Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2022
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 16th, 2022

ሆሳእና ለዳዊት ልጅ | ሰማያዊ ልዑል አምላክ ትሑት ሆኖ ተገለጠ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2022

🌴 ሆሣዕና በአርያም እንኳን አደረሰን 🌴

ሰውን ከወደቀበት የበደል ጉድጓድ ያወጣው ዘንድ እግዚአብሔር ክንዱን ወደ ዓለም ላከ፡፡ ሰው ሆኖ የተገለጠው የእግዚአብሔር ክንድ በጉድጓድ ተጥሎ የነበረን በዚያም በሥጋ በነፍስ፤ በውስጥ በአፍአ ቆስሎ የነበረ አዳምን በትህትና ሁለተኛ አዳም ሆኖ በሥጋ የቆሰለውን በለበሰው ሥጋ ቆስሎ;በነፍስ የታመመውን በትምህርት አዳነ፡፡ ከእርሱ አስቀድሞ ሰውን ከሞት ወደ ሕይወት፤ ከባርነት ወደ ነፃነት የሚያመጣ ባለመኖሩ እርሱ ሁሉን የፈጠረ ሁሉን የሚያኖር እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ለሰው መድኃኒት ሆነ፡፡ በሞቱም መድኃኒትነትን አሣየ፡፡ በነቢይ መድኃኒተ ፈነወ እግዚአብሔር ለሕዝቡ፤ እግዚአብሔር ለሕዝቡ መድኃኒትን ሰደደ፡፡ (መዝ.፻፲፥፱) ተብሎ የተነገረው ተፈጸመ፡፡

ክርስቶስ ባለ መድኃኒት ሆኖ በኃጢአት ለታመሙ ደቂቀ አዳም ሁሉ ሕይወትን ይሰጥ ዘንድ ወደዚህኛው ዓለም መጣ፡፡ በምድራዊ ሥርዓት እንደምናየው መድኃኒትና ባለ መድኃኒት እንደሚለያዩ አይደለም፡፡ ሁለቱንም እርሱ በመምጣቱ (ሰው በመሆኑ) ፈጸመ እንጂ፡፡ መድኃኒት አድርጎ ሥጋውን ደሙን የሰጠ እርሱ ነው፡፡ በካህናት አድሮ ሰው በንስሐ ሲመለስ መድኃኒት ወደሆነው ወደ ራሱ የሚመራ እርሱ ነው፡፡

ክርስቶስ መድኃኒት መሆኑ በሕማሙ እና በሞቱ ነው፡፡ በእመቤታችን ማኅፀን የተጀመረው የእርሱ መድኃኒትነት እና ፍቅሩ ፍፃሜውን ያገኘው በሕማሙ እና በሞቱ ነው፡፡ መሐሪ ንጉሥ እርሱ መሆኑን ይገልጥ ዘንድ በፈቃዱ ወደ ኢየሩሳሌም መጣ፡፡ ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም ከመግባቱ አስቀድሞ ከኢየሩሳሌም ፲፮ ያህል ምዕራፍ በምትርቀው በቤተፋጌ ከደቀመዛሙርቱ ጋር ነበር፡፡

ከደቀ መዛሙርቱም ሁለቱን (ማለትም ጴጥሮስን እና ዮሐንስን) በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ ወዲያውም ወደ እርሷ ገብታችሁ ከሰው ማንም ገና ያልተቀመጠበትን ውርንጫ ታስሮ ታገኛላችሁ ፈትታችሁ አምጡልኝ፡፡ (ማር ፲፩፡፪) በማለት አዘዛቸው፡፡ ዳግመኛም ሰው ወዳልገባባት የተዘጋች የምሥራቅ ደጅ ወደ ምትባል ወደ ድንግል መጥቶ ዘጠኝ ወር ማኅፀኗን ከተማ አድርጎ እንደኖረ፤ ማኅየዊት ከምትሆን ሕማሙ በኋላም ሰው ባልተቀበረበት መቃብር እንደተቀበረ፤ አሁንም ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም ለመግባት ማንም ሰው ያልተቀመጠባቸውን በሌላ መንደር የሚገኙ አህያንና ውርንጫን እንዲያመጡ ደቀመዛሙርቱን አዘዘ፡፡

የፍጥረት ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በልደቱ እስትንፋሷን የገበረችለትን አህያ አሁን ደግሞ በፈቃዱ ስለ ሰው ሁሉ ሊሞት ሲል ንጉሥነቱን ሊያስመሰክርባት ወደደ፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ኢየሩሳሌም ድረስ ካለው ፲፮ ምዕራፍ አሥራ አራቱን በአህያ ላይ ሳይቀመጥ በእግሩ ሄደ፡፡ ከዚያም ሁለቱን ምዕራፍ በአህያ ላይ በመቀመጥ ከተጓዘ በኋላ የኢየሩሳሌምን መቅደስ ሦስት ጊዜ በውርጫዋ ላይ በመሆን ዞረ፡፡ በዚህም ለሰው ሁሉ ያለው ቸርነቱ፣ ሕግ የተሰጣቸው አይሁድ እና ሕግ ያልተሰጣቸው አሕዛብ ላይ እኩል ቀንበርን መጫን እንዳይገባ አጠየቀ፡፡

ወደ ኢየሩሳሌምም ሲሄድ ብዙ ሰዎች ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፣ ሌሎችም ከዛፍ ቅጠሎችን እየቆረጡ ያነጥፉ ነበር፡፡ (ማር. ፲፩፡፰)፡፡ ከዚያም ሰዎች ሆሣዕና በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው (ማር. ፲፩፡፱) በማለት አመሰገኑ፡፡ ይህም ዛሬ ለቤተ ክርስቲያን እኛ ክርስቲያኖች ቡሩክ ስሙ ለእግዚብሔር ወቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፤ የእግዚአብሔር ስሙ ምስጉን ነው፡፡ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ እርሱ ክርስቶስም ምስጉን ነው በማለት የአብ እና የወልድን መስተካከልን ገልጸን ጌታን እናመሰግናለን፡፡ ጌታን የሚከተሉት ሰዎች ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር (ማር.11፲፩፡፲) ይኸውም በልዕልና፣ በሰማይ ያለ መድኃኒት፣ ከሰማይ የመጣ መድኃኒት ማለት ነው፡፡

የእግዚአብሔር ፍቅር እና መሓሪ መሆን በክርስቶስ ሕማም እና ሞት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተገልጧል፡፡ ክርስቶስ የተቀበለው ሕማም እና ሞት የእርሱን አምላክነት እና ንጉሥነት አልሸሸገውም፡፡ እንደውም ዙፋኑን መስቀል በማድረግ ንጉሥነቱን በመድኃኒትነቱ ገልጿል እንጂ፡፡ በነቢይ እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር፣ እግዚአብሔር ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፤ በምድር መካከልም መድኃኒትን አደረገ መዝ. ፸፫፤፲፪ ተብሎ የተነገረው እግዚአሔብር ድኅነትን በፈጸመበት ማዕከለ ምድር ሲሰቀል በመድኀኒትነቱ ንጉሥነቱን መግለጡን ያመለክታል፡፡ ዳግመኛም አንሰ ተሰየምኩ ንጉሠ በላዕሌሆሙ በጽዮን በደብረ መቅደሱ፤ እኔ ንጉሥ ሆኜ ተሸምኩ በተቀደሰው ተራራ ላይ(መዝ.፪፡፮) ተብሎ የተነገረው ኦርቶዶክሳውያን አበው እነርሱ (አይሁድ) ሰቅለነው ገድለነው ኋላ ፈርሶ በስብሶ ይቀራል ይሉኛል እንጂ እኔ ደብረ መቅደስ በምትባል በመስቀል ላይ ነግሻለሁ በማለት ይተረጉሙታል፡፡

ጌታ ንግሥናው ክብሩ የተገለጠበት ሆነ እንጂ መታመሙ እና መሞቱ ውርደት ክብሩንም የሚሸሽግ አይደለም፡፡ ሊቁ ዮሐንስ አፈወርቅ ይትባረክ እግዚአብሔር ዘሰመየ ሕማማት ወልዱ ክብረ ወስብሐት፣ የልጁን ሕማማት ክብርና ምስጋና አድርጎ የሰየመ እግዚአብሔር ይመስገን አለ፡፡ እኛን ያከበረበት በመሆኑ ሕማሙ ክብር እንደተባለ እናስተውል፡፡ በመስቀል ላይ ሆኖም በቀኝ የተሠቀለው ወንበዴ አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ (ሉቃ ፳፬ )በማለት ንጉሥነቱ መስክሮለታል፡፡ ለዚህ ነው ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም በምስጋና መግባቱ መድኃኒትነቱን እና ንጉሥነቱን ያሳያል ያልነው፡፡ ዳግመኛም ሁሉን የያዘ ጌታ በአህያ ላይ መቀመጡ ትህትናው ያስረዳል፡፡ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል ዲባ ዕዋለ አድግ ነበረ፡፡ በማለት ሰማያዊ ልዑል አምላክ ትሑት ሆኖ እንደተገለጠ ተናገረ፡፡

ጌታ ከመድኃኒትነቱ የተነሣ ድንቅ የሆኑ እና ተአምራትን ለሰዎች አሳየ (ገለጠ)፡፡ እም ሆሳዕናሁ አርአያ ተአምረ ወመንክረ (ቅዳ. ጎርጎ.ዘኑሲስ) እንዲል፡፡ ይኸውም በአህያ ተጭኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ አእምሮ ጠባይዕ ያልቀናላቸው ሕፃናት ዕውቀት ተገልጾላቸው ሆሳዕና በአርያም እያሉ ጌታ በማመስገናቸው ነው፡፡ ዳግመኛም በከሃሊነቱ መናገር ለማይችሉ ዕውቀት ለሌላቸው ድንጋዮች ዕውቀት ተሰጥቷቸው መናገር ችለው ጌታን አመስግነዋል፡፡ እርሱ የባሕርይ አምላክ መሆኑ በሰውነቱም ቀድሞ በበደል ምክንያት ለሰው ከመገዛት ውጪ የሆኑ ፍጥረታት ዳግመኛ በሥጋዌ ለሰው እንደተገዙ ከዚህ ሁሉ ማስተዋል ይገባል፡፡

ጌታ ከመድኃኒትነቱ የተነሣ ልጅነት እና ተአምራት ማድረግን ገለጸ፡፡ እም ሆሳዕናሁ አርአያ ጸጋ ወኅይለ እንዲል (ቅዳሴ ጎርጎ. ዘኑሲስ)፡፡ የእርሱ ማዳን ከሰው ተወስዶበት የነበረ የጸጋ ልጅነት እንዲመለስለት አድርጋ በልጅነት ላይ ገቢረ ተአምራት (ተአምራትን ማድረግ) ገልጿል፡፡ ይኸውም እርሱ በረድኤት አድሮባቸው ድንቅ ተአምራትን ለሚያደርጉ ቅዱሳን መሠረት ነው፡፡ በተጨማሪም ልጅነትን ካገኙ በኋላ በበደል ሲገኙ ለንስሓ የሚሆን እንባን ሠጠ፡፡ እምሆሳዕናሁ ወሀበ ፈልፈለ አንብዕ ለኅጥአን እንዲል (ቅዳሴ ጎርጎ. ዘኑሲስ) ይኸውም የበደሉትን ያከብራቸው ዘንድ፣ ኀጥአንን ከኃጢአታቸው ያነጻቸው ዘንድ እንዲሁም የሳቱትን በንስሐ ይመልሳቸው ዘንድ ነው፡፡

ዳግመኛም ጌታ መድኀኒት ከመሆኑ የተነሣ ለዕውራን ዳግመኛ ብርሃንን ሰጠ፡፡ ይኸውም ለጊዜው በተፈጥሮ ዐይን ተሰጥቷቸው የታወሩትን ፈውሶ በሥጋ ብርሃን መስጠቱ ሲሆን፤ ፍጻሜው ግን በነፍስ ዕውቀትን ከማጣት የተነሣ ዕውራን የነበሩትን ትምህርትን; ዕውቀትን ገለጸላቸው፡፡ ይኸውም የእርሱ ገንዘቡ ስለሚሆን አንድነት ሦስትነት፣ አምላክነቱን መድኃኒት መሆኑን ገለጠላቸው ማለት ነው፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

UK Dumps African Refugees in Rwanda — Ukrainian Refugees Welcomed With Open Arms

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2022

👉 ብሪታኒያ አፍሪካውያን ስደተኞችን እንደ ባሪያ/ቆሻሻ በሩዋንዳ ትጥላቸዋለች፣ በሌላ በኩል ግን ለዩክሬን ስደተኞች እጆቿን ዘርግታ አቀባበል ታደርግላቸዋለች።

👉 የዩናይትድ ኪንግደም መንግስት ጥገኝነት ጠያቂዎችን ወደ ሩዋንዳ ለመላክ በማቀዱ “ዘረኛ” እና “ኢሰብአዊ” ነው ተባለ።.

💭 U.K. government blasted as “racist” and “inhumane” for plan to send asylum-seekers to Rwanda.

👉 Rwanda is The Most Densely Populated Mainland African Country.

Africans ( Former British Colonies)

Vs

Ukrainians (Never British Colony)

💭 Europe’s Approach to Ukraine Refugee Crisis Drawing Accusations of Racism

Poland Alone Has welcomed One Million Ukrainian refugees

European countries are welcoming most Ukrainian refugees with open arms, but people of colour say they are having a much more difficult journey.

💭 አውሮፓውያን ለዩክሬን ስደተኞች የሚያሳዩት የተለየና ሞቃታም አቀራረብ የዘረኝነት ክሶችን ቀስቅሷል

የአውሮፓ ሀገራት አብዛኞቹን የዩክሬን ስደተኞችን እጆቻቸውን ዘርግተው እየተቀበሏቸው ነው፣ ነገር ግን ነጭ ያልሆኑ ሰዎች የበለጠ አስቸጋሪ ጉዞ ያደርጋሉ። ፖላንድ ብቻ እስካሁን አንድ ሚሊየን ዩክሬናውያን ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ ላይ ትገኛለች። መላዋ አውሮፓ ለስደተኞቹ የምታሳየው አቀባበል የኤርትራ ስደተኞች በትግራይ ያዩትን ዓይነት ሞቅ ያለ አቀባበል ነው። የአውሬውን ኦሮሞ አገዛዝንና ኦሮሞራ ጭፍሮቹን ካስቀናቸውና ካስቆጣቸው ሁኔታ አንዱ ይህ በትግራይ የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ ነው። ኢትዮጵያዊውን እንግዳ ተቀባይነታችንንም ተነጠቅን ማለት ነው! በሂደት ግዕዛዊ ቋንቋችንንም፣ ክርስትናችንንም ኢትዮጵያ አገራችንንም ለመንጠቅ ነው ምኞታቸው። እኛ እያለን አይሳካላቸውም እንጂ!

💭 እንግዲህ እንደምናየው መላው ዓለም፤ ደቡብ አፍሪቃን እና እስራኤልን ጨምሮ፤ ከዩክሬይን ያመለጡ በሚሊየን የሚቆጠሩ ስደተኞችን (ዕቅዱ እስከ ሃያ ሚሊየን ዩክሬናውያንን ማስወጣት ነው) በደስታ በመቀበል ላይ ናቸው። ከስድስት ዓመታት በፊት ለሶሪያ መሀመዳውያን ስደተኞችም ተመሳሳይ አቀባበል ተደርጎላቸው ነበር።

ለአፍሪቃውያን፣ ለጥቁር ሕዝቦችና ለክርስቲያኖች ያላቸውን ጥላቻ ማሳየቱን አሁን ከመደበቅ ተቆጥበዋል። በዩክሬናውያኑ በኩል እያሉን ያሉት፤ “አንፈልጋችሁም! በአገራችሁ ቆዩ፤ ሕዝብ ቁጥራችሁ ከፍ ስላለና ለእኛ እያረጀ ላለው ሕዝባችን ለወደፊቱ አደገኛ ስለምትሆኑ እርስበርስ እናባላችኋለን! እየበከልንና እየመረዝን እንጨርሻችኋለን፤ ምናልባት አውሮፓ እና አሜሪካ የኑክሌር መሣሪያና ተመሳሳይ ጥቃት ሰለባ ከሆኑም አገሮቻችሁን እንረከብና ልጆቻችን አፍሪቃ እናሰፍራችዋለን” የሚለውን ነው። ይህ ሤራ አይደለም። ይህን ነው ያቀዱትና በወኪሎቻቸው በእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በኩል እያስፈጸሙት ያሉት።

የእኛ ሰው ግን የሚረባ አይደለም። ይህን እንኳን ማየት ተስኖታል፤ ሲነገርም መስማት አይፈልግም። አለመታደል ሆኖ ከዚህ እውር፣ ደንቆሮ፣ ክፉና አረመኔ ትውልድ ጋር ኢትዮጵያን/አፍሪቃን መጋራታችን በጣም ያሳዝናል። ለዘመናት እየተራበና ደሙን እያፈሰሰ እነዚህን ምስጋና ቢስ አረመኔ የዋቄዮአላህ ጭፍሮችን ያኖራቸውንና ከሦስት አራት ሴት ልጅ እየፈለፈሉ የሕዝብ ቁጥራቸውን ያለ ለከት ይጨምሩ ዘንድ የረዳቸውን ጽዮናዊ ባለውለታቸውን መጨፍጨፍና ማስራብ ብቻ አልበቃቸውም፤ እንደ ዕድል ሾልኮ በ ሱዳን ድንበር ወይንም በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ለመውጣት የሚሻውን ትግራዋይ እንኳን ይመልሳሉ፣ ያግታሉ፣ ይዘርፋሉ ይገድላሉ።

የሚገርም ነው፤ ባለፈው ሳምንት እዚህ በምኖርባት ከተማ መንገድ ላይ የጩኸት ድምጽ ሰምቼ ወደ አንድ ሕንፃ ሳመራ፤ አንድ በስድስተኛ ፎቅ መስኮት ላይ ያለ ነጭ እራሱን ከፎቁ ወርውሮ ለመግደል አንድ ነጭ ነገር በአንገቱ አጥልቆ “እራሴን ልገድል ነው!” እያለ ሲጮኽ ሰማነው። እንደ አጋጣሚ ሆኖ አጠገባችን የነበረ እዚያው ሕንፃ ውስጥ የሚኖር ኤርትራዊ በሩን ከፍቶ ወደሰውየው ቤት ከገባና ሰውየውንም ካዳነው በኋላ፤ ሰውዬ ሐበሻውን “ለምን አዳንከኝ!” ብሎ መነጽሩ እስኪሰበርና ትንሽ እስኪቆስል በቦክስ ገጨው። ልክ በዚህ ወቅት ይህ ሁኔታ ምስጋና ቢሶቹን ኦሮሞዎች ነበር ያስታወሰኝ። ከትግራይ የመጡት ሕወሓቶች የማይገባቸውን ግማሽ ኢትዮጵያን ለኦሮሞዎቹ ቆርሰው ሰጧቸው፤ ከዚያም ጊዜው ሲደርስ፣ ታንኩንም፣ ባንኩንም ሜዲያውንም ግድቡንም በአዲስ አበባና ዙሪያዋ የሚገኙትን ጽዮናውያን ሁሉ አስረክበዋቸው ወደ መቀሌ አመሩ። ኦሮሞዎቹ እስከ መቀሌ ድረስ ተከትለዋቸው በመምጣት ባለውለታቸውን ተጋሩን ልክ እንደ ሰውዬው ጨፈጨፏቸው፣ አስራቧቸው፣ ሴቶቻቸውን ደፈሩባቸው። ታዲያ ይህ አያሳዝንም አያስቆጣምን?!

ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ወቅት ነበር ከሺህ በላይ የሚቆጠሩት የዋልድባ ገዳም አባቶቻችን ለዘመናት ለመላዋ ኢትዮጵያ ፀሎት እያደረሱ ሲኖሩባት ታሪካዊ ገዳም በግራኝና ጭፍሮቹ እንዲባረሩ የተደረጉት። እርግጠኛ ነኝ ትዕዛዙ የመጣውም በተለይ ከአሜሪካውያኑ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሞግዚቶች ነው። የዚህ ጽንፈኛ ተግባር ዓላማም። ስውር መንፈሳዊ ውጊያ እየተካሄደ ነውና፤ በጸሎታቸው አውሎ ነፋሳቱን/ሃሪኬኖቹን/ቶርናዶዎቹን የሚያስነሱት አባቶችን በማፈናቀልና ወደ አክሱም ወስዶ ለረሃብና ለክትባት በማጋለጥ ከመላው የትግራይ ሕዝብ ጋር በጅምላ አብሮ በመጨረስ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ ነው። መንፈሳዊ ውጊያውን አልቻሉትምና! ድራማ እየሠሩ ያሉትም ጊዜ ለመግዛት ነው።

ደካማው የመኻል አገር ወገናችን ግን በግድየለሽነትና ከእግዚአብሔር ሕግጋት በመራቅ፤ እኛ እኮ ተቻችለንና ተፋቅረን ነው የምንኖረው!” እያለ የሚመጻደቀውና ዛሬ ለነገሠው የኢትዮጵያ ዘስጋ ባሪያ በመሆን ከሙስሊሙም ከመናፍቃኑ ጋር በግብዝነት ተደበላልቆ ቡና እየጠጣ፣ ጫት እየቃመና ጥንባሆ እያጤሰ ስለሚኖር ልክ የአህዛብን ባሕርያት ወርሶና አህዛብ የሚሠሩትን ጽንፈኛ ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል። አውቆትም ሆነ ሳያውቀው ባዕዳውያኑንና ጣዖታቱን ሁሉ እያመለከ ይኖር ዘንድ ግድ ነው።

በዚህ መልክ ከቀጠለ የውጩ ዓለም ኢትዮጵያውያንንእንደ አውሬ ማየት ስለሚጀምር ልጆቻቸው በመላው ዓለም ይሰቃያሉ፤ ሥራ ለመቀጠር፣ መኖሪያ ቤትና ትምህርት ቤት እንኳን ለማግኘት እጅግ በጣም ነው የሚከብዳቸው። ኢትዮጵያዊ የተባለ ሁሉ ፊቱን ሸፍኖና አንገቱን ደፍቶ የሚሄድበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። የም ዕራቡ ዓለም ኤዶማውያን እና የምስራቁ ዓለም እስማኤላውያኑ ይህን ነበር ለዘመናት ሲመኙ የነበሩት፤ ዛሬ በኦሮሞ ጭፍሮቻቸው አማካኝነት በጣም በረቀቀና ዲያብሎሳዊ በሆነ መልክ ጽዮናውያንን ከገደል አፋፍና ወንዝ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው በመጣል፣ በእሳት አቃጥለው ቪዲዮ በመቅረጽ ለመላው ዓለም በማሳየት ላይ ናቸው።

እንግዲህ ለዩክሬይናውያኑ የሚያሳዩት ሞቅ ያለ አቀባበል በተዘዋዋሪ የሚያስተላልፈው መልዕክት፤ “የራስህን ወገን ያላከበርክና ያልወደድክ እኔ ላከብርህና ልወድህ አልሻም!” የሚለው ነው።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፯]✞✞✞

፩ ሕዝቤ ሆይ፥ ሕጌን አድምጡ፤ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ።

፪ አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ ከቀድሞ ጀምሮ፥ ያለውንም ተምሳሊት እናገራለሁ።

፫ የሰማነውንና ያውቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ ለሚመጣ ትውልድ ከልጆቻቸው አልሰወሩም።

፬ የእግዚአብሔርን ምስጋናና ኃይሉን ያደረገውንም ተኣምራት ተናገሩ።

፭ ለልጆቻቸው ያስታውቅ ዘንድ ለአባቶቻችን ያዘዘውን ምስክር በያዕቆብ አቆመ፥ በእስራኤልም ሕግን ሠራ፤

፮ የሚመጣ፥ ትውልድ የሚወለዱም ልጆች ያውቁ ዘንድ፥ ተነሥተው ለልጆቻቸው ይነግራሉ፤

፯ ተስፋቸውን በእግዚአብሔር እንዲያደርጉ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እንዳይረሱ፥ ትእዛዙንም እንዲጠብቁ፤

፰ እንደ አባቶቻቸው እንዳይሆኑ ጠማማና የምታስመርር ትውልድ፥ ልብዋን ያላቀናች ትውልድ፥ ነፍስዋ በእግዚአብሔር ዘንድ ያልታመነች።

👉 WHO Chief Blames Racism For Greater Focus on Ukraine Than Ethiopia

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሃሰተኞቹን + ክፉዎቹን + ሟርተኞቹን + ሰላቢዎቹን የጽዮንን ጠላቶችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ከኢትዮጵያ የሚያስወግድበት ወቅት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2022

❖❖❖[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፥፵፬]❖❖❖

እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”

“የማያውቀውን የሚቀባጥር መሪ ለኢትዮጵያ ቀርቶ ለበሻሻም አይመጥንም!”

💭 ሀሰተኛው በዝቷል። ቆሻሾቹ እነ ግራኝ፣ ተቋማቱንና ሜዲያውን ሁሉ የተቆጣጠሩት በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ባዕዳውያን የተቀጠሩት ሃሰተኞቹ የዋቄዮአላህ አርበኞች የሚጠረጉበት ጊዜ ደርሷል።

እንደ ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ዓይነት የቆሸሸ፣ የተበላሸና የጠነባ እንዲሁም መናፍቁና ሙስሊሙ የሰለጠነበት፣ ዘረኝነት የተስፋፋበት፣ ተዋሕዶ የሚሰደብበት፣ ሃሰተኛ፣ ክፉ አረመኔና አጭበርባሪ አገዛዝ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ኪሳቸው በገንዘብ የሞላው ክፉዎቹ ተላላኪዎቹ ከአንደበታቸው ሃቅ የማይፈልቅ፣ ሃሰተኛ ቆሻሻ የሃገር ሸክሞች ሁሉ በቅርቡ ይጸዳሉ።

በተለይ በአገራችን፤ አላግባብ፣ ያለጊዜውና ያለቦታው በከንቱ፤ ስለ ጽዮን ዝም አንልም! ኢትዮጵያችን! ተዋሕዶ! ሰንደቃችን ወዘተ፤ እያሉ በግብዝነት ለሚወራጩት፣ ለሚቅበዘበዙትና በኢትዮጵያ፣ ተዋሕዶ እና ሰንደቁ ላይ በተዘዋዋሪ ለሚሳለቁት ቃኤላውያንና ይሁዳዎቹ፤ ወዮላቸው!

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ሲከፍት፤ እነዚህ ግብዞች የእግዚአብሔር ልጆች ቢሆኑ ኖሮ ጦርነቱንና ጭፍጨፋውን መደገፍና ማበረታታት ባልነበረባቸው፤ በተቃራኒው ጠላታቸውን ለይተው በማወቅ በኦሮሞው አገዛዝ ላይ በዘመቱ ነበር። ግን አለመታደል ሆኖ ግራው ቀኝ፣ ቀኙ ግራ የሆነና የተገለባበጠ አንጎል ስላላቸው፤ ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ እያሉ መኖሩን እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ መምረጡን ቀጥለውበታል። አይ እነዚህ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች፣ በቱርኮች፣ በሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈሩ ወቅት ነው ሁሉም ያበቃላቸው፤ እንደምናየው ለንሰሐ የመብቂያው ጊዜ እያመለጣቸው ስለሆነ አሁን አንገታቸውን ለዋቄዮአላህመሀመዳውያኑ ሰይፍ ያዘጋጁ! ኢትዮጵያ ከእነዚህ ቆሻሾች መጽዳት ያለባት መሆኑን እያየነው ነው፤ አባ ዘወንጌልም፤ “አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር። አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትም ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!

እግዚአብሔር የዘረጉትን ክፉ ዕቅዳቸውንና እርኩስ ሥራቸውን የሚያቋርጥበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ። መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እነዚህን ክፉዎች፣ ጠማሞች ቆሻሾች የሃገር ሸክሞች ሁሉ አጽድቶ በቦታቸው የእርሱ የሆኑትን የዋኾቹን፣ በልባቸው ክፋት የሌላቸውን፣ ከዘረኝነት የጸዱትንና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸውን ከየቤታቸው አውጥቶ፣ ከተበተኑበት ሰብስቦ የሚያነግሥበት ጊዜ ተቃርቧል።

👉 ምስጋና፤ ለዲያቆን ቢንያም ፍሬው

________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጂሃድ በስዊደን | የክርስቶስ ተቃዋሚውን መጽሐፍ ቍርአንን ፖለቲከኛው አቃጠለ፥ መሀመዳውያኑ አበዱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2022

😈 ዋቄዮአላህሉሲፈር + እስልምና + እባብ 🐍 + ፒኮክ 🦚

👉 የእስልምና ልሂቃንእንደሚሉን ከሆነ እባብእና ፒኮክየዲያብሎስ/ኢብሊስ ረዳቶች ናቸው።

አዎ! እያየነው አይደል?!

💭 የዴንማርክ የቀኝ አክራሪ ፓርቲ መሪ ሐሙስ ዕለት በስዊድን ሙስሊሞች በብዛት በሚኖሩበት አካባቢ የቁርኣንን ቅጂ በፖሊስ ጥበቃ ሥር አቃጠለው።

እንግዲህ ላለፉት ሦስት ዓመታት የእስልምና ወረርሽኝ ኮሮና አጋሩን ስለላካትና ክርስቲያኖችምእርስበርስ እየተባሉ የእነርሱን ጽንፈኛ ሥራ ስለሰሩላቸው መሀመዳውያኑ የተለመደውን ጂሃዳዊ ሽብር ከመንዛት ትንሽ ተቆጥበውና አርፈው ነበር። አሁን ግን መሀመድ ከሲዖል ሆኖ ፊሽካ እየነፋላቸውና ሰበባሰበብ እየፈለጉ ያዙን! ልቀቁን፤ አላህ ስናክባር!”

በአዲስ አበባም የዋቄዮአላህ አርበኞች በየመስጊዱና እባብ ገንዳው (አባ ገዳ) “ያዙን ልቀቁን!” በማለት ላይ ናቸው። አያስገርምም! ሁሉም፤ ሁሌ የመሀመድን ፊሽካ ነው ከሲዖል የሚጠብቁት!

ከእስልምና የከፋ መጥፎ ነገር በዚህ ዓለም የለምና እግዚአብሔር አምላክ ወደ ክርስቶስ ብርሃን ቶሎ ያምጣቸው!

በተለይ በአገራችን፤ አላግባብ፣ ያለጊዜውና ያለቦታው በከንቱ፤ ስለ ጽዮን ዝም አንልም! ኢትዮጵያችን! ተዋሕዶ! ሰንደቃችን ወዘተ፤ እያሉ በግብዝነት ለሚወራጩት፣ ለሚቅበዘበዙትና በኢትዮጵያ፣ ተዋሕዶ እና ሰንደቁ ላይ በተዘዋዋሪ ለሚሳለቁት ቃኤላውያንና ይሁዳዎቹ፤ ወዮላቸው!

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ሲከፍት፤ እነዚህ ግብዞች የእግዚአብሔር ልጆች ቢሆኑ ኖሮ ጦርነቱንና ጭፍጨፋውን መደገፍና ማበረታታት ባልነበረባቸው፤ በተቃራኒው ጠላታቸውን ለይተው በማወቅ በኦሮሞው አገዛዝ ላይ በዘመቱ ነበር። ግን አለመታደል ሆኖ ግራው ቀኝ፣ ቀኙ ግራ የሆነና የተገለባበጠ አንጎል ስላላቸው፤ ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ እያሉ መኖሩን እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ መምረጡን ቀጥለውበታል። አይ እነዚህ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች፣ በቱርኮች፣ በሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈሩ ወቅት ነው ሁሉም ያበቃላቸው፤ እንደምናየው ለንሰሐ የመብቂያው ጊዜ እያመለጣቸው ስለሆነ አሁን አንገታቸውን ለዋቄዮአላህመሀመዳውያኑ ሰይፍ ያዘጋጁ! ኢትዮጵያ ከእነዚህ ቆሻሾች መጽዳት ያለባት መሆኑን እያየነው ነው፤ አባ ዘወንጌልም፤ “አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር። አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትም ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፭፥፳]❖❖❖

ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!”

💭 Danish Far-Right Party Leader Burns The Quran Under Police Protection in Sweden

The Danish leader of the far-right Stram Kurs (Hard Line) party burned a copy of the Quran on Thursday in a heavily-populated Muslim area in Sweden, according to media reports.

Rasmus Paludan, accompanied by police, went to an open public space in southern Linkoping and placed the the Anti-Christ Islamic Quran down and burned it while ignoring protests from onlookers.

About 200 demonstrators gathered in the square to protest.

The group urged police not to allow the racist leader to carry out his action.

After the police ignored the calls, incidents broke out and the group closed the road to traffic, pelting stones at police.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: