Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2022
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 12th, 2022

Babylon Vs. Babylon | Saudi TV Mocks Joe Biden & ‘First Lady’ Kamala Harris

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 12, 2022

💭 The comedy sketch accurately depicted Joe Biden as a feeble old man with dementia.

At the end of his speech Biden falls back in Kamala Harris’ arms after suddenly falling asleep.

The fact this is coming from Saudi Arabia – which is a joyless, humorless place where things like music and humor are forbidden or despised – is embarrassing.

💭 Netflix removes Hasan Minhaj comedy episode after Saudi demand

Netflix has removed from its streaming service in Saudi Arabia an episode of a comedy show critical of the kingdom.

The second episode of Patriot Act With Hasan Minhaj was removed following a legal demand, which reportedly said it violated a Saudi anti-cybercrime law.

It features Minhaj mocking the actions of Saudi officials following the murder of the journalist Jamal Khashoggi and condemning the crown prince’s policies.

Netflix said it backed artistic freedom but had to “comply with local law”.

What did Hasan Minhaj say?

“Just a few months ago, Crown Prince Mohammed bin Salman, also known as ‘MBS’, was hailed as the reformer the Arab World needed. But the revelations about Khashoggi’s killing have shattered that image,” said Minhaj in the episode of Patriot Act removed by Netflix.

Since being named second-in-line to the throne in June 2017, Prince Mohammed has introduced a raft of headline-grabbing reforms, such as lifting the ban on women being allowed to drive and seeking to shift its economy away from oil.

But, he has also been criticised for escalating a crackdown on dissenting voices, among them a number of women’s rights activists, pursuing a war in neighbouring Yemen that has caused a humanitarian catastrophe, and starting a diplomatic dispute with Qatar that has divided the Gulf Co-operation Council.

At the end of the episode, Minhaj said: “I am genuinely rooting for change in Saudi Arabia. I am rooting for the people of Saudi Arabia. There are people in Saudi Arabia fighting for true reform, but MBS is not one of them.”

“And to those who continue to work with him, just know that with every deal you close you are simply helping entrench an absolute monarch under the guise of progress, because ultimately MBS is not modernizing Saudi Arabia. The only thing he is modernizing is Saudi dictatorship.”

___________

Posted in Ethiopia, Infotainment, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትልቅ ምልክት | በባለወልድ ዕለት በባለወልድ ቤተ ክርስቲያን ዙሪያ ፀሐይ በማርያም መቀነት | ግን ይህ ትውልድ ምሕረት ይገባዋልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 12, 2022

🛑 ድንቅ ነው፤ የዚህ የበዓለ ወልድ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ልክ እንደ ፀሐይዋ ክባማ ቅርጽ ነው ያለው 🛑

💭 ባለፈው ሐሙስ / መጋቢት ፳፱/29 ፳፻፲፬ ዓ.ም ዕለት በታላቁ የቅድስት ድንግል ማርያም በዓል የደስታ ፅንሰት እና በአለ ወልድ/ትስብእት ባለ እግዚአብሔር ቀን በኢትዮጵያ ሰማይ ፀሐይቱ በማርያም መቀነት አክሊል ተከብባ ነበር።

☀️እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ = የጽድቅ ፀሐይ = በማርያም መቀነት የታዘለች ፀሐይ☀️

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተፈጠረችው ፀሐይ ሳይሆን እርሱ በእርሱ የተፈጠረችው ፀሐይ ነው። በሌላ አገላለጽ፤ ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው።

እግዚአብሔር እንደ ፀሐይ ነው፤ ልታየው አትችልም፣ ያለ እሱ ግን ሌላ ነገር ማየት አትችልም። ምንም ብናስብም ዓለማችን በእርሱ ዙሪያ ነው የምትሽከረከረው።

ሰዎች አጽናፈ ሰማይ ምድራዊአማካይ ነው ብለው ያስቡ ነበር፤ ይህም ማለት ሁሉም ነገር በምድር ዙሪያ ይሽከረከራል። አሁን እንደምናውቀው ግን የእኛ ሥርዓተ ፀሐይ በፀሐይ ዙሪያ ነው የምትሽከረከረው። አንዳንድ ሰዎች ዓለም በምሳሌያዊ አነጋገር በዙሪያቸው ትሽከረከራለች ብለው ያምናሉ። እነዚህ ግን ራሳቸውን ያማከሉ “ኬኛዎች” ናቸው። ብንገነዘብም ባንገነዘብም፣ ሕይወታችን በእውነት እግዚአብሔርን ያማከለ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ወለም ዘለም ሳንል ተግተን መሥራት የምንጀመርበት ጊዜ አሁን ነው።

እግዚአብሔርን እና ፀሐይን ስናነጻጽር የብርሃንን ዘይቤ ከመጠቀም ውጪ ምንም ማድረግ አንችልም። ፀሐይ ዓለምን ታበራለች። እግዚአብሔር ሕይወታችንን ያበራል። ሁለቱም የማይቻል ነገር ይሰጣሉ፤ ነገር ግን ተግባሮቻችንን ለመምራት አነቃቂ/ተስማሚ ሃሳብ ያቀርባሉ። ከምዕራብ ወደ ምሥራቅ ለመጓዝ ፀሐይን እንደ የአሰሳ መመሪያ መጠቀም ይቻላል። እግዚአብሔር ትክክልና ስህተት የሆነውን ለመወሰን እንደ የሥነ ምግባር መመሪያ ሊያገለግል ይችላል። ሁለቱም በጨለማው ዓለም ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆነውን አቅጣጫ ይሰጡናል።

🛑 ከፀሐይና ከጨረቃ ጋር የሚከሰቱ የስነ ከዋክብት ሥነ-ምህዳሮች፤ “ታላቁና የሚያስፈራው የጌታ ቀን እንደሚመጣ” ያስታውቀናል።

❖❖❖[ትንቢተ ሚልክያ ምዕራፍ ፬፥፩፡፫]❖❖❖

እነሆ፥ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድድ ቀን ይመጣል፤ ትዕቢተኞችና ኃጢአትን የሚሠሩ ሁሉ ገለባ ይሆናሉ፤ የሚመጣውም ቀን ያቃጥላቸዋል፥ ሥርንና ቅርንጫፍንም አይተውላቸውም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። በምሠራበት ቀን በደለኞች ከእግራችሁ ጫማ በታች አመድ ይሆናሉና እናንተ ትረግጡአቸዋላችሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”

❖❖❖[ትንቢተ ሚልክያ ምዕራፍ ፬]❖❖❖

፩ እነሆ፥ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድድ ቀን ይመጣል፤ ትዕቢተኞችና ኃጢአትን የሚሠሩ ሁሉ ገለባ ይሆናሉ፤ የሚመጣውም ቀን ያቃጥላቸዋል፥ ሥርንና ቅርንጫፍንም አይተውላቸውም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።

፪ ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።

፫ በምሠራበት ቀን በደለኞች ከእግራችሁ ጫማ በታች አመድ ይሆናሉና እናንተ ትረግጡአቸዋላችሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።

፬ ለእስራኤል ሁሉ ሥርዓትንና ፍርድን አድርጌ በኮሬብ ያዘዝሁትን የባሪያዬን የሙሴን ሕግ አስቡ።

፭ እነሆ፥ ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ነቢዩን ኤልያስን እልክላችኋለሁ።

፮ መጥቼም ምድርን በእርግማን እንዳልመታ እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል።

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”

💭 ቪዲዮው ላይ አንዱ ታዛቢ ወገናችን፤ “እስኪ የአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ጠላቶች ፀሐይዋ ላይ ወጥተው ቀለማቱን ያውርዷቸው!” ሲል ይሰማል። ትክክል ነው! የተበላሸ ሰዓትም በቀን ሁለቴ ትክክል ነው። ይህ ጉዳይ ግን እርሱንም/እኛንም ነው የሚመለከተው፣ ማስጠንቀቂያ ከሆነም ለእርሱና ለመላዋ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ በአክሱም ጽዮን ላይ ለዘመቱትና ከብሔራቸው ይልቅ ለክርስቶስ ፀሐይና ለተዋሕዶ እምነት ቅድሚያ ሳይሰጡ ወገኖቻቸውን በጥይትና በረሃብ ለመቁላት ለሚሹት ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ መናፍቃንና መሀመዳውያን ሁሉ ምን እየመጣባቸው እንዳለ የሚጠቁም ማስጠንቀቂያ ነው።

በዚህ ዕለት በበዓለ ወልድ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሲካሄድ የነበረውን መርሃ ግብር ሙሉውን ቪዲዮ አዳመጥኩት። ሲሰብኩና ሲያስተምሩ የነበሩትን ቀሳውስትና መምህራን ሳዳምጥ፤ “በቃ ሁሉ በሃገራችን ምን እየተካሄደ እንደሆነ የተገነዘቡት አይመስለኝም” የሚል መደምደሚያ ውስጥ ነበር የገባሁት። ይህች ፀሐይ እንዳሳየችን በእኛ በኃጢአተኞች ላይ እየመጣብን ያለውን የእግዚአብሔር የቁጣ ሰይፍ በተገቢው ጋሻ እንመክት ዘንድ ሊረዳና ሊመክር የሚችል ነገር ማንም ሲናገር አልሰማሁም። “ዛሬም እንኳን በቀጥታ የመናገር በረከት አልተሰጣቸውም?” በሚል ጥያቄ በአህዛብ ኦሮሞ አውሬ አገዛዝ ለሚጨፈጨፉትና በረሃብ ስለሚቆሉት ጽዮናውያን የቅዱስ ያሬድ ልጆች ምንም ነገር አለማለታቸው ያሳዝናል ፤ ሁሉም ጸጥ፣ ጭጭ! ብሎ የተለመደውን የገንዘብ ማሰባሰቢያ ቅስቀሳ በተለመደው መልክ ሲያደርጉ ይሰማሉ። እንዴት ነው፤ ለሁሉም ለሁሉም ጊዜ አለው እኮ፤ እንዴት ነው፤ ወገኖቻችን አይራቡ፣ ወገኖቻችንን እንርዳቸው፣ ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይስፈን! ፍትሕ ይንገሥማለት የተሳናቸው? ልባቸው ምን ያህል ቢደነድን ነው እግዚአብሔርን በእጅጉ የሚያስቆጣ አቋም ሊይይዙ የቻሉት? እምነት ቢኖረን እንኳን ያለ ሥራ እኮ ዋጋ የለውም።

በማርያም መቀነት የታዘለችዋ ፀሐይ የምታስጠነቅቀው በአክሱም ጽዮን ላይ ለዘመቱትና ጽዮናውያንን በረሃብ ቆልተው ለመጨረስ ለደፈሩት የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ ከሃዲዎች ለሆኑት ለደቡባውያኑ ለኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ነው።

፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/ኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ

፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

እነዚህ የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ ጭፍራዎች የፈጠሯቸው ከሃዲ ቡድኖች አሁንም በጋራ ተናብበው እየሠሩ ነው። አዎ! አሁን ፻/100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል፤ ሻዕቢያ + ሕወሓት + ኦነግ + ብልጽግና + ኢዜማ + አብን በጋራ ሆነው መላውን የኢትዮጵያን ሕዝብን፤ በተለይ ኦሮሞ ያልሆነውን የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝብ እባባዊ በሆነ አካሄድ ሊያጠፉት ይሻሉ በተግባርም እየሞከሩት ነው። ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት አይቻላቸውም እንጂ፤ በምኞታቸው መሠረት፤ “አትርፈነዋል/አድነነዋል” የሚሉትን በተቻችለ መጠን ከክርስትና ሕይወት የራቀውን ወይም የወደቀውን ወጣትም ወኔውን ለማዳካም የተለያዩ ጦርነቶችን በመፍጠርና በማስራብ ሊያንበረክኩት ይሻሉ።

ከአራት ዓመታት በፊት ሕወሓቶች አዲስ አበባን ለቅቀው በመውጣት ወደ መቀሌ ሲያመሩና ጉማሬው ብርሃኑ ነጋ + ጂኒ ጃዋር + የኦነግ መሪዎች + ኢሳያስ አፈወርቂ ሁሉ ከሰለጠኑባትና ከተዘጋጁባት አስመራ/ሳዋ ወጥተው ያለምንም ፍራቻ ወደ አዲስ አበባ ሰተት ብለው ሲገቡ አዲስ አበባ ነበርኩ። ያኔ እራሴን አጥብቄ የጠየቅኳቸው ጥያቄዎች፤ “እንዴ! እነዚህ ሰዎች የሕወሓት ቀንደኛ ጠላቶች ከሆኑ ብዙ የሕወሓት ጄነራሎችና(ጄነራል ጻድቃንን ጨምሮ) የስለላና ደኽንነት ሰዎች ወደ ሚገኙባት ወደ አዲስ አበባ እንዴት በድፍረት ሰተት ብለው ሊገቡ ቻሉ? ማንን/ምንን ተማምነው ነው? እውነት የሕወሓት ጠላቶች ከሆኑስ እንዴት አንዲትም እንኳ የጠለፋ ወይንም የግድያ ሙከራ አልተካሄደባቸውም? ወዘተ” የሚሉት ጥያቄዎች ነበሩ። ይታየን፤ በትግራይ ላይ ጦርነቱ እስኪጀምር ድረስ የሕወሓት ጄነራሎች፣ የስለላና ደኽንነት ሰዎች እንዲሁም እስከ መቶ ሺህ የሚጠጉ ወታደሮች ሙሉ በሙሉ በአዲስ አበባ፣ ደብረ ዘይትና አካባቢው ቦታዎች ነበሩ። ትግራይን ለመውረር ሲዘጋጁ የነበሩትን ፋሺስቶቹን የመከላከያ ሰራዊት ወታደሮችንና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል የተሰኘውን የገዳዮች ጥርቅምን እስከ ጥቅምት ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ድረስ ሲያደራጇቸው፣ ሲያስለጥኑቸውና ለወረራውም ሲያዘጋጇቸው የነበሩት የሕወሓት ጄነራሎችና ኮሎኔሎች ነበሩ። ይህን የሚክድ አለ?

ሁሉም በጋራ እንደሚሠሩ የሚጠቁመን ክስተት ኦነግ የተሰኘው የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + በቀለ ገርባ ወዘተ. ቡድን ነው። ይህ ካለሰሜናውያን ፈቃድና እርዳታ ምንም ማድረግ ያልተፈቀደለት ይህ ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ ቡድን በሚቀጥሉት ቀናት በግልጽ እንደምናየው ከሁሉም “ሰሜናዊ” ከሆኑ ወገኖች ጋር ተናብቦ እየሰራ ያለ ብቸኛው ቡድን ነው። ኦነግ ከኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር፣ ከደብረጽዮን ጋር፣ ከአብዮት አህመድ ጋር፣ ከሙስጠፌ ጋር፣ ከአዴፓ ጋር፣ ከአብን ጋር፣ ከሲዳማ እና ወላይታ እንቅስቃሴዎች ጋር፣ ከግብጽ ጋር፣ ከሳውዲ እና ኤሚራቶች ጋር፣ ከሩሲያና ቻይና ጋር፣ ከአውሮፓውያን እና አሜሪካውያን ጋር እያጎበደደ አብሮ ይሰራል።

አምና ላይ፤ ኦነግ/ብልጽግና ከሻዕቢያ፣ ከሶማሌ፣ ከደቡብ እና አማራ ቡድኖች ጋር ሆኖ ጽዮናውያንን እንዲጨፈጭፍ ተደረገ። ኢአማኒው የሕወሓት ግራ ክንፍ፤ እንደ አንድ የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ/“Controlled Opposition ቡድን፤ የትግራይ ሕዝብ “ነፃ አውጭ” መስሎ እንዲቀርብና አስፈላጊ ነው የሚሉት የክርስቲያን ሕዝብ ቁጥር ቅነሳ እስኪካሄድ ድረስ የደም ማፍሰስ ድራማ ተጻራራሪ/ተቃዋሚ ሆኖ አንዲሠራ ተደረገ። እስከ ደብረ ብርሃንም ድረስ በስምምነት እንዲዘልቅ የተደረገው በተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል፤ በተለይ ኦሮሞ በተባለው ክልል የሚኖሩትን ጽዮናውያንን በሰበብ አጉሮ ለማስወገድ ሲባል ነው። በአዲስ አበባ + ናዝሬት + ደብረ ዘይት + ነቀምት + ደሴ + ኮምቦልቻ ወዘተ እስካሁን ድረስ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ጽዮናውያን እንደታጎሩና ከፊሎቹም በጅምላ ተጭፍጭፈው በጅምላ እንደተቀበሩ ሁሉንም እግዚአብሔር አምላክ በቪዲዮ ቀርጾታል። “ምርኮኞች” የተባሉትንም በመቀሌ ኬክ እያበሉ የሚያቆዩአቸው የትግራይን ሕዝብ ስብጥር ለመለወጥ ጽዮናውያንን እንዲደቅሉ ከተደረጉ በኋላ “ትግራይ” “ኦሮሚያ” የሚባሉ ሕገወጥ ሃገራት በሚመሰረቱበት ወቅት ልክ ግሪኮችና ቱርኮች ከመቶ ዓመታት በፊት እንዳደረጉት ምርኮኞቹን በኦሮሚያ ክልል በታጎሩት ጽዮናውያን በኩል፤ “የሕዝብ/የምርኮኛ ልውውጥ” በሚል የቅብብሎሽ ጨዋታ እራሳቸውን ለማዘጋጀት ነው። ሆኖም፤ ያላሳቡትና ያልጠበቁት ነገር ከሰሜን በኩል ስለሚመጣ፤ ይህ ዲያብሎሳዊ ሤራቸው አይሳካላቸውም!

በሚቀጥሉት ቀናት ደግሞ ኦነግ/ብልጽግና ከሻዕቢያ፣ ከሶማሌ፣ ከደቡብ ቡድኖች እና ከሕወሓት ጋር በመሆን አማራ የተባለውን ክልል ልክ በትግራይ ላይ እንደተደረገው ከየአቅጣጫው በመውረር በድሮን ሳይቀር መጨፍጨፉን ይጀምራል። ከስድስት ወር በኋላም ልክ በትግራይ ላይ እየተፈጸመ እንዳለው በተለይ የጎንደርና ጎጃምን ዙሪያ 360 ዲግሪ አጥረው/ዘግተው ሕዝቡን በረሃብና በበሽታ ይቆሉታል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ባልታወቀና ኢትዮጵያዊ በሆነ ኃይል ባፋጣኝ እስካልተገረሰሰ የጥፋትና ዕልቂት ፍኖተ ካርታው ይህ ነው።

ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የሻዕቢያ/ሕወሓት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ይህ መሆኑን ነው። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የሻዕቢያ/ህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።

የማርያም መቀነት/ቀስት ደመና አንድም ለምሕረት ሌላም ለመቅስፈት ነው የሚላከው። ታዲያ ዛሬ በሥልጣን ዙፋን ላይ ተቀምጦ ኢትዮጵያን ያስተዳድር ዘንድ እግዚአብሔር ከማይፈቅድለት ከፋሺስቱ ኦሮሞ ጁንታና ከዋቄዮአላህ እባብ ገንዳዎች ጋር ተደምሮ ብሎም ከእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጎን በመሰለፍ በጽዮናውያን ላይ ለመዝመት የወሰነው ይህ ከሃዲ ትውልድ ምሕረት ይገባዋልን? አምስት መቶ ሺህ ጽዮናውያን በአክሱም ጽዮን መጨፍጨፋቸው ያላስለቀሰውና የጽዮንን ቀለማት ትቶ ሉሲፈራውያኑ የሰጡትን ቀለማትና ባለ አምስትፈርጥ ኮከብ በስፋት ለማስተዋወቅ የደፈረ ይህ ከሃዲ ትውልድ እውነት በጎ ነገር ሊመጣለት ይገባዋልን? በፍጹም! ሁሉም በትዕቢት፤ “አንሰማም! አናይም!”እያሉ በንጹሐን ሕይወት ላይ፣ በሃገር ላይ ክፉ ጨዋታ የሚጫወቱት አካላት ሁሉ ከቻሉና/ከታደሉ የአውሬው የዋቄዮአላህሉሲፈር ሰአራዊት አንሰፍሶላቸዋልና ለሚመጣው የከፋ ጊዜ እራሳቸውን ያዘጋጁ።

ሉሲፈር = “የቀን ኮከብ፣ የንጋት ኮከብየቬኑስ ስም፣ ከግሪክ ፎስፈረስ ወይም ኢስፎሮስ። ሉሲፈር ከላቲን ነው፡ ሉክስ፣ ሉሲ፣ ሉሲ፣ ሉሲ እና ሉሲ፡ “ብርሃን”; እና ፌሮ፡ “መሸከም፣ መሸከም፣ መደገፍ፣ ማንሳት፣ መያዝ፣ መውሰድ”; እነዚህ በጥሬው እንደ “ብርሃን ተሸካሚ” ይዋሃዳሉ።

በውስጣችን በመሞት ብቻ ናሱን ነጭ በማድረግ የመካከለኛው ለሊት ፀሐይ (ወልድን/አብን) ማሰላሰል እንችላለን። ይህ የሚያመለክተው ፈተናዎችን ሁሉ ማሸነፍ እንዳለብን እና በውስጣችን የተሸከምንባቸውን እርግማን አምጪ ስሜቶችን( ምቀኝነትን፣ ትዕቢትን፣ ስንፍናን፣ ሆዳምነትን፣ ቁጣን፣ ጥላቻን፣ ስግብግብነትን፣ ምኞትን፣ ግድየለሽነትን፣ ክህደትን፣ ቂምን፣ አመጽን፣ መግደልን) ማስወገድ እንዳለብን ነው። ዲያቢሎስን ባፋጣኝ ነጭ ማድረቅ አለብን። ይህ የሚቻለው ከራሳችን ጋር በመዋጋት ብቻ ነው፣ “እኔ”፣ “እራሴ”፣ “ኬኛ” የሚሉትን ሁሉንም የስነ-ልቦና ውህዶችን በማፍረስ ነው።

በመለኮታዊው የ”ሰይፈ መለኮት” ፀሎት እንዲህ ብለን እንፀልያልን፤

፰፤ የሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ከድንግል ፡ ማርያም ፡ ከሥጋዋ ፡ ሥጋ ፡ ከነፍሷ ፡ ነፍስ ፡ ነስተህ ፡ ሰው ፡ የሆንክ ፡ ጌታዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሆይ ፡ በዚች ፡ በዛሬዪቱ ፡ ዕለት ፡ ወደኔ ፡ ና!

፱፤ ጌታዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሆይ ፡ መጥተህ ፡ ርዳኝ ፡ አድነኝም ፡ ኃጢአቴንም ፡ ሁሉ ፡ ስተሥርይልኝ።

፲፤ የሚያስደነግጥ ፡ መለኮታዊ ፡ መብረቅ ፡ የተንቦገቦገ ፡ መለኮታዊ ፡ ፍሕም ፡ ተወርዋሪ ፡ መለኮታዊ ፡ ቀስት።

፲፩፤ የሚያቃጥል ፡ መለኮታዊ ፡ እሳት ፡ የሚያበራ ፡ መለኮታዊ ፡ ፋና ፡ አንጸባራቂ ፡ መለኮታዊ ፡ ፀሐይ።

፲፪፤ ክቡድ ፡ የሆነ ፡ ዕብነ ፡ መለኮት ፡ የሚያንቀጠቅጥ ፡ መለኮታዊ ፡ ግርማ ፡ የሚንቦገቦግ ፡ መለኮታዊ ፡ ነበልባል።

፲፫፤ ያማረ ፡ መለኮታዊ ፡ ጋሻ ፡ ስኩረ ፡ ኃይል ፡ መለኮታዊ ፡ ጦር ፡ የሚያቃጥል ፡ መለኮታዊ ፡ ግለት።

፲፬፤ አሸናፊ ፡ መለኮአዊ ፡ እዘዝ ፡ የረቀቀ ፡ መለኮታዊ ፡ ሥልጣን ፡ ወይም ፡ ኃይል ፡ መለኮታዊ ፡ ብልጭልጭታና : ነጸብራቅ።

፲፭፤ የሚያበራ ፡ መለኮታዊ ፡ የብርሃን ፡ ፀዳል ፡ የተሳለ ፡ መለኮታዊ ፡ ሰይፍ።

፲፮፤ የሚያስፈራ ፡ መለኮታዊ ፡ ቃል ፡ አስደናቂ ፡ መለኮታዊ ፡ ነበልባል ፡ የሚቆራርጥ ፡ መለኮታዊ ፡ ገጀሞ።

፲፯፤ የሚያበራ ፡ መለኮታዊ ፡ ወርቅ ፡ ንጹሕ ፡ መለኮታዊ ፡ ባሕርይ ፡ በሊሕ ፡ መለኮታዊ ፡ ምሣር ።

፲፰፤ ምጡቅ ፡ መለኮታዊ ፡ ተራራ ፡ የተነጣጠረ ፡ መለኮታዊ ፡ ቀስት ፡ ትኩስ ፡ መለኮታዊ ፡ ቀስት ፡ ትኩስ ፡ መለኮታዊ ፡ ሙቀትና : ነበልባል።

፲፱፤ ነበልባሉን ፡ ያስረዘመ ፡ መለኮታዊ ፡ እሳት ፡ አሸናፊ ፡ መለኮታዊ ፡ ኃይል ፡ ገዥነት ፡ ያለው ፡ መለኮታዊ ፡ ገናንነት።

፳፤ የአድማስ ፡ ስፋት ፡ ያለው ፡ መለኮታዊ ፡ ብርሃን ፡ በእሳት ፡ የተከበበ ፡ መለኮታዊ ፡ ዙፋን ፡ ዕውነት ፡ በዕውነት ፡ ለዘላለሙ ፡ አሜን።

፳፩፤ ሰይጣንን ፡ ቀጥቅጦ ፡ ያጠፋው ፡ ጽኑዕ ፡ በትር ፡ እርሱ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው።

በይበልጥ የሚያንገበገበኝ ጉዳይ ይህን ገና በጊዜው ተገንዝበን ለውጥ ይመጣ ዘንድ የሚመለከታቸውን እነዚህን ቡድኖች ስንወተውት የነበርነውን አንዳንዶቻችንን ትንሽ እንኳን ሰምተውና እራሳቸውንም ጠይቀው በጊዜው ተጽዕኖ ፈጥረው ለውጥ ለማምጣት የሚችሉ ልሂቃን አለመኖራቸው ነው። ዛሬም፤ ሁሉም፤ “እኔ”፣ “እራሴ”፣ “ኬኛ” ብቻ

በማርያም መቀነት የታዘለችዋ ፀሐይ ከአሥራ አራት ዓመታት በፊት/ በኢትዮጵያ ሁለት ሺህ ዓመት መግቢያ ላይና የኦሮሞው ፋሺስት ደርግ አገዛዝ መውደቂያ ዋዜማ ላይም በ ፲፱፻፹፫/1983.ም ላይም ታይታ ነበር።

ሉሲፈራዊው ሸህ አላሙዲን የሉሲፈርን ድምጻውያንን እነ ቢዮንሴን፣ ሪሃንን፣ ኤኮንን ወደ አዲስ አበባ ለሚሌኔይሙ ሲጋብዝ እኔም ወደ አዲስ አበባ አምርቼ በተቻለኝ አጋጣሚ ሁሉ ተቆርቋሪ የሆነ ጩኸቴን ሳሰማ፣ ደብዳቢዎችን ለጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ስጽፍና ዛሬ በተለይ በጽዮናውያን ላይ የመጣውን መዘዝ ሊመጣ እንደሚችል ለባለሥልጣናቱ ለመጠቆም ደፍሬ ነበር። ከዚህም መካከል፤

በብሔር ብሔረሰብ የተከለሉት ክልሎች እንዲፈርሱ

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ላይ ያረፈው የሉሲፈር ኮከብ እንዲነሳ

ሕወሓት የተሰኘው የፓርቲ መጠሪያ ተለውጦ ኢትዮጵያ አቀፍ ብሔራዊ ፓርቲ እንዲቋቋም

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከምርጫ በፈቃዳቸው እንዲቆጠቡና ከበስተጀርባ ሆነው ተጽዕኖ እንዲፈጥሩ

የግዕዝ ቋንቋ በየትምህርት ቤቱ እንዲሰጥ

በሙስሊሙ ዓለም በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸመውን ግፍና በደል በመቃወም ቤተ ክርስቲያን ሰላማዊ ሰልፎችን እንድትጠራና አንድነትን እንድታሳይ

ኢትዮጵያ ከቱርክና አረብ አገሮች ጋር ያላትን ጥብቅ ግኑኝነት እንድታቆም

ወዘተ የሚሉት ነበሩ። ይህ እንግዲህ በ፪ሺ ዓመት ላይ ነበር። በጣም የሚገርም ነው፤ በማርያም መቀነት የታዘለችዋ ፀሐይ፤ እሑድ፤ ሚያዝያ ፭/5 ፪ሺ/2000 .ም ላይ በአዲስ አበባ በታየችበት ወቅት በኢትዮጵያ የአካባቢ ምርጫዎች ተካሄደው ነበር።

💭 BBC-ቢቢሲ ያኔ እንዲህ ሲል ዘግቦት ነበር

A Halo Around The Sun Startled PeopleiIn Ethiopia During Sunday’s Local Elections, With Many Seeing it as a Miracle or a Sign from God.

The ring of light caused by sunlight refracted by ice crystals hung in the sky for almost an hour before it finally faded and disappeared.

Some Ethiopians say it last appeared in 1991 before a military regime fell.

But the BBC’s Elizabeth Blunt in Addis Ababa says there is little chance it could augur change this time.

She says the overwhelming majority of candidates are from the government party.

Churchgoers who had flocked to see the visiting Patriarch of Alexandria, Pope Shenouda, acclaimed the phenomenon as a miracle, or at least a sign of a blessing from God.

“We accept any sign from God to encourage us in our way,” he said, “and confirm that we are going right in our way.”

Abuna Paulos, the Patriarch of Ethiopia, added his voice to those who believe in signs from God.

“If God reveals himself from the sky,” he told a press conference, “we believers do not get surprised. We only rejoice and double our efforts to thank God. Thank you, God, for revealing a sign.”

Dictatorship

But others looked for more secular implications.

Older people in Addis Ababa remember seeing the ring around the sun once before – in the last days of the Derg, the despised military dictatorship, just before its leader Mengistu Haile Mariam fled to Zimbabwe.

But there is little prospect of the government falling in these elections.

The opposition winners of the controversial elections in 2005 in urban areas never took their seats and did not stand again.

The most successful of the other opposition parties pulled out, complaining of intimidation and our correspondent says the results are almost certain to consolidate the ruling party’s hold on power.

Results have not been published yet but an election official said turnout had been massive.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: