ሕማማተ እግዚእ ፤ † መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2022
❖ የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች ❖
- † ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ የተፈጸመበት ሰኞ።
- † ማግሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን።
- † ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን።
- † ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ።
- † ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ።
- † ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ፡፡
____________
Leave a Reply