የረመዳን ጂሃድ በኢየሩሳሌም | Clashes at Al-Aqsa Mosque Compound in Jerusalem
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 15, 2022
☪︎ መካ፣ በእየሩሳሌም መቅደስ ተራራ ከሚገኘው የአላክሳ መስጊድ በ666 ኖቲካል ማይል ርቀት ላይ ትገኛለች
💭 Israeli police clashed with Palestinians after prayers at Jerusalem’s Al Aqsa Mosque on the second Friday of Ramadan.
💭 ዛሬ በሰይጣናዊው ረመዳን ሁለተኛ አርብ ዕለት በእየሩሳሌም አል አቅሳ መስጊድ ከስግደት በኋላ የእስራኤል ፖሊስ ከፍልስጤማውያን ጋር ተጋጭቷል። ብዙ የተገደሉና የቆሰሉ “ሁሉም ኬኛ!” ፍልስጤማውያን የየዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች እንዳሉ እየተወራ ነው።
💭 በአዲስ አበባም የዋቄዮ-አላህ አርበኞች በየመስጊዱና እባብ ገንዳው (አባ ገዳ) “ያዙን ልቀቁን!” በማለት ላይ ናቸው። አያስገርምም! የመሀመድን ፊሽካ ነው ከሲዖል የሚጠብቁት! ከእስልምና የከፋ መጥፎ ነገር በዚህ ዓለም የለምና እግዚአብሔር አምላክ ወደ ክርስቶስ ብርሃን ቶሎ ያምጣቸው!
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፫]
፫ የኃጢአተኞችን ሰላም አይቼ በዓመፀኞች ቀንቼ ነበርና።
፬ ለሞታቸው መጣጣር የለውምና፤ ኃይላቸውም ጠንካራ ነውና።
፭ እንደ ሰው በድካም አልሆኑም፥ ከሰው ጋርም አልተገረፉም።
፮ ስለዚህ ትዕቢት ያዛቸው፤ ኃጢአትንና በደልን ተጐናጸፉአት።
፯ ዓይናቸው ስብ ስለ ሆነ ወጣ፤ ልባቸውም ከምኞታቸው ይልቅ አገኘ።
፰ አስበው ክፉ ነገርን ተናገሩ። ከፍ ከፍ ብለውም በዓመፃ ተናገሩ።
፱ አፋቸውን በሰማይ አኖሩ፥ አንደበታቸውም በምድር ውስጥ ተመላለሰ።
፲ ስለዚህ ሕዝቤ ወደዚህ ይመለሳሉ፤ ፍጹም ጊዜም በላያቸው ይገኛል፤
😈 በዚህ በኢየሩሳሌሙ የአላክሳ መስጊድ ላይ የተለጠፈው የጋኔን ምስል ዛሬ ለኮኮኮሮና ምርመራ በሥራ ላይ እየዋለ ካለው የዲጂታል ኮድ /“QR code“ ጋር የሚመሳሰል አስገራሚ ነገር ስላየሁበት ይህን ቪዲዮ እንደገና አዘጋጀዋለሁ ፥ ከአራት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ ነበር፤
👉 አስገራሚ ነው!
“መታየት ያለበት | ዝነኛው የኢየሩሳሌም ኤል-አቅሳ መስጊድ ላይ የሰይጣን/ ጋኔን ራስ ምስል ተለጥፏል”
ፍየል + አንበጣ = ባፎሜት
ምድረ ሞሪያ ለሦስተኛው የዓለም ጦርነት መንሥዔ ይሆናል ተብሎ በብዙዎች ዘንድ ግምት የተሰጠው ቁልፍ ቦታ ነው። የጥንት ባለይዞታዎች እንደሆኑ በሚያምኑና የይገባኛል ጥያቄ በሚያቀርቡት አጥባቂ አይሁዶችና በአሁን ጊዜ ቦታውን በይዞታነት ይዘው ባሉት በእስላሞች ዘንድ ፍጥጫ ያለ ሲሆን፡ የአይሁድ አጥባቂዎች በቦታው ላይ ሦስተኛው ቤተ መቅደሳቸው መሠራቱ የግድ ነው የሚል አቋም ስላላቸው በቦታው ላይ የታነጹትን መስጊዶች ለማጥፋት አልመው ሳይሳካላቸው በእስራኤል የጸጥታ አስከባሪዎች ቁጥጥር ስር ሊውሉ ችለዋል።
140,000 / አንድ መቶ ዐርባ ሺህ ካሬ ሜትር ስፋት እንዳለው የሚነገርለት ይህ አወዛጋቢ ቦታ በእስላሞች ይዞታ ሥር ያለ ሲሆን በስተቀኝ በደቡብ በኩል “ኤል አቅሳ” (El Aqsa Mosque) የሚባለው መስጊድ፡ እንዲሁም በጥንቱ የሰሎሞን ቤተ መቅደስ መሠረት ላይ እንደታነጸ የሚነገርለት “የዑመር ከሊፋ መስጊድ” ወይም የድንጋይ ጉልላት (Dom of the Rock) በላዩ ላይ ታንጸው ከኢየሩሳሌም በአንጻር ባለው በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ቆሞ የደሮዋን ኢየሩሳሌም ለሚቃኝ ሁሉ ከሁሉም ነገር ጎልተው ይታያሉ።
በ637 ዓ.ም. ገደማ እስላሞች በዑመር መሪነት ኢየሩሳሌምን ወረሩ ለቀጣይ አራት መቶ ዓመታት ያህል ኢየሩሳሌም የእስላሞች ከተማ ሆነች። በዚህ ጊዜ የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ታንጾበት የነበረው የሞሪያ ተራራ በእስላሞች ዘንድ ነቢያቸው መሀመድ ከዚህ ቦታ በመነሣት በመላእክት አማካይነት ታዋቂ የሌሊት ጉዞውን አድርጓል ተብሎ ስለሚታመንና ቦታውም በኢየሩሳሌም ከታማ የሚገኝ በመሆኑ ኢየሩሳሌምን ቅዱስዋ ከተማ “ኤል ቅዱስ” (ይህ ቃል ከ ግእዙ ቋንቋ የተወሰደ ነው) ብለው ሰየምዋት። በቅዱስዋ ከተማ በሚገኘው በሞሪያ ተራራ ላይም በ691 ዓ.ም. “የዑመር ከሊፋ” ወይም “የድንጋዩ ጉልላት“ (Dome of the Rock) የተባለውን መስጊድ፡ በ703 ዓ.ም. ደግሞ “ኤል አቅሳ” የተባለውን መስጊድ አነጹ።
እነዚህ ሁለት መስጊዶች በሞሪያ ተራራ ላይ ያላግባብ ከታነጹ ከአንድ ሺህ ዓመት በላይ ሆኗቸዋል። ምንም እንኳን መንግሥት እስራኤል ከተመሠረተ ከ1948 ዓ.ም. በኋላ እስራኤል አሮጌዋን ኢየሩሳሌምን ከአረቦች እጅ በጦርነት አስለቅቃ የያዘች ቢሆንም ታሪካዊውና የሞሪያ ምድር ዛሬም በእስላሞች ይዞታ ሥር እንዳለ ነው።
👉 ሌላ በጣም የሚገርም ክስተት፦
ልክ በመላው የሚገኙ ሙስሊሞች እንደሚያደርጉት፤ በ ኢየሩሳሌምም ያሉ ሙስሊሞች ወደ መካ ዞረው ነው የሚሰግዱት። ይህም ማለት ሲሰግዱ ወደ “ድንጋዩ ጉልላት” እና “ኤል አቅሳ መስጊድ” አፈንድደው(ይቅርታ!)ነው ማለት ነው። ይህ ስዶማዊነት ነው፤ የማይታየው ዲያብሎስ እርኩስ መንፈስ ነው፤ የሰዶማውያንና የእስልምና ፀረ–ክርስቶስ አምላክ ነው።
____________
Leave a Reply