WHO Director-General: The World Must Condemn Human Rights Abuses in Tigray as It Does in Ukraine
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2022
💭 Dr. Tedros:
“The Siege of Tigray is The Longest & Worst Siege in Modern History.“
“I Hope the World will give to Tigray a Fraction of Attention it Gave to Ukraine“
👉 Unless they’re working together with the two cruel monsters, Abiy Ahmed Ali and Isaias Afewereki, the Tigray leaders have two options in the next four weeks:
- Surrender and leave Tigray
- March into Asmara or Addis Ababa to remove the evil monsters, Isaias Afewerki and Abiy Ahmed Ali
💭 ዶክተር ቴድሮስ፡–
“የትግራይ ከበባ በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ ረጅሙ እና አስከፊው ከበባ ነው።”
“አለም ለዩክሬን የሰጠውን የተወሰነ ትኩረት ለትግራይም እንደሚሰጥ ተስፋ አደርጋለሁ”
👉 ከሁለቱ ጨካኝ ጭራቆች፤ ከአብዮት አህመድ አሊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አብረው ካልሰሩ በስተቀር የትግራይ መሪዎች በሚቀጥሉት አራት ሳምንታት ውስጥ ሁለት አማራጮች አሉዋቸው።
- እጅ ሰጥተው ከትግራይን ይውጡ
- ኢሳያስ አፈወርቂና አብይ አህመድ አሊ የተባሉትን ክፉ ጭራቆች ለማስወገድ ወደ አስመራ ወይም አዲስ አበባ ይዝመቱ
__________
Leave a Reply