንደተቆረሰችም፣ የ ጠ/ምኒስትር መለስ ዜናዊ (ነፍሳቸውን ይማርላቸው!)እና ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለምዕራባውያኑ እና ለአረቦቹ በገቡላቸው ቃል መሠረት፤ “ባድሜ የኛ ነው” በሚል ሰበብ በሚሊየን የሚቆጠሩ መንፈሳውያኑ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን በድጋሚ ለመሰዋት በቅተዋል።

በሚቀጥለው የእብዶች ዙር ደግሞ እስካሁን በጦርነቱም ሆነ በረሃቡ ጉዳት ያልደረሰባቸውና ከሰሜኑ ጋር ሲወዳደር እምብዛም ደማቸው ያልፈሰሰውና “ተበድላችኋል!“ እየተባሉ፡ ልክ እንደ አረብ ፍልስጤሞች የተበዳይነት ካርድ እንዲጫወቱ የተደረጉትን ኦሮምኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችንን ነው በመጠቀም ላይ ያሉት። ይህ ታዲያ በጣም አያሳዝንም? መቼ ነው የምንማረው? ያሰኛል። በመጽሐፍ ቅዱሳችን፡ እግዚአብሔር “ሕዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል።” ያለዉ ይህን ለማናስተውል ህዝቦች መሆኑ ነው።

ባጭሩ፡ የጨካኞቹ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን መንፈስ አገራችን ከገባበት ጊዜ አንስቶ ባልሆነ ነገር እርስበርስ ለመከፋፈል ስለበቃን ሳንወድ በግድ ከጠላቶቻችን ጋር እንደንመሳጠር፣ ለእነርሱ የረጅም ጊዜ የጥፋት ሤራ እንድንጋለጥ ተደርገናል። እግዚአብሔር ከሌላ ደም መፋሰስ ይጠብቀን፡ ነገር ግን ከመጣም፤ ኢትዮጵያውነታቸውንና ክርስቶስን የካዱት እንዲሁም በኢትዮጵያ ላይ ሰይፋቸውን የመዘዙት ሁሉ ፍርክስክሳቸው ለመጨርሻ ጊዜ መሬት ውስጥ ተቀብሮ ይቀራል። በዚህ አንጠራጠር!”

[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥]

 • ፳፰ እኛም፥ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ይስሐቅ የተስፋ ቃል ልጆች ነን።
 • ፳፱ ነገር ግን እንደ ሥጋ የተወለደው እንደ መንፈስ የተወለደውን በዚያን ጊዜ እንዳሳደደው ዛሬም እንዲሁ ነው።
 • ፴ ነገር ግን መጽሐፍ ምን ይላል? የባሪያይቱ ልጅ ከጨዋይቱ ልጅ ጋር አይወርስምና ባሪያይቱን ከልጅዋ ጋር አውጣት።
 • ፴፩ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ የጨዋይቱ ልጆች ነን እንጂ የባሪያይቱ አይደለንም።

💭 አሜሪካዊው ፖለቲከኛ ጉሮሮው ተዘጋ | በኢትዮጵያና በውጭ የሚታየው “የኦሮሞ” እንቅስቃሴ የአሜሪካን፣ የአውሮፓንና የአረቦችን ውድቀት ያስከትላል

እኔ በጥቂቱ የማክለው፤ ባለፈው እንዳወሳሁት፤ የታላቋ ኢትዮጵያ ውድቀት የጀመረው፣ የቀድሞዎቹ አባቶቻችንና መሪዎቻችን በሮማውያን በመታለል የመሀመድን ተከታዮች ምድረ ኢትዮጵያ ከገቡበት ጊዜ አንስቶ ነው። ከዝያ ጊዜ ጀምሮ የነበሩት መሪዎቻችን በዓለም በቃኝነት እራሳቸውን ስለሚያገሉ፣ ጠላት ጦርነት ሲገጥማቸው ብቻ ነበር እራሳቸውንና አካባቢያቸውን ለመከላከል ዝግጁ የነበሩት። በዚህም ሳይወዱ በግድ ወይ እራሳቸውን ያጠፋሉ አሊያ ደግሞ ከውጭ ኃይሎች ጋር በመተባበር ተቃዋሚ በሚሏቸው ወገኖቻቸው ላይ ይዘምታሉ። ባለፉት 1400 ዓመታት እስኪ ነገስታቶቻችን እና መሪዎቻችን (ከኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም በቀር)እንዴት ህይወታቸው እንዳለፈ መለስ ብለን እንይ፦ ሁሉም፣ ወይ ተመርዘው፣ አንገታቸው ተቆርጦና በጥይት እንዲገደሉ ተደርገው ነበር ሀይወታቸው ያለፈው። (ነፍሳቸውን ይማርላቸው!)ምናልባት ከ አፄ ቴዎድሮስ በቀር፣ ሁሉም ከውጭ ኃይሎች ጋር ተባበረው በወገኖቻቸው ላይ ተገቢ ያልሆነ ጥፋት ያደርሱ ነበር።

በቅርቡ እንኳን፣ በያፌትና ሴም ልጆች ርኩስ ርዕዮተ ዓለማት የተታለሉት የአፄ ኃይለ ሥላሴ እና የክሎኔል መንግስቱ መስተዳደሮች(ልብ እንበል፡ መስተዳደር)ወሎን፣ ትግራይን እና ኤርትራን ለምዕራባውያኑ የዓየር-ጠባይ ቅየራ ቴክኖሎጁ በሩን በመክፈት ለረሃብ እንዲጋለጡ አደረጓቸው፣ ከዚያም የኔቶ ሠራዊት በ”እርዳታ ሰጭነት” መልክ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ እንዲገባና ያዘጋጇቸውን የጊዜ ቦንቦችን በድብቅ እንዲቀብሩ አደረጉ። በረሀብና በድርቅ ብዙ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ተሰው። ሰሜን ኢትዮጵያ ወይም ኤርትራ ከእናቷ እንደቀተቆረሰችም፣ የ ጠ/ምኒስትር መለስ ዜናዊ ነፍሳቸውን ይማርላቸው!)እና ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለምዕራባውያኑ እና ለአረቦቹ ቃል በመግባታቸው፤ “ባድሜ” የኛ ነው በሚል ሰበብ በሚሊየን የሚቆጠሩ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን እንዲሁ ለመሰዋት በቅተዋል። የሚቀጥለው ዙር ደግሞ እስካሁን በጦርነቱም ሆነ በረሃቡ ጉዳት ያልደረሰባቸውና ከሰሜኑ ጋር ሲወዳደር እምብዛም ደማቸው ያልፈሰሰውና “ተበድላችኋል!“ እየተባሉ፡ ልክ እንደ አረብ ፍልስጤሞች የተበዳይነት ካርድ እንዲጫወቱ የተደረጉት ኦሮምኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችንን ነው በመጠቀም ላይ ያሉት። ይህ ታዲያ በጣም አያሳዝንም? መቼ ነው የምንማረው? ያሰኛል። በመጽሐፍ ቅዱሳችን፡ እግዚአብሔር“ሕዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል።” ያለዉ ይህንን ለማናስተውል ህዝቦች መሆኑ ነው።

ባጭሩ፡ የጨካኞቹ የያፌት ልጆች እና የእርኩስ አረብ ሴማውያን መንፈስ አገራችን ከገባበት ጊዜ አንስቶ እርስበርስ ለመከፋፈል ስለበቃን ሳንወድ በግድ ከጠላቶቻችን ጋር እንደንመሳጠር፣ ለእነርሱ የረጅም ጊዜ የጥፋት ሤራ እንድንጋለጥ ተደርገናል። እግዚአብሔር ከሌላ ደም መፋሰስ ይጠብቀን፡ ነገር ግን ከመጣም፤ ኢትዮጵያውነታቸውንና ክርስቶስን የካዱት እንዲሁም በኢትዮጵያ ላይ ሰይፋቸውን የመዘዙት ሁሉ ፍርክስክሳቸው ለመጨርሻ ጊዜ መሬት ውስጥ ተቀብሮ ይቀራል። በዚህ አንጠራጠር!

ይህን ግሩም ትምህርት ላካፈሉን ወንድማችን በድጋሚ የእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሳቸው። በሃቅ ላይ የተመሠረት ጥልቅ ትዝብት ነው፤ በጥሞና እናዳማጥ።

ይህን ግሩም ትምህርት ላካፈሉን ወንድማችን የእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሳቸው፤ ግሩም አቀራረብ ነው። ስማቸውን አላገኘሁትም፤ ግን ዋናው ቁምነገር መልዕክቱ ላይ ነው።

በቀጣዩ ትዝብታቸው ላይ፡ ወንድማችን፡ ዘመናዊው የኢትዮጵያ ውድቀት የጀመረው ከ40 ዓመታት በፊት ነው፣ በማለት አውስተዋል፤ ይህን በከፊል እስማማበታለሁ። ነገር ግን እንደ እኔ፡ የኢትዮጵያችን ውድቀት የተጀመረው ከ 1500 በፊት፤ ሮማውያን ወኪሎቻቸው የሆኑት መሀመድ እና ተከታዮቹ ወደ ኢትዮጵያ ተልከው ነገሥታቶቻችን ካታለሉበት ጊዜ ጀምሮ ነው። ባለፉት 100 ዓመታትም ቢሆን፣ ነገሥታቶቻችን የምዕራባውያኑ እና የአረቦቹ ተጽእኖ በደንብ ይታይባቸው ነበር። የነግሥታቶቻችን አማካሪ ማጣትና መታለል ባለፉት 40 ዓመታት ኢ-አማኒያዊ እና እስላማዊ ለሆነው የመከፋፈያ መንገድ በሩን ከፍቷል። ላለፉት 40 ዓመታት ዓለማዊ ኢ-አማንያንና ሙስሊሞች ኢትዮጵያን ያስተዳድሯታል ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም።

💭 ድምጻቸው ላይ የለጠፍኩት ቪዲዮ፤

 • ምዕራቡ ከአርቦች እና ቱርኮች ጋር በማበር ኢትዮጵያን ክየአቅጣጫው እንዴት እንደሚያጠቁን ነው የሚያሳያን። አስገራሚ ነው!

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: