Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2022
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Babylon The Great IS The Harlot City of Mecca | ታላቂቱ ባቢሎን የጋለሞታዋ ከተማ መካ ነች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 27, 2022

ታላቂቱ ባቢሎን በእስልምና አውሬ ግዛት ጀርባ ላይ የምትጋልብ የጋለሞታ ከተማ መካ ናት።

😈 አውሬው ግዛት ጋለሞታይቱን ሴት በእሳት ያቃጥላታል[ራእይ ፲፯:፲፭፡፲፰]

አለኝም። ጋለሞታይቱ የተቀመጠችባቸው ያየሃቸው ውኃዎች፥ ወገኖችና ብዙ ሰዎች አሕዛብም ቋንቋዎችም ናቸው። ያየኃቸውም አስር ቀንዶችና አውሬው ጋለሞታይቱን ይጣላሉ፤ ባዶዋንና ራቁትዋንም ያደርጓታል፥ ሥጋዋንም ይበላሉ፥ በእሳትም ያቃጥሉአታል። እግዚአብሔር አሳቡን እንዲያደርጉ አንድንም አሳብ እንዲያደርጉ የእግዚአብሔርም ቃል እስኪፈጸም ድረስ መንግሥታቸውን ለአውሬው እንዲሰጡ በልባቸው አግብቶአልና። ያየሃትም ሴት በምድር ነገሥታት ላይ የምትነግሥ ታላቂቱ ከተማ ናት።

እንግዲህ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸችውንታላቂቷን ባቢሎን ስንመለከት በሳውዲ አረቢያ እምብርት ውስጥ ካለችው ከመካ በቀር ሌላ ከተማ እንደሌለች ምንም ጥርጥር የለውም።

😈 Babylon the Great is the harlot city of Mecca that rides on the back of the Beast Empire of Islam.

The Beast Empire burns the harlot woman with fire. (Revelation 17:15-18) When we see Babylon the Great described in the Bible there is no doubt that it is describing a literal city and that there is no other city other than Mecca in the heart of Saudi Arabia.

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: