Europe’s Approach to Ukraine Refugee Crisis Drawing Accusations of Racism
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2022
💭 Poland Alone Has welcomed One Million Ukrainian refugees
European countries are welcoming most Ukrainian refugees with open arms, but people of colour say they are having a much more difficult journey.
💭 አውሮፓውያን ለዩክሬን ስደተኞች የሚያሳዩት የተለየና ሞቃታም አቀራረብ የዘረኝነት ክሶችን ቀስቅሷል
የአውሮፓ ሀገራት አብዛኞቹን የዩክሬን ስደተኞችን እጆቻቸውን ዘርግተው እየተቀበሏቸው ነው፣ ነገር ግን ነጭ ያልሆኑ ሰዎች የበለጠ አስቸጋሪ ጉዞ ያደርጋሉ። ፖላንድ ብቻ እስካሁን አንድ ሚሊየን ዩክሬናውያን ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ ላይ ትገኛለች። መላዋ አውሮፓ ለስደተኞቹ የምታሳየው አቀባበል የኤርትራ ስደተኞች በትግራይ ያዩትን ዓይነት ሞቅ ያለ አቀባበል ነው። የአውሬውን ኦሮሞ አገዛዝንና ኦሮሞራ ጭፍሮቹን ካስቀናቸውና ካስቆጣቸው ሁኔታ አንዱ ይህ በትግራይ የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ ነው። ኢትዮጵያዊውን እንግዳ ተቀባይነታችንንም ተነጠቅን ማለት ነው! በሂደት ግዕዛዊ ቋንቋችንንም፣ ክርስትናችንንም ኢትዮጵያ አገራችንንም ለመንጠቅ ነው ምኞታቸው። እኛ እያለን አይሳካላቸውም እንጂ!
💭 እንግዲህ እንደምናየው መላው ዓለም፤ ደቡብ አፍሪቃን እና እስራኤልን ጨምሮ፤ ከዩክሬይን ያመለጡ በሚሊየን የሚቆጠሩ ስደተኞችን (ዕቅዱ እስከ ሃያ ሚሊየን ዩክሬናውያንን ማስወጣት ነው) በደስታ በመቀበል ላይ ናቸው። ከስድስት ዓመታት በፊት ለሶሪያ መሀመዳውያን ስደተኞችም ተመሳሳይ አቀባበል ተደርጎላቸው ነበር።
ለአፍሪቃውያን፣ ለጥቁር ሕዝቦችና ለክርስቲያኖች ያላቸውን ጥላቻ ማሳየቱን አሁን ከመደበቅ ተቆጥበዋል። በዩክሬናውያኑ በኩል እያሉን ያሉት፤ “አንፈልጋችሁም! በአገራችሁ ቆዩ፤ ሕዝብ ቁጥራችሁ ከፍ ስላለና ለእኛ እያረጀ ላለው ሕዝባችን ለወደፊቱ አደገኛ ስለምትሆኑ እርስበርስ እናባላችኋለን! እየበከልንና እየመረዝን እንጨርሻችኋለን፤ ምናልባት አውሮፓ እና አሜሪካ የኑክሌር መሣሪያና ተመሳሳይ ጥቃት ሰለባ ከሆኑም አገሮቻችሁን እንረከብና ልጆቻችን አፍሪቃ እናሰፍራችዋለን” የሚለውን ነው። ይህ ሤራ አይደለም። ይህን ነው ያቀዱትና በወኪሎቻቸው በእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በኩል እያስፈጸሙት ያሉት።
የእኛ ሰው ግን የሚረባ አይደለም። ይህን እንኳን ማየት ተስኖታል፤ ሲነገርም መስማት አይፈልግም። አለመታደል ሆኖ ከዚህ እውር፣ ደንቆሮ፣ ክፉና አረመኔ ትውልድ ጋር ኢትዮጵያን/አፍሪቃን መጋራታችን በጣም ያሳዝናል። ለዘመናት እየተራበና ደሙን እያፈሰሰ እነዚህን ምስጋና ቢስ አረመኔ የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮችን ያኖራቸውንና ከሦስት አራት ሴት ልጅ እየፈለፈሉ የሕዝብ ቁጥራቸውን ያለ ለከት ይጨምሩ ዘንድ የረዳቸውን ጽዮናዊ ባለውለታቸውን መጨፍጨፍና ማስራብ ብቻ አልበቃቸውም፤ እንደ ዕድል ሾልኮ በ ሱዳን ድንበር ወይንም በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ለመውጣት የሚሻውን ትግራዋይ እንኳን ይመልሳሉ፣ ያግታሉ፣ ይዘርፋሉ ይገድላሉ።
የሚገርም ነው፤ ባለፈው ሳምንት እዚህ በምኖርባት ከተማ መንገድ ላይ የጩኸት ድምጽ ሰምቼ ወደ አንድ ሕንፃ ሳመራ፤ አንድ በስድስተኛ ፎቅ መስኮት ላይ ያለ ነጭ እራሱን ከፎቁ ወርውሮ ለመግደል አንድ ነጭ ነገር በአንገቱ አጥልቆ “እራሴን ልገድል ነው!” እያለ ሲጮኽ ሰማነው። እንደ አጋጣሚ ሆኖ አጠገባችን የነበረ እዚያው ሕንፃ ውስጥ የሚኖር ኤርትራዊ በሩን ከፍቶ ወደሰውየው ቤት ከገባና ሰውየውንም ካዳነው በኋላ፤ ሰውዬ ሐበሻውን “ለምን አዳንከኝ!” ብሎ መነጽሩ እስኪሰበርና ትንሽ እስኪቆስል በቦክስ ገጨው። ልክ በዚህ ወቅት ይህ ሁኔታ ምስጋና ቢሶቹን ኦሮሞዎች ነበር ያስታወሰኝ። ከትግራይ የመጡት ሕወሓቶች የማይገባቸውን ግማሽ ኢትዮጵያን ለኦሮሞዎቹ ቆርሰው ሰጧቸው፤ ከዚያም ጊዜው ሲደርስ፣ ታንኩንም፣ ባንኩንም ሜዲያውንም ግድቡንም በአዲስ አበባና ዙሪያዋ የሚገኙትን ጽዮናውያን ሁሉ አስረክበዋቸው ወደ መቀሌ አመሩ። ኦሮሞዎቹ እስከ መቀሌ ድረስ ተከትለዋቸው በመምጣት ባለውለታቸውን ተጋሩን ልክ እንደ ሰውዬው ጨፈጨፏቸው፣ አስራቧቸው፣ ሴቶቻቸውን ደፈሩባቸው። ታዲያ ይህ አያሳዝንም አያስቆጣምን?!
ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ወቅት ነበር ከሺህ በላይ የሚቆጠሩት የዋልድባ ገዳም አባቶቻችን ለዘመናት ለመላዋ ኢትዮጵያ ፀሎት እያደረሱ ሲኖሩባት ታሪካዊ ገዳም በግራኝና ጭፍሮቹ እንዲባረሩ የተደረጉት። እርግጠኛ ነኝ ትዕዛዙ የመጣውም በተለይ ከአሜሪካውያኑ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሞግዚቶች ነው። የዚህ ጽንፈኛ ተግባር ዓላማም። ስውር መንፈሳዊ ውጊያ እየተካሄደ ነውና፤ በጸሎታቸው አውሎ ነፋሳቱን/ሃሪኬኖቹን/ቶርናዶዎቹን የሚያስነሱት አባቶችን በማፈናቀልና ወደ አክሱም ወስዶ ለረሃብና ለክትባት በማጋለጥ ከመላው የትግራይ ሕዝብ ጋር በጅምላ አብሮ በመጨረስ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ ነው። መንፈሳዊ ውጊያውን አልቻሉትምና! ድራማ እየሠሩ ያሉትም ጊዜ ለመግዛት ነው።
ደካማው የመኻል አገር ወገናችን ግን በግድየለሽነትና ከእግዚአብሔር ሕግጋት በመራቅ፤ “እኛ እኮ ተቻችለንና ተፋቅረን ነው የምንኖረው!” እያለ የሚመጻደቀውና ዛሬ ለነገሠው የኢትዮጵያ ዘ–ስጋ ባሪያ በመሆን ከሙስሊሙም ከመናፍቃኑ ጋር በግብዝነት ተደበላልቆ ቡና እየጠጣ፣ ጫት እየቃመና ጥንባሆ እያጤሰ ስለሚኖር ልክ የአህዛብን ባሕርያት ወርሶና አህዛብ የሚሠሩትን ጽንፈኛ ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል። አውቆትም ሆነ ሳያውቀው ባዕዳውያኑንና ጣዖታቱን ሁሉ እያመለከ ይኖር ዘንድ ግድ ነው።
በዚህ መልክ ከቀጠለ የውጩ ዓለም “ኢትዮጵያውያንን” እንደ አውሬ ማየት ስለሚጀምር ልጆቻቸው በመላው ዓለም ይሰቃያሉ፤ ሥራ ለመቀጠር፣ መኖሪያ ቤትና ትምህርት ቤት እንኳን ለማግኘት እጅግ በጣም ነው የሚከብዳቸው። ኢትዮጵያዊ የተባለ ሁሉ ፊቱን ሸፍኖና አንገቱን ደፍቶ የሚሄድበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። የም ዕራቡ ዓለም ኤዶማውያን እና የምስራቁ ዓለም እስማኤላውያኑ ይህን ነበር ለዘመናት ሲመኙ የነበሩት፤ ዛሬ በኦሮሞ ጭፍሮቻቸው አማካኝነት በጣም በረቀቀና ዲያብሎሳዊ በሆነ መልክ ጽዮናውያንን ከገደል አፋፍና ወንዝ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው በመጣል፣ በእሳት አቃጥለው ቪዲዮ በመቅረጽ ለመላው ዓለም በማሳየት ላይ ናቸው።
እንግዲህ ለዩክሬይናውያኑ የሚያሳዩት ሞቅ ያለ አቀባበል በተዘዋዋሪ የሚያስተላልፈው መልዕክት፤ “የራስህን ወገን ያላከበርክና ያልወደድክ እኔ ላከብርህና ልወድህ አልሻም!” የሚለው ነው።
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፯]✞✞✞
፩ ሕዝቤ ሆይ፥ ሕጌን አድምጡ፤ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ።
፪ አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ ከቀድሞ ጀምሮ፥ ያለውንም ተምሳሊት እናገራለሁ።
፫ የሰማነውንና ያውቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ ለሚመጣ ትውልድ ከልጆቻቸው አልሰወሩም።
፬ የእግዚአብሔርን ምስጋናና ኃይሉን ያደረገውንም ተኣምራት ተናገሩ።
፭ ለልጆቻቸው ያስታውቅ ዘንድ ለአባቶቻችን ያዘዘውን ምስክር በያዕቆብ አቆመ፥ በእስራኤልም ሕግን ሠራ፤
፮ የሚመጣ፥ ትውልድ የሚወለዱም ልጆች ያውቁ ዘንድ፥ ተነሥተው ለልጆቻቸው ይነግራሉ፤
፯ ተስፋቸውን በእግዚአብሔር እንዲያደርጉ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እንዳይረሱ፥ ትእዛዙንም እንዲጠብቁ፤
፰ እንደ አባቶቻቸው እንዳይሆኑ ጠማማና የምታስመርር ትውልድ፥ ልብዋን ያላቀናች ትውልድ፥ ነፍስዋ በእግዚአብሔር ዘንድ ያልታመነች።
_____________
Leave a Reply