Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2022
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 4th, 2022

Re-known Ethiopian Scientist Dr. Tewolde Arrested Because of His Tigrayan Ethnicity

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያ ም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

💭 Dr. Tewolde Berhan Gebre Egziabher, the re-known Ethiopian scientist, who has worked to ensure biodiversity and the rights of communities to their genetic resources has been arrested by the fascist Oromo regime of Ethiopia because he is of Tigrayan origin. Dr. Tewolde is undergoing cancer treatment – and is now at his death bed. 😠😠😠😢😢😢

💭 ብዙ ያልተነገረላቸው የኢትዮጵያ ድንቅ አርበኞች፤ ዶ/ር ተወልደ ገብረ እግዚአብሔር በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ታሠሩ! በኤዶማውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ትዕዛዝ ይሆን?

የብዝሃ ህይወት እና የማህበረሰብ የዘረመል ሀብታቸው እንዲከበር ሲሰሩ የነበሩት እና ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሄር የትግራይ ተወላጅ በመሆናቸው በፋሽስቱ የኦሮሞ መንግስት ቁጥጥር ስር ውለዋል። ዶ/ር ተወልደ የካንሰር/ነቀርሳ ህክምና እየተደረገላቸው ነው ፥ ግን አሁን በሞት አልጋ ላይ ናቸው።

😠😠😠 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ! 😢😢😢

😈 ይህ እንግዲህ በሉሲፈራውያኑ የምዕራቡ ዓለም ኤዶማውያን እና የምስራቁ ዓለም እስማኤላውያን ሞግዚትነት የሚመራው የኦሮሞው ምኒልክ ፬ኛ ትውልድ ሤራ መሆኑ ነው።

💭 ከዋቄዮአላህሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ

. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

👉 ከስምንት ዓመታት በፊት የሚከተለውን በጦማሬ አቅርቤው ነበር፤

💭 “2005: Dr. Tewolde Berhan Gebre Egziabher Denied Entry Visa to Canada to Tell His Story.…ኧረ: ኡ! ኡ! በሉ…….. ጋሽ ተወልደ የት አሉ???!!!”

____________

Posted in Ethiopia, Ethnicity, Genetics & Anthropology, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Massive Flights Being Canceled | Something Huge is Coming

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

✈ ብዙ በረራዎች እየተሰረዙ ነው | አንድ ትልቅ ነገር እየመጣ ነው ✈

💭 በአሜሪካ ብቻ አየር መንገዶች በሳምንቱ መጨረሻ ከሦስት ሺህ ሦስት መቶ በላይ የአሜሪካ በረራዎችን ሰርዘዋል።

💭 In The US alone Airlines cancel more than 3 300 US flights over weekend

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፳፬]❖❖❖

፩ እነሆ፥ እግዚአብሔር ምድርን ባዶ ያደርጋታል፥ ባድማም ያደርጋታል፥ ይገለብጣትማል፥ በእርስዋም የተቀመጡትን ይበትናል።

፪ እንደ ሕዝቡም እንዲሁ ካህኑ፥ እንደ ባሪያውም እንዲሁ ጌታው፥ እንደ ባሪያይቱም እንዲሁ እመቤትዋ፥ እንደሚገዛም እንዲሁ የሚሸጠው፥ እንደ አበዳሪውም እንዲሁ ተበዳሪው፥ እንደ ዕዳ አስከፋዩም እንዲሁ ዕዳ ከፋዩ ይሆናል።

፫ ምድር መፈታትን ትፈታለች፥ ፈጽማም ትበላሻላች፤ እግዚአብሔር ይህን ቃል ተናግሮአልና።

፬ ምድርም አለቀሰች ረገፈችም፤ ዓለም ደከመች ረገፈችም፤ የምድርም ሕዝብ ታላላቆች ደከሙ።

፭ ምድርም ከሚቀመጡባት በታች ረክሳለች፥ ሕጉን ተላልፈዋልና፥ ሥርዓቱንም ለውጠዋልና፥ የዘላለሙንም ቃል ኪዳን አፍርሰዋልና።

፮ ስለዚህ መርገም ምድርን ትበላለች በእርስዋም የተቀመጡ ይቀጣሉ፤ ስለዚህ የምድር ሰዎች ይቃጠላሉ ጥቂት ሰዎችም ይቀራሉ።

፯ የወይን ጠጅ አለቀሰች፥ የወይን ንግድ ደከመች፥ ልባቸው ደስ ያለው ሁሉ ተከዙ።

፰ የከበሮው ሐሤት ቀርቶአል፥ የደስተኞች ድምፅ ዝም ብሎአል፥ የመሰንቆ ደስታ ቀርቶአል።

፱ እየዘፈኑም የወይን ጠጅን አይጠጡትም፥ የሚያሰክርም መጠጥ ለሚጠጡት መራራ ይሆናል።

፲ ባድማ የሆነችው ከተማ ፈረሰች፤ ቤት ሁሉ ማንም እንዳይገባበት ተዘጋ።

፲፩ ስለ ወይኑም ጠጅ በአደባባይ ጩኸት ይሆናል፤ ደስታ ሁሉ ጨልሞአል፥ የምድርም ሐሤት ፈርሶአል።

፲፪ ከተማይቱም ባድማ ሆናለች፥ በርዋም በጥፋት ተመትቶአል።

፲፫ የወይራን ዛፍ እንደ መምታት፥ ከወይንም መከር በኋላ ቃርሚያውን እንደ መልቀም፥ እንዲሁ በምድር መካከል በአሕዛብም መካከል ይሆናል።

፲፬ እነዚህ ድምፃቸውን ያነሣሉ፥ እልልም ይላሉ፥ ስለ እግዚአብሔር ክብርም ከባሕር ይጣራሉ።

፲፭ ስለዚህ እግዚአብሔርን በምሥራቅ፥ የእስራኤልንም አምላክ የእግዚአብሔርንም ስም በባሕር ደሴቶች አክብሩ።

፲፮ ለጻድቁ ክብር ይሁን የሚለውን ዝማሬ ከምድር ዳርቻ ሰምተናል። እኔ ግን። ከሳሁ፥ ከሳሁ፥ ወዮልኝ! ወንጀለኞች ወንጅለዋል፤ ወንጀለኞች እጅግ ወንጅለዋል አልሁ።

፲፯ በምድር ላይ የምትኖር ሆይ፥ ፍርሃትና ገደል ወጥመድም በአንተ ላይ አሉ።

፲፰ የሰማይ መስኮቶች ተከፍተዋልና፥ የምድርም መሠረት ተናውጣለችና ከፍርሃት ድምፅ የሸሸ በገደል ይወድቃል፥ ከገደልም የወጣ በወጥመድ ይያዛል።

፲፱ ምድር ተሰባበረች፥ ምድር ፈጽማ ደቀቀች፥ ምድር ተነዋወጠች።

፳ ምድር እንደ ሰካር ሰው ትንገዳገዳለች፥ እንደ ዳስም ትወዛወዛለች፤ መተላለፍዋ ይከብድባታል፥ ትወድቅማለች ደግማም አትነሣም።

፳፩ በዚያም ቀን እንደዚህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በከፍታ ያለውን ሠራዊት በከፍታ ላይ፥ በምድርም ያሉትን ነገሥታት በምድር ላይ ይቀጣቸዋል።

፳፪ ግዞተኞች በጕድጓድ እንደሚከማቹ በአንድነት ይከማቻሉ፥ በግዞት ቤትም ውስጥ ተዘግተው ይኖራሉ፥ ከብዙ ቀንም በኋላ ይጐበኛሉ።

፳፫ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም ላይ ይነግሣልና፥ በሽማግሌዎቹም ፊት ክብር ይሆናልና ጨረቃ ይታወካል ፀሐይም ያፍራል።

❖ Axum Zion – The Ark of The Covenant /አክሱም ጽዮን ፥ ጽላተ ሙሴ ❖

❖ Mysteries of The Ukraine War | RUSt + Halyna Hutchins + Armenia + Ethiopia + Ark of The Covenant

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

People Are Horrified After Madonna Shares Creepy VIDEO

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2022

💭 The 63-year-old singer, who previously said she thought about blowing up the White House while Trump was inside, looked unrecognizable in her latest social media post.

Recall, Madonna posted a creepy naked bathtub meltdown over the coronavirus pandemic in 2020.

The Material Girl suddenly realizes the most terrible thing about the coronavirus, “It’s made us all equal in many ways.”

👉 Watch!

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sri Lanka Economic Crisis: All 26 Ministers Submit Resignations

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

💭 የስሪላንካ የኢኮኖሚ ቀውስ፡ ሁሉም ፳፮/26 ሚኒስትሮች የስራ መልቀቂያ አቀረቡ

በኢትዮጵያ ግን ግማሽ ሚሊይን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈው የኦሮሞ ፋሺስት አገዛዝ ዛሬም ሥልጣን ላይ ሆኖ እንዲጨፍር፣ ኦሮሞ ባልሆነው ሕዝብ ላይ እንዲሳለቅና ፣ ጭፍጨፋውን እንዲቀጥል ተፈቅዶለታል። አንዱም መሰቀል የሚገባው የአገዛዙ ባለሥልጣን ከሥልጣን አልወረደም፣ አልታሰረም ለፍርድ አልቀረበም። በእነዚህ ቀናት ይህ የኢትዮጵያ ትውልድ ልፍስፍስ፣ ሰነፍ፣ ውዳቂና የዓለም ማፈሪያ መሆኑን የስሪ ላንካ ዜጎች በግልጽ እያሳዩን ነው።

👉 የሰልፈኞቹ መፈክር፤ “The Power of the people is stronger than the people in power. This is just a small act. We want the president and the prime minister to step down and return our wealth back to the people”/ “የህዝብ ሃይል በስልጣን ላይ ካለው ህዝብ ይበልጣል። ይህ ትንሽ ድርጊት ብቻ ነው። ገና ፕሬዚዳንቱ እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን እንዲወርዱ እና ሀብታችንን ለሕዝቡ እንዲመልሱ እንፈልጋለን።” ይለናል። ድንቅ ነው!

💭 Sri Lanka’s entire cabinet aside from the president and his sibling prime minister resigned from their posts Sunday as the ruling political clan seeks to resolve a mounting economic crisis, with a social media blackout failing to halt another day of anti-government demonstrations.

በስሪላንካ፡ በኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት የተናደደው ሕዝብ የፕሬዚዳንቱን ቤት ወረረው። በኢትዮጵያ ግን ሕዝብ እንደ ቅጠል እየረገፈ ሁሉም ጸጥ! ለጥ! ዝም ጭጭ! ከንቱ ብላብላ! የወያኔ ጥፋት የእነዚህ ግብዞች ምላስ አለመቁረጡ ነበር። ልፍስፍስ ትውልድ

መንግስት የኢኮኖሚ ቀውስ ያስከተለውን የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የመሠረታዊ ሸቀጦችን እንደ ናፍታ ነዳጅ ለሰዓታት በወረፋ በመጠበቅ፣ እና የምግብ ጋዝ እና የምግብ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ወር ሰላሳ በመቶ በመምታቱ በስሪላንካ ህዝባዊ ቁጣ እየነደደ ነው።

➡ እስኪ ከእኛ ጋር እናወዳድረው፤ በስሪ ላንካ የተራበና በጥይት የሚቆላ ዜጋ የለም፤ ሆኖም መንግስታቸው ትንሽ መስመሩን ሲስት ዜጎቿ ወደ ፕሬዚደንቱን መኖሪያ ቤት አምርተው፤ “ና ውጣ! መልስ ስጠን፤ አሊያ እንሰቅልሃለን!” በማለት ላይ ናቸው።

😈 አረመኔውና አጥፊው ኦሮሞ በሚመራት በዛሬዋ ኢትዮጵያ ግን፤

❖ የኢትዮጵያ መሠረት በሆነችው በትግራይ ከግማሽ ሚሊየን ክርስቲያኖች ሲጨፈጨፉ

❖ በሚሊየን የሚቆጠሩ ጽዮናውያን ሲፈናቀሉና ለረሃብና ለበሽታ ሲጋለጡ

❖ ከመቶ ሺህ በላይ ጽዮናውያን እናቶችና እኅቶች በኦሮሞ ሰአራዊት ሲደፈሩ

❖ በትግራይ ብቻ ከሺህ የሚበልጡ ካህናት፣ መነኮሳትና ቀሳውስት ሲገደሉና ሲፈናቀሉ

❖ በሺህ የሚቆጠሩ ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ላይ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በጋበዛቸው ባዕዳውያን ድሮኖች ሲመቱ

❖ ኦሮሞ ያልሆኑ ሚሊየን ወጣቶች በጦርነት እሳት ሲማገዱ

❖ ኦሮሚያ በተባለው ሕገ-ወጥ ክልልና በቤኒሻንጉል ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ሲፈናቀሉ፣ በእሳት ሲቃጠሉና በጅምላ ተገድለው በቆሻሻ መጣያ በጅምላ ሲቀበሩ

❖ ኦሮሞ ያልሆኑ ተማሪዎች በመላዋ ኢትዮጵያ የትምህርት መብታቸውን ሲነፈጉ

❖ ከአዲስ አበባ ሳይቀር ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ከስራዎቻቸው፣ ከቀያቸውና ከመኖሪያ ቤቶቻቸው ሲባረሩ

❖ ባጠቃላይ ከኦሮሞዎች በቀር ሌሎች ኢትዮጵያውያን ሲራቡ፣ ሲፈናቀሉና ለከፋ በሽታና ሞት ሲጋለጡ

👉 ሳይገባው “ኢትዮጵያዊ” የተሰኘው የዛሬው ልፍስፍስ ትውልድ ዝም! ጭጭ! በእውነት ይህ በየትኛውም ሌላ ሃገር ታይቶና ተሰምቶ የማያውቅ አሳፋሪ፣ አሳዛኝና አደገኛ ክስተት ነው።

😈 ምን ሆኖ ነው? ተበክሎ ነውን? ሕዝቡን የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መተት አስሮት ነውን? ወይንስ የባዕዳውያኑ ወኮሎች የሆኑትና የተበከሉት ሰርጎ-ገብ ልሂቃን እና የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ሕሊናውን እየተቆጣጠሩት?

❖❖❖[መክብብ ፫፥፩፡፰]❖❖❖

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

____________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: