Ukrainians Blocking Africans From Getting on Trains | ዩክሬናውያን አፍሪካውያንን በባቡር እንዳይሳፈሩ አገዷቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 1, 2022
💭 በባቡሮች እንዳይጓዙ ተነጥለው የተከለከሉት አፍሪካውያን በመኪና የሚሄዱበት ወቅት ምንም መውጫ እንደሌላቸው ተነግሯቸዋል። መሄጂያ የሌላቸው አፍሪካውያኑ ወደ ጅምላ መጠለያ አዳራሾች እየተወሰዱ ነው። አብዛኛዎቹ ሴቶች እና ሕፃናት በአገሪቷ ድንበሮች ላይ ይገኛሉ። እንደ ተመድ መረጃ ከሆነ እስከ ግማሽ ሚሊየን የሚጠጉ ዩክሬናውያን ወደተቀሩት የምስራቅ አውሮፓ ሃገራት በመሰደድና ወደ ምዕራብ አውሮፓም በማምራት ላይ ይገኛሉ።
😈 ዘመነ ብሔርተኝነት – ዘመነ ዘረኝነት
አዎ! ከጦርነቱ ዓላማዎች መካከል አንዱ ይሄ ነው። በጦርነቱ አማካኝነት እስከ አስርና ሃያ ሚሊየን ዩክሬናውያንን ወደ ምዕራብ አውሮፓ እንዲሰደዱ በማድረግ በምዕራብ አውሮፓም በየአገሩ አክራሪ ብሔርተኝነት ተንሰራፍቶ አመጽ እንዲቀሰቀስ፤ በዚህም፤ በኮቪድ ሰው ሰራሽ ወረርሽኝ አማካኝነት አብዛኛውን ሕዝብ ከላይ እስከታች ለመቆጣጠር እንደቻሉት፤ አሁን ወደሚቀጥለው ደረጃ በመውጣት ወደቀጣዩ “የአዲሱን ዓለም ለመመስረት” ይርዳል ወደሚሉት ዲያብሎሳዊ ተግባራቸው ይሸጋገራሉ፤ ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች። ላለፉት አስር ዓመታት እነ ኦባማ፣ ባይደንና ጆርጅ ሶሮስ በዚህ ጉዳይ ላይ በደንብ ሲዘጋጁበት ነበር። ከጥቂት ወራት በፊት እኮ ለሙከራ ከቱርክ የተላኩትን የሶሪያ እና አፍጋኒስታን ስደተኞችን በዩክሬን፣ ቤላሩስና ፖላንድ ጠረፎች አካባቢ እየወሰዱ ጫካ ውስጥ አስፍረዋቸው ነበር።
ይህ የሙቀት መለኪያ ነበር።
አፍሪቃውያን ስደተኞችን ግን በየድንበሩ እንዳያልፉ ወንፊቶቹን ከአውሮፓ ርቀው በሚገኙ ሃገራት ላይ አሰናድተውላቸዋል። በሰሜን አፍሪቃ ሜዲተራንያን ባሕር፣ በቀይ ባሕር፣ በቱርክ፣ በየመን፣ ወዘተ። የትግራይ ስደተኞች በሱዳን በኩል እንዳያልፉ እንኳን ሃላፊነቱን ለግራኝ፣ ለኢሳያስ አፈወርቂ እና ለፋኖ ከሃዲዎች አሳልፈው ሰጥተዋቸዋል። በሱዳንም ለእነርሱ የሚታዘዝ መንግስት ለማስቀመጥ የተለያዩ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራዎችን በማድረግ ላይ ናቸው። ተጋሩ ምዕራብ ትግራይን እንደገና በመቆጣጠር በሱዳን በኩል እርዳታ ሊመጣ ይችላል የሚለውን ተስፋቸውን መቅበር አለባቸው። ይህ ፈጽሞ አይሆንም፤ ያላቸው አማራጭ ሕወሓቶችን አስወግዶ በአስመራ እና በአዲስ አበባ ያሉትን አረመኔ አገዛዞች መገርሰስ ብቻ ነው። ሉሲፈርንና ባለ ዓምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን ባንዲርዋን ለማንገስ ሲሉ ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት በጋራ የጀመሩት ሕወሓቶች፤ “Their Controlled Opposition/ የሚቆጣጠሯቸውን ተቃዋሚዎቻቸውን” እነ ኢሳያስ እና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንዲወገዱባቸው አይፈልጉምና!
በዘመነ ሂትለር የናዚ አመራር ወቅት እንደተለመደው ዛሬ በምዕራቡ ዓለም የምናያቸው ሜዲያዎችም ቀስበቀስ፤ በጀርመንኛው፤ ወደ “Gleichgeschaltete Medien“ / forced into line/ Synchronized Medias – ወደ መስመር የተገደዱ/ የተመሳሰሉ ሚዲያ ተቋማት እየተለወጡ ነው። ሁሉም አንድ ዓይነት መረጃ የሚያቀርቡና ይፋ የሆነው የመንግስታዊ ትረካ ተቀብለው የሚያሰራጩ ሜዲያዎች ሆነው እያየናቸው ነው።
ላለፉት ሁለት ዓመታት ሁሉም ሜዲያዎች ያለማቋረጥ በሰፊው ሲለፍፉበት የነበረውን የኮቪድ ወረረሽኝ ቅስቀሳ ባንድ ጊዜ አቁመው (ተረተረታቸው ስለተነቃባቸው፣ ሕዝቦች ተቃውሞ ማሰማት ስለጀመሩ) አሁን ስለ ዩክሬይን ሁኔታ 24/7 ፕሮፓጋንዳ “ኡ! ኡ!” በሚያሰኝ መልክ ሲነዙ በመታዘብ ላይ ነን። ወራዳዎች!
በትግራይ ለአስራ አምስት ወራት ያህል ያ ሁሉ ወንጀል፣ ግፍና ዕልቂት ሲፈጸም ዝም ያሉበት ምክኒያት ክርስቲያኖችና ጥቁሮች እንዲያልቁ ስለሚሹ መሆኑን አሁን በግልጽ እያየነው ነው። አውሮፓውያኑ ለገዳዮቻችን ለእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ለዳንኤል በቀለ ሽልማቶችን የሰጧቸውም ለዚህ መሆኑ አሁን ግልጽ ነው። የእነርሱስ ለአንዳንዶቻችን ሁሌም ግልጽ ነበር፤ እኔን የሚከነክነኝ፣ የሚያሳዝነኝና እያንገፈገፈ የሚያስቆጣኝ፤ “ሕዝብ ቁጥራችን ከፍ ብሏል፣ የወሊድ መከላከያ ተጠቅመን ቁጥሩን መቀነስ አለብን” የሚለውን ቆሻሻውን ግራኝ አብዮት አህመድን እስካሁን ሥልጣን ላይ አስቀምጦ እንደ እንቁራሪቷ እራሱን ቀቅሎ ለማጥፋት የወሰነ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝ!” ባይ ዜጋ ዛሬም መገኘቱ ነው።
👉 በተጨማሪ በቪዲዮው፤
☆ የሩሲያ ሠራዊት ዛሬ ያወጣው የዩክሬን ካርታ በሩሲያ ሠራዊት የተደረገው የማሪፖል ከተማ ከበባ ‘የምንሊክን ትግራይ‘ ካርታ ሠርቷል
☆ የግብረ–ሰዶማውያኑ ጠበቃ የዩክሬኑ ፕሬዚደንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ልክ እንደ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ኢማኑኤል ማክሮን (ፈረንሳይ)፣ ጀስቲን ትሩዶ (ካናዳ)፣ ጃሲንዳ አርደርን (ኒውዚላንድ)፣ ፔድሮ ሳንቸስ (ስፔይን) እና ሌሎችም የሉሲፈራውያኑ የእነ ጆርጅ ሶሮስ ምልምል ነው። ልብ እንበል ሁሉም ፥ ግራኝ አብዮት አህመድ ፵፬/44 ፥ ዜሊንስኪ ፵፬/44 ፥ ማክሮን ፵፬/44 ፥ ጃሲንዳ አርደርን ፵፩/41 ፣ ትሩዶ 50፣ ሳንቸስ 50 ዕድሜ ያላቸው ሶሻሊስቶች ናቸው። ሁሉም በወጣትነታቸው የተመለመሉና ነባርና ታሪካዊ የሆነውን(ክርስቲያናዊ)ማሕበረሰብን ያጠፉ ዘንድ በሉሲፈራውያን የተቀቡ ላጲሶች ናቸው።
💭 Stranded on trains Africans making their way by car told there’s no exit for them. Many Africans are taking shelter after being left stranded. Most of them are women and children.
Similar actions and stories of blocking, detention and maltreatment filtering out from “undesired” potential African asylum-seekers are widespread in North Africa, Turkey, Yemen, and now even at the Ethiopia-Sudan border, blocking Tigrayans fleeing the #TigrayGenocide.
👉 U.N.: Half a Million People Have Fled Ukraine Since Russian Invasion
An estimated 500,000 people have fled Ukraine to the eastern edge of the European Union (E.U.) since Russia invaded Ukraine last Thursday, U.N. High Commissioner of Refugees (UNHCR) Filippo Grandi said on Monday.
______________
Leave a Reply