Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2022
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Biniam Girmay = Bikila + Bolt on a Bike | Bini Bini, it’s Time for Africa

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2022

Wow! With the likes of elegant Letesenbet excelling in long-distance running, and now humble Bini in cycling, we’re witnessing a bright future – the rise of the Axumite Ethiopian Empire coming soon. Yea, it’s time for Ethiopian Zionists!

🚴 Biniam Girmay becomes first Black African rider to win a Grand Tour stage at the Giro d’Italia 2022.

Biniam Girmay comes across as a humble man, an old soul too. “In the family we all look like old men,” Bini says with a smile.

🏃‍ The Great Abebe Bikila, the First African Olympic Gold Medalist Abebe Bikila Wins Rome 1960 Olympic Marathon barefooted as the course passed the obelisk of Axum, a monument that had been plundered from Ethiopia by Italian troops and hauled away to Rome.

🚴 ቢንያም ግርማይ = ቢቂላ + ቦልት በብስክሌት | ቢኒ ቢኒው፣ ጊዜው ለአፍሪካ ነው።🚴

ዋዉ! እነ ድንቋ ለተሰንበት ግደይ በረዥም ርቀት ሩጫ እንደጎበዙት፣ አሁን ደግሞ ትሁቱ ቢኒ በብስክሌት ስፖርት ተዓምር እየሠራ ነው። በእውነት ለወደፊቱ ብሩህ ተስፋ እያየን ነው ፥ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ትንሣኤ ተቃርቧል ተቃርቧል። አዎ ጊዜው የጽዮናውያኑ ኢትዮጵያውያን ነው!

🚴 ቢኒያም ግርማይ በ ‘ጂሮ ዲ ኢታሊያ 2022’ ከአንጋፋዎቹ የብስክሌት ውድድሮች አንዱ የሆነውን መድረክን እንደ ዩሴን ቦልት ፈጥኖ በማሸነፍ የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ ብስክሌት ጋላቢ ለመሆን በቃ።

ቢኒያም ግርማይ እንደ ትሁት ሰውና ጥንታዊ የሆነ ነፍስ ያለውም ወጣት ሆኖ ይታያል። ቢኒ በፈገግታ “በቤተሰብ ውስጥ ሁላችንም ልክ እንደ አረጋውያን እንመስላለን።” አለ።” ይለናል የብስክሌት ስፖርት መጽሔት ዘገባ።

🏃‍ ታላቁ አበበ ቢቂላ፣ የመጀመሪያው የአፍሪካ ኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ አበበ ቢቂላ የሮም 1960 ኦሊምፒክ ማራቶንን በባዶ እግሩ አሸነፈ ፥ ሩጫው ከኢትዮጵያ በጣሊያን ወታደሮች ተዘርፎ ወደ ሮም በተወሰደውና አሁን ወደ አክሱም በተመለሰው በአክሱም ሐውልት በኩል ሲያልፍ ነበር ጫማውን አውልቆ ለድል ያበቃውን ሩጫ የተያያዘው።

💭 “ረሳነው? | የአክሱም ሐውልት በመብረቅ የተመታበት ምስጢር”

https://addisabram.wordpress.com/tag/የአክሱም-ሐውልት/

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: