ተዓምር ነው! የደም እምባ በአሜሪካ ሰማይ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2022
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰]❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”
🛑 ከሳምንታት በፊት በኢትዮጵያ ሰማይ የታየችውን በማርያም መቀነት አክሊል የተከበብችውን ፀሐይ እናስታውሳለን?
- ❖ ክሊቭላንድ ሚሲሲፒ፤ ፳፪/22ሚያዝያ ፪ሺ፲፬ ዓ.ም ፥ የቅዱስ ኡራኤል ዕለት
- ❖ አሪዞና፤ ፳፫/23 ሚያዝያ ፪ሺ፲፬ ዓ.ም ፥ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት
🛑 አሜሪካ፤ በቃ! አረመኔውን ወኪልሽን ግራኝን ከሥልጣን አስወግጂው!
👉 ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ! ብለናል። 👈
______________
Leave a Reply