ከእስማኤላውያኑ ጋር አብራችሁ አክሱም ጽዮንን አስደፍራችኋታልና አንገታችሁን ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2022
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በቅድስት ማርያም ዕለት ❖
ሚያዝያ ፳፩ ሚያዝያ ፳፻፲፬ ዓ.ም
👉 ደመናው የአክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ቅርጽ ሠርቷል
👉 ወለሌ ላይ ጸበል ፈሰሰብኝና የተከፋፈለ የኢትዮጵያ ቅርጽ ታየኝ
👉 ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ! ብለናል። 👈
💭 አምና ላይ የሚከተለውን ምክር አዘል ጽሑፍ ለብዙ ‘ኢትዮጵያውያን’ ለመላክ ተገድጄ ነበር። በተለይ ስለ ጽዮን ዝም ላሉትና ሜዲያ ላይ እየቀረቡ ፀረ-ጽዮናውያን የጥላቻ መርዛቸውን ለሚረጩት ቃኤላውያንና ፈሪሳውያን እስከ ዓለፈው ዓመት የጌታችን ስቅለት ድረስ እንዲመለሱና ንሰሐ እንዲገቡ እንዲህ በማለት ተማጽኛቸው ነበር።
“ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ሺህ ምዕመናን በአክሱም ጽዮን ጨፈጨፈ። ከሃዲዎቹም ጦርነቱን ደገፉችሁት! አይ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች + ቱርኮች + ኢራኖች + ሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈራችሁ ወቅት ሁላችሁም አብቅቶላቸዋል፤ አሁን አንገታችሁን ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!“
ሉሲፈራዊው የረመዳን ጾም ልክ እንደጀመረ “የረመዳን ጂሃድ” በሚል ርዕስ ተከታታይ ቪዲዮዎችን አቅርቤያለሁ። በዚህም “ሙስሊሞች የመሀመድን ፊሽካ ከሲዖል እየተጠባበቁ ነው፤ ተዘጋጁ! ቀርቧል አራጁ!” በማለት ለማስጠንቀቅ ሞክሪያለሁ። በተጨማሪ በእነዚህ ዕለታት፤ 👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም ቁልፍ የሆኑ ክስተቶች እንደሚከሰቱም ደጋግሜ አወሳለሁ።
አሁን ሁሉም ነገር እያየነው ነው፤ መሀመድ ፊሽካውን ከሲዖል ነፍቶላቸዋልና መሀመዳውያኑ የዋቄዮ–አላህ–ሉሲፈር ጭፍሮችና መሪዎቻቸው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጂኒ ጃዋር መሀመድ ብዙ አሰቃቂ ጭፍጨፋዎችንና ጥፋቶችን ስለጽዮን ዝም ባሉት ቃኤላውያን ላይ ይፈጽሙ ዘንድ ግድ ነው። ም ዕራባውያኑ ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ላቀዱት እኩይ ተግባራቸው/ጂሃዳቸው ሁሉ “False Flag Operation/ የውሸት ባንዲራ ተግባር“ የተሰኘውንና ጠላት‘ የሚሉትን ኃይል አስቀድሞ በመወንጀል ለጥቃት የሚዘጋጁበትን ዲያብሎሳዊ ስልትና ዘዴ ሁሌ መጠቀም ይወዳሉ። ኦሮሞዎቹ የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮችም ይህን ስልት ነው ቀደም ሲል በሰሜን እዝና በማይካድራ የተጠቀሙት። በማይካድራ ጭፍጨፋውን የፈጸሙት የኦነግ ኦሮሞዎች ለመሆናቸው ምንም ጥርጣሬ የለኝም፤ አሻራቸው ሁሉ የእነርሱ ነው። የእነ ግራኝ አማካሪዎቻቸው እኮ የሲ.አይ.ኤ ደጓሚዎች እነ ጆርጅ ሶሮስ፣ አረብ ሸሆች እና የቱርኩ ኤርዶጋኔን ናቸው።
በነገራችን ላይ የፈረንሳዩ ሰዶማዊ ፕሬዚደንት ‘አማኑኤል‘ ማክሮን በትንሣኤ ዕለት ምርጫውን ማካሄዱና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አጋሩም ልክ በዚሁ ዕለት ወደ ላሊበላ/ሰቆጣ አምርቶ ስለ ላሊበላና አክሱም መቀበጣጠሩ በአጋጣሚ አይድለም፤ ሁለቱም እርኩስ መንፈሳዊ የጋራ ተልዕኮ ስላላቸው ነው። ለላሊበላ የተመደበችው ኦሮሞው አፄ ምንሊክ ጂቡቲን የሸለሟት ፈረንሳይ ናት። ከሦስት ዓመታት በፊት ግራኝ አብዮት አህመድና ‘አማኑኤል ማክሮን‘ ወደ ላሊበላ አምርተው ካባ ከለበሱ በኋላ ይህ ሁሉ አስከፊ ነገር በሰሜን ኢትዮጵያ መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም።
😈 የቃኤል መንፈስ = የእስማኤል መንፈስ 😈
ሜዲያዎቻቸውን አየናቸው አይደል? የሌላው ቢቀር እንኳን በአክሱም ጽዮን ብቻ በኅዳር ጽዮን ዕለት በአህዛብ ተጨፍጭፈው የሰማዕትነትን አክሊል ለተቀዳጁት ጽዮናውያን ከሚያዝኑ፣ ከሚቆረቆሩና ድምጽ ከሚሆኑ ይልቅ በጎንደር በግራኝ የዋቄዮ–አላህ አርበኞች እጅ ለተገደሉት መሀመዳውያን በይበልጥ ሲቆረቆሩና በተደጋጋሚ ድምጻቸውን እያሰሙላቸው እንደሆነ እየታዘብነው ነው።
እንግዲህ እያገዱንም ቢሆን ለዓመት ያህል ማስጠንቀቂያዎችን ስንልክላቸው ከነበሩት ወገኖች መካከል “ኢትዮቤተሰብ ሜዲያ + አደባባይ ሜዲያ + ኢትዮ360 + ጽዋዕ ቲውብ + ምንሊክ ቲውብ + መረጃ ቲቪ + ዘመድኩን በቀለ + የሺበር ፋንታሁን እንዲሁም ሌሎችም። በተለይ ለጽዋዑ አስር አለቃ ዲ/ን አባይነህ ካሴ እና ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ፤ ወደ ትግራይ ሄደው ስለነበረና አባታችንን አባ ዘ-ወንጌልን ለማግኘት በመቻላቸው በተደጋጋሚ ስናስጠነቅቃቸው ነበር። ዛሬ ሁለቱም ጂሃድ ታውጆባቸዋልና የመሀመዳውያኑን ጽዋዕ ለመቅመስ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ሰማዕትነት ግን እንዲህ በቀላሉ አይገኝም!
❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰]❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”
______________
Leave a Reply