ደብረ ዘይት | ደብረዘይትን ቢሾፍቱ + ናዝሬትን አዳማ ላሏቸው ምስጋና-ቢስ የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ ኦሮሞዎች ወዮላቸው!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 27, 2022
✞✞✞ ደብረ ዘይት = ደብረ ዘይት ✞✞✞
😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
ጽዮናውያን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም ውድ የሆነውን በርከትን አበርክተውላቸው ነበር። ይህም ከምንም ነገር በላይ ውድ የሆነው በረከት ተዋሕዶ ክርስና ነው። በዚህም መሠረት ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ከስጋ ማንነታቸው እና ምንነታቸው፣ ሲዖል ከሚወስደው የዋቄዮ-አላህ ጣዖት አምልኮቻቸው ተላቀቀው ነፃ ይወጡ ዘንድ ጺዮናውያን እስከዚች ሰዓት ድረስ ብዙ መስዋዕት እይከፈሉላቸው ነው። በተገላቢጦሽ ግን እነዚህ ምስጋና-ቢሶችና አረመኔ ደቡባውያን ወደ ሰሜኑ ዞረው ሰሜናውያንን ጨፈጨፏቸው፤ እርጉም ዘራቸውን በሃገረ ኢትዮጵያ ለማሰራጨት የሰሜናውያን ሴቶችን አስገድደው እየደፈሩ ልጆች በመፈልፈል ላይ ይገኛሉ።
እንግዲህ የተለመደውን Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር) የተባለውንዲያብሎሳዊ ጨዋታቸውን እየተጫወቱ ጦርነቱን ለመቀጠልና የተፈለገውን የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ላይ ለመድረስ ለኤርትራው ወኪላቸው ለኢሳያስ አፈቆርኪ ሩሲያን እንዲደግፍ ፣ ለእነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ዩክሬይንን እድኒደግፉ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ ደግሞ በተባበሩት መንግስታት ስብሰባዎች ወቅት ጆሮ ዳባ እያለ ረግጦ በመውጣት ድምጹን ሳያሰማ ዝም ጭጭ እንዲል ት ዕዛዝ ተሰጧቸዋል። በተለይ በእነ ዶ/ር ደብረጽዮን በኩል ለትግራይ አደገኛ በሚሆን መልክ የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው ከግራኝ ጋር አብራ የድሮን ኦፐሬተሮችንና አማካሪዎችን ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ እየላከ የትግራይን ሕዝብ ሲያስጨፈጭፍ ከነበረው ከዩክሬይን መንግስት ጎን መቆማቸው ነው።
ሰሞኑን ከወደ ደብረዘይት፣ ናዝሬትና አዲስ አበባ የሚሰማው ተጨማሪ አሳዛኝ ዜና ይህንን ይጠቁመናል። የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ሽመልስ አብዲሳ ኦሮሞ ወታደሮች በደብረ ዘይት + በአዲስ አበባ + ናዝሬት ወደሚገኙ ትግርኛ ተናጋሪ ጽዮናውያን ቤቶች ዘው ብለው በመግባት እኅቶቻችንና እናቶቻችን በመድፈር ላይ ይገኛሉ።
በትግራይ ብቻ እስከ ሁለት መቶ ሺህ የሚሆኑ እናቶችና እኅቶች መደፈራቸው ተገልጿል። ዋይ! ዋይ! ዋይ!😠😠😠 😢😢😢
ቀደም ሲል እንዳወሳሁት ወደ መቀሌ በ”ምርኮኛ” ስም እንዲወሰዱ የተደረጉት በአሠርተ ሺህ የሚቆጠሩ የፋሺስቱ ኦሮሞ ሠራዊት ወታደሮች (ምን እየበሉ ነው? ማን እየቀለባቸው? የምትላካዋ ጥቂት ‘እርዳታ’ ለእነርሱና ለእነ ጌታቸው ረዳ ብቻ ነውን?) ለዚሁ የጽዮናውያንን ሕዝበ ስብጥር የመቀየር ሤራ ለታሰበው ተግባር ነውን? እኔ በጽኑ እጠረጥራለሁ። በተለይ ላለፉት አሥር ወራት ሕወሓቶች ከያዟቸው ቦታዎች ሕዝቤ ስለሚገኝበት ሁኔታ ምንም ዓይነት መረጃ እንዳይወጣ ማድረጋቸውና፣ የአፈናውንና በርሃብ የመጨረሻውን ጊዜ ከግራኝ ጋር በስልት ውንጀላውን እንደኳስ እየተቀባበሉ በማራዘም አዲስ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምላኪ ማህበረሰብ ለመፍጠር እየሠሩ እንዳሉ ሆኖ ነው የሚሰማኝ።
ይህ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በጀመረ በወሩ አረመኔው የኦሮሞ አገዛዝ ጆሴፍ ስታሊን በዩክሬኗ “ሆሎዶሞር” ትግራይን 360 ዲግሪ ዘግቶ ሕዝቡን በረሃብ የመጨረስ ዕቅድ እንዳለው ስንጠቁምና ደብዳቤዎችን ለሚመለከታቸው ሁሉ ስንጽፍ ነበር።
ሕወሓቶች እና ግራኝ ግን ሕዝቤን እያታለሉ ያው ዛሬ የምናየው አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ደርሰናል። አዎ! ግማሽ ሚሊየን ጽዮናውያን ማለቃቸውን ተነግሮናል፤ እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮንና ጌታቸው ረዳ ግን ምንም ዓይነት ሃዘን እንኳን የተሰማቸው አይመስሉም፣ እንዲያውም ፋፍተውና ሱፍ በከረባት አስረው በናዚዎች ለምትመራዋ ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት መግለጫ ሲሰጡ እንሰማቸዋለን።
በነገራችን ላይ ይህ አረመኔው ስታሊን ልክ እንደ ግራኝ የፈጠረው የ”ሆሎዶሞር ረሃብ ዕልቂት” ዛሬ በመላው ዓለም ሜዲያዎች ዘንድ እንደገና ከፍተኛ ትኩረት በማግኘት ላይ ይገኛል።
🔥 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution”🔥
ችግሩን (ጦርነት + ረሃብ + በሽታ) ፈጥረውብናል፤ ለዓመት ያህል የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ በማውለብለብና፡ “ሃገረ ትግራይ፣ አወት! እያሉ ህሉንም ማድረግ የሚሹትን ነገር ሁሉ አስተዋውቀዋል፤ አሁን ምላሽ እየሰጡ ነው፤ መፍትሔው፤ “የክርስቶስ ተቃዋሚውን ተቀበሉ፤ ሃይማኖቱን፣ ባሕሉን፣ ቋንቋውን፣ ኤኮኖሚውን፣ ምግቡን፣፣ ክትባቱን ወዘተ አቶ ጌታቸው ረዳ በአንድ ቃለ መጠይቅ ወቅት፤ “የትግራይ ገዳማት ይህን ሁሉ ግፍ አይተው ዛሬም መነኮሳቱ ለኢትዮጵያ ጸሎት ያደርጋሉን?” ብሎ በድፍረት ሲናገር ሰምተነዋል።
💭 እንግዲህ ቀደም ሲል ደብረ ዘይት‘ ፡ ‘ቢሸፍቱ‘ + ‘ናዝሬት‘ ፡ ‘አዳማ‘ + ዛሬ ደግሞ ‘አዲስ አበባ‘ ፡ ‘ፊንፊኔ ተብለው እንዲጠሩ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ያሉት ሕወሓቶችና የብልጽግና/ኦነግ አውሬዎች ናቸው። ስለዚህ እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራት ለመመስረት የትግራይ ሕዝብ መስዋዕት እንዲከፍል እየተደረገ ነው ማለት ነው። ግራኝ አህመድና ዶ/ር ደብረ ጽዮን የጽዮናውያንን ደም ለዋቄዮ–አላህ–ሉሲፈር እገበሩለት ነው ማለት ነው።
ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው። በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው(ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ እስከ ትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!
👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ–አላህ–ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
☆፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ
☆፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
☆፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
☆፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
ናቸው።
፺/ 90% በሆነ እርግጠኛነት፤ በእነ ዶ/ር ደብረጽዮን የሚመራውና ዋቄዮ–አላህ–ሉሲፈርን ለማንገስ በመሥራት ላይ ያለው የሕወሓት አንጃ (የምንሊክ አራተኛ ትውልድ) ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት ከግራኝ ኦሮሞዎች ጋር ሆኖ ጀምሮታል። ይህ ከመቶ ሃምሳ ዓመት በፊት ልክ አፄ ምንሊክ እንደነገሱ የረቀቀና ከ ሃምሳ ዓመታት በፊት ዛሬ በምናየው መልክ በሥራ ላይ መዋል የጀመረ ዕቅድ ነው።
👉 ከ፱ ዓመታት በፊት በጦማሬ ያቀረብኩት፦
ከሦስት ዓመታት በፊት ከአራት ሰዎች ጋር ሆኜ ከ አዲስ አበባ ወደ ደብረ ዘይት ከተማ በመጓዝ ላይ ነበርኩ። ቃሊቲን አለፍ እንዳልን፡ መኪናዋን ቤንዚንና ዘይት ሞላናት። እግረ መንገዳችንንም ብርቱካን እንዲሁም አብረውን ለነበሩት አክስታችን ቅቤ ገዝተን ጉዟችንን ቀጠልን። በመኻልም እኔና አክስታችን ብርቱካን እየላጠን ለሾፌሩና ለወንድማችን ማካፈል ጀመርን። አክስታችን ለሾፌሩ፡ “ይህችን ብርቱካን እንካ ላጉርስህ” ሲሉ፡ ሾፌራችንም ” ኧረ! ኧረ! የርስዎ እጅ ቅቤ ነክቷል፡ ባይሆን የእርሱ ቤንዚንና ዘይት ቢነካውም ቅቤ ከነካው የቤንዚኑ ይሻለኛል፡ እርሱ ያጕርሰኝ!” ብሎ፡ አሳቀን፤ አስገረመን።
መጠሪያ ስሞቻችን፣ የክርስትና ስሞቻችን ወይም ክርስቲያናዊ የሆኑ የቦታ ስሞችን የሚሰጠው መንፈስ ቅዱስ ነው። የእግዚአብሔር አምላክን ገናናነት ለማሳወቅ፡ ለእርሱ ክብር ለመስጠት የምንሰይማቸው ቦታዎች ወይም ከተሞች በርሱ ዘንድ ከፍተኛ ትርጕም አላቸው፤ ለኛም ሰላምን፣ ጽድቅንና በረከትን ያመጡልናል። ሶማሊያዎች እስከ ናዝሬት ከተማ ድረስ ያለው ግዛት የኛ ነው በማለት በህልማቸው የነደፉትን ካርታ ጥገኝነቱን ለሰጣቸው እንግዳ ተቀባይ የአዲስ አበባ ነዋሪ በድፍረት/በንቀት ያሳያሉ። ይህን በቅርብ ሆኜ ለመታዘብ በቅቻለሁ። ለመሆኑ በፊት ጂጂጋ ደርሰው “ናዝሬት” ዘው ለማለት ያቃታቸው ለምን ይመስለናል? “ናዝሬት” “እየሩሳሌም“፡ የእነዚህ ቦታዎች መጠሪያ ሁልጊዜ የጦርነት ወኔያቸውን ይቀሰቅሰዋል፡ ለምን? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን።
ታዲያ ሁለት ሺህ ዓመታት በሞሉት የክርስትና ታሪካችን፡ ብዛት ያላቸው ምሳሌዎችን ለማየት እየበቃን፡ እንደ “ደብረ ዘይት” የመሳሰሉትን የቦታ መጠሪያዎች በዘፈቃድ ለመለወጥ የሚሹ ግለሰቦች በምን ተዓምር አሁን ሊመጡብን ቻሉ? ከተራራው በረሃውን፥ ከቅቤው ቤንዚኑን፥ ከደብረ ዘይት የመኪና ዘይትን የሚመርጥ ትውልድ፡ የመቅሰፍት ምንጭ አይሆንብንምን? መቼም ለክርስቶስ ጥላቻ ያላቸው፣ ጸረ–ክርስቶስ የሉሲፈር ፈቃደኛ ወኪሎች ካልሆኑ በቀር እዚህ ድረስ ሊያደርሳቸው የሚችል ሌላ ነገር ሊኖር ይችላልን? አይመስለኝም! ይህ እንደ ቀላል ነገር ተደርጎ መታየት ያለበት ጉዳይ አይደለም፡ ምክኒያቱም በግለሰቦቹ ላይ ሊመጣባቸው የሚችለው ፍርድ ልክ መንፈስ ቅዱስን የሚያስቀይሙት ግለሰቦች ከሚመጣባቸው ኃይለኛ ፍርድ የሚለይ አይሆንምና፤ የመንፈስ ቅዱስን ክብር ደፍረዋልና!
ደብረ ዘይት

ደብረ ዘይት በግእዝ ልሣን ደብረዘይት ማለት የወይራ ተራራ ማለት ነው። ቦታው ከኢየሩሳሌም በስተምስራቅ የሚገኝ የወይራ ዛፍ የበዛበት ተራራ ሲሆን ስሙም ከወይራ ዛፉ:-ደብረ ዘይት (የወይራ ዛፍ ተራራ) በመሰኘት ተገኝቷል። በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ደብረ ዘይት በዓል ሆኖ የሚከበርበት ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረዘይት ተራራ ላይ ሳለ ለቅዱሳን ደቀመዛሙርቱ ስለ ዓለም ፍጻሜ እና ስለ ዳግም ምጽአቱ ስላስተማራቸዉ በጌታችን ትምህርት መሰረት ነገረ ምጽአቱን (የመምጣቱን ነገር) እንድናስታዉስ ወይም እያሰብን እንድንዘጋጅ ለማድረግ ነዉ።
በዚያ ልማድ መሠረት ጌታችን ዓለምን ለማሳለፍ ደግሞ የሚመጣበትን ምልክትና ጠቋሚ ነገር ምን ምን እንደሆነ፣ እርሱ ከመምጣቱ በፊት በዓለም ላይ ምን፥ ምን እንደሚደረግና ምን እንደሚታይ ለደቀመዛሙርቱ የነገራቸው በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ተቀምጦ ነው። [ማቴ. ፳፬፥፩፡፶፩] ስለ ዓለም ሁሉ ቤዛ ለመሆን በሚሰቀልበት ቀን ዋዜማ ማለት በትልቁ ሐሙስ (ጸሎተ ሐሙስ) በለበሰው ሥጋ የጸለየው ከደብረ ዘይት ጋር ተያይዞ በሚገኘው ቦታ በጌተሴማኒ ነበር። [ማቴ. ፳፮፥፴፮] በኃላ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላም ለደቀመዛሙርቱ እንዲነግሩ ሲልካቸው፥ “ሂዱና ወደ ገሊላ ይቀድማችኋል፥ በዚያም ታዩኛላችሁ ብላችሁ ንገሩአቸው፥” ብሎ የላካቸው በደብረ ዘይት ገሊላ ተብላ ትጠራ ወደ ነበረችው ቦታ ነው። [ማቴ.፳፰፥፱] ገሊላውያን ወደ ኤየሩሳሌም ሲመጡ በደብረ ዘይት ያርፍ ነበርና እነሱ ሲያርፉባት የነበረችው ቦታ ገሊላ እየተባለች ትጠራ ነበር። መድኃኔዓለም ክርስቶስ የድኅነት ሥራ ፈጽሞ ወደ ሰማይ ያረገው ከዚህ ተራራ ተነሥቶ ነው። [ሐዋ. ፩፥፲፪] ቀደም ብሎም የሆሳእናው የመድኃኔዓለም አስደናቂ ጉዞ የተጀመረው ከደብረ ዘይት ሥር ነበር። [ማቴ. ፳፩፥፩፡፲፮]
መዝሙር ዘደብረ ዘይት፦ እንዘ ይነብር እግዚእነ
ምስባክ፦ እግዚአብሔርሰ ገሀደ ይመጽእ፤ ወአምላክነሂ ኢያረምም፤ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ [መዝ. ፵፱፥፪፡፫]
“ጌታችሁ በየትኛው ሰዓት በየትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግታችሁ ጠብቁ” [ማቴ ፳፬፥፵፪]
‹‹የሰው ልጅ (ክርስቶስ) በማታስቡበት ሰዓት ስለሚመጣ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ›› [ማቴ ፳፬፥፵፬]
ይህ ዓለም ኃላፊ፣ ረጋፊ፣ ጠፊ መሆኑን ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ ታስተምረናለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችንም ይህ ዓለም ዘለዓለማዊ አለመሆኑን፤ አንድ ጊዜ የሚያልፍና የሚጠፋ መሆኑን ቢያንስ በዓመት ሁለት ጌዜ ለምእመናን ልጆችዋ
፩ኛ/ በደብረ ዘይት (በግማሽ ጾም ላይ)
፪ኛ/ በዓመቱ የመጨረሻው እሑድ ላይ አጽንኦት ታሳስባለች
ዓለም ስንል መላውን የዓለምን ሕዝብ ጭምር ነው። ታዲያ ሁላችንም ለመጨረሻው ቀን ሁልጊዜ ተዘጋጅተን እንድንጠብቅ ቅደስት ቤተ ክርስቲያናችን ‹‹ጌታችሁ በየትኛው ሰዓት በይትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግታችሁ ጠብቁ፤›› [ማቴ ፳፬፥፵፪] እያለች ዘወትር ታሳስበናለች።
ደብረ ዘይት ይህ የዛሬው ሰንበት ደብረ ዘይት ይባላል። ደብረ ዘይት ከኢየሩሳሌም ከተማ ባሻገር በስተምሥራቅ በኩል የሚገኝ ኮረብታማ ቦታ ነው። በመካከሉ የቄድሮስ ወንዝና ሸለቆ ይገኛሉ። ቦታው የወይራ ዘይት ዛፍ በብዛት የሚገኝበት ስለሆነ ደብረ ዘይት ተባለ። የዘይት ዛፍ የሞላበት ተራራ ማለት ነው። ጌታ የጸለየበትና እመቤታችን የተቀበረችበት ጌቴሴማኒ የተባለውም የአትክልት ቦታ በዚሁ ኮረብታ ስር ነው የሚገኘው። ደብረ ዘይት የሚያስታውሰን ጌታ ስለ ዳግም ምጽአቱ በቦታው ያስተማረው ትምህርት ነው።
አንድ ቀን የጌታ ደቀ መዛሙርትና ፈረሳውያን ስለ ጌታ መምጣትና የዓለም መጨረሻ መቼ እንደሚሆን በዚሁ ኮረብታማ ስፍራ (ደብረ ዘይት) ጌታችንን ጠየቁት። የጌታም መልስ ‹‹ጌታችሁ በየትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግተቃችሁ ጠብቁ›› እንዲሁም ‹‹የሰው ልጅ በማታስቡት ሰዓት ስለሚመጣ ተዘጋጅታችህ ኑሩ፤›› [ማቴ ፳፬፥፳፬፡፵፬] የሚል ነበር።
ዳግም ምጽአት፦ ምጽአት ምንድን ነው? ምጽአት ሲባል እጅግ ያስደነግጣል፣ ያስፈራልም። ምጽአት ማለት ጌታችን ወደዚህ ዓለም የሚመጣበት ጊዜ ማለት ነው። ይኸውም አንደኛ የጌታ ምጽአት፣ ሁለተኛ የጌታ ምጽአት በመባል ይታወቃል። ‹‹ወአውሥአ ወይቤሎሙ ዑቁ ኢያስሕቱክሙ» ኤፌ፭፥፮ ያንጊዜ ክርስቶስ ከወዲህ አለ ከወዲያ የለም ቢላችሁ አትመኑ እነሆ አስቀድሜ ነገርኳችሁ ከቤተ አለ ከበርሐ አለ ቢላችሁ አትውጡ እነሆ በምኩራብ ይስተምራል ቢላችሁ በጀ አትበሉ ›› [ማቴ. ፳፭፥፳፫]
የመጀመሪያው የጌታ ምጽአት፦ ነቢያትና የጥንት አባቶች በተነበዩትና ተስፋ በአደረጉት መሠረት ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም መጥቶ ከቅዱስት ድንግል ማርያም ተወልዶ እኛ ሕዝቦቹን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ አድኖናል። ጌታ ቀድሞ የመጣው ለምሕረት፣ ለቸርነት፣ ለይቅርታና ሰውን ለማዳን፣ ሰውን ይቅር ለማለት፣ ለማስተማር ትሑት ሆኖ፣ በፈቃዱ ክብሩን ዝቅ አድርጎ፣ የሰውን ሥጋ ለብሶ ነው የመጣው። ይህንንም ፈጽሞ እኛ በረከተ ሥጋንና በረከተ ነፍስን የምንገኝበትን ቤተ ክርስቲያንን መሥርቶልናል። ይህ የጌታችን የመጀመሪያው ምጽአት ይባላል።
ሁለተኛው ምጽአት፦ ወደፊት ክርስቶስ የሚመጣበት ሁለተኛው ምጽአት ይባላል። ክርስቶስ ወደፊት የሚመጣው ከፍ ባለ ግርማና በታላቅ ክብር፣ በአስፈሪነት፣ በእምላክነቱ ክብርና በግርማ መለኮቱ በመላእክት ታጅቦ ነው። ዛሬ በቅዳሴ ጌዜ የተነበበው የማቴዎስ ወንጌል ‹‹የሰው ልጅም በኃይልና በታላቅ ክብር በደመና ላይ ሆኖ ይመጣል፤›› [ማቴ ፳፬፥፴] ሲል አስረድቶናል። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጨረሻ የሚመጣው ለምሕረትና ለይቅርታ ሳይሆን ለእያንዳንዱ ሰው በዚህ ዓለም እንደ ሠራው ሥራ መሠረት ዋጋውን ለመስጠት፣ ዋጋውን ለመክፈል እንደ ሠራው ሥራ መሠረት ዋጋውን ለመስጠት፣ ዋጋውን ለመክፈል እንደ ታላቅ ዕለተ ዕለት (የክብር ዕለት) ወይንም ዕለተ ፍዳ ወደይን (የፍዳና የመከራ ዕለት) ትባላለች። ዕለተ ክብር (የክብር ዕለት) የምትባልበትም ምክንያት ጌታ ጌትነቱን፣ ከብሩን የሚገልጥባት፣ ለወዳጆቹ ለጻድቃን፣ ለሰማዕታትና በአጠቃላይ ሕጉን ትእዛዙን አክብረውና ፈጽመው ለኖሩት ለተቀደሱት ምእምናን ክርስቲያኖች ዋጋቸውንና የሚገባቸውን ክብር የሚሰጥባተ ዕልት ስለሆነች ነው። እነዚህ ቅዱሳን በዚህ ጊዜ ታልፋልች የምትባለውን መንግሥተ ሰማያት የሚወርሱባት ቀን ስልሆነች ነው።
ስለ ሰው ልጅ ትንሣኤ፦ ሰው ከሞተ በኋላ አንድ እንስሳትና እንደ አራዊት ፈርሶ በስብሶ አፈር ትብያ ሆኖ የሚቀር ፍጥረት አይደለም ነገር ግን ሰዎች ቢሞቱም በመጨረሻው ጊዜ በዕለተ ምጽአት ሕይውትን አግኝተው ለዘለዓልም ለመኖር በሥጋ ይነሣሉ። የሰው ልጅ ትንሣኤ ሁለት ዓይነት ነው፦
(ሀ). የከብር ትንሣኤ፤
(ለ). የሐሳር (የመከራ) ትንሣኤ
ይባላል።
የክብር ትንሣኤ የሚባለው ሰዎች በምድር ሕይወታቸው ሳሉ በሚሠሩአቸው መልካም ሥራ ሁሉ እንዲሁም ሕጉን ትእዛዙን አክብረውና መፈጽመው ስለኖሩ ከልዑል እግዚአብሔር የክብር ዋጋ ጽድቅን መንግሥተ ሰማያትን የሚያገኙበት ስለሆነ ነው። የመከራ ትንሣኤ የሚባለው ደግሞ ሰዎች በምድር ሕይወታቸው ሳሉ በሚሠሩተ ክፉ ሥራ ሁሉ በጌታ ዘንድ ፍዳና መከራ፤ ሐሳርና ኵነኔ የሚያገኙበትና ወደ ገሃነመ እሳት የሚወርዱበት ስለሆነ ነው።
የሰው ልጀ በምድር ላይ ሲኖር በሚሠራው ሥራ ሁሉ ከሞተ በኋላ ክልዑል እግዚበሔር ዘንድ ተገቢውን ፍርድ ያገኛል። የሚሰጠውም ፍርድ በሁለት ይከፈላል፤
፩ኛ/ ጊዜያዊ ፍርድ
፪ኛ/ የመጨረሻ ፍርድ ይባላሉ
ጊዜያዊ ፍርድ፦ ሰው ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየ በሠራው ሥራ መሠረት ጊዜያዊ ፍርድ አግኝቶ ወደ ጊዜያዊ ማረፊያወደ ገነት ወይም ወይም ሲኦል ይገባል።
የመጨረሻው ፍርድ፦ የመጨረሻው ፍርድ የሚባለው ደገሞ ሰዎች በምድር ሕይወታቸው መልክም ሥራ የሠሩ፤ የእግዚብሔርን ሕግን ትእዛዝ ጠብቀው የኖሩ በመጨረሻው ጊዜ በሥጋ ተነሥተው ዓለም ሲፈጠር ጀምቶ የተዘጋጀውን መንግሥተ ሰማያትን እንዲወርሱ የሚሰጣቸው ፍርድ ነው። ማቴ. 25፥41-46 ያለውን አንብብ።
ገሀነመ እሳት፦ ገሃነመ እሳት የሚባለው ደግሞ ሰዎች በዚህ ዓለም ሕይወታቸው ክፉ ሥራ ሲሠሩ የቆዩ፦ ሕጉንና ትእዛዙን ሳይፈጽሙ የኖሩ ሁሉ በመጨረሻው ፍርድ ጊዜ እነሱም በሥጋ ሥቃይና መከራ ቦታ ገሀነመ እሳት ይገባሉ። ማቴ 25፥ 41 -46 [ማቴ ፳፭፥፵፩፡፵፮]ያለውን አንብብ ።
ምስጋና ወቀሳ፦ በመጨረሻው ፍርድ ጊዜ ጌታ ለጻድቃን የሚሰጠው ምስጋናና ኃጥአንን የሚወቅስበት የተግሣጽ ቃን የማኀበራዊ አገለግሎትን የሚመለከት ነው።
ወስብሓት ለእግዚአብሔር
______________
Leave a Reply