ቤልጂም፤ ወንጀለኛው ግራኝ እንደሌሎቹ የአፍሪቃ መሪዎች ያለ አቀባበል አልተደረገለትም፤ የት ነበር?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2022
💭 በብሩሰል ቤልጂም የአውሮፓው ሕብረት የስብሰባ አዳራሽ ለአፍሪቃውያን መሪዎች የተደረገ ሙሉ የአቀባበል ሥነስርዓት፤ ወንጀለኛው ግራኝ የለም! በመሬት ውስጥ ደብቀው ወደዚህ አዳራሽ ያስገቡት ይመስላል። የሮቦት-መሰል እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የሚታዩት አፍሪቃውያኑ መሪዎች ሁሉ በሊመዚን ሲገቡና አቀባበል ሲደረግላቸው በደንብ ታይተዋል። ግራኝን ወደ ‘ቺፕ’ መለዋወጫ ሆስፒታል ወስደውት ይሆን? አውሬው ፎቶው ላይ እንደሚታየው ቀንድ ያበቀለ ጋኔን ገጽታ ነው ያለው።
ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ልክ ከአስር ዓመታት በፊት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊም የመጨረሻ ቀናቸውን ያሳለፉት በዚህችው የቤልጂም ዋና ከተማ መሆኑን እናስታውስ። እሳቸውስ ምናልባት በበጎ ጊዜ ተገላግለዋል፤ እነዚህ የአፍሪቃ መሪዎቹ ሁሉ ግን ሉሲፈርን ያገለግሉ ዘንድ የተቀበረባቸውን ቺፕ ባትሪ ለመሙላት ወደ ብሩሴል የመጡ ይመስላሉ።
የሚገርመው ደግሞ በዚህ የአውሮፓና አፍሪቃ መሪዎች ጉባኤ ላይ የተገኙት የአፊቃ ፕሬዚደንቶችና ጠቅላይ ሚንስትሮች ቁጥር ከሳምንት በፊት በአዲስ አበባ ከተገኙት የአፍሪቃ መሪዎች ቁጥር በእጥፍ ብዙ ነው። እንዲያውም ወደ ብሩሴል ከመጡት የአውሮፓውያኑ መሪዎች የአፍሪቃውያኑ መሪዎች ቁጥር በጣም ከፍ ይላል። ዋው!😲
💭 ለመሆኑ፤ የሲ.አይ.ኤ ችግኝ፣ የግራኝ ሞግዚትና የአረቦች ጭፍራው ከሃዲው አረመኔ ኢሳያስ አፈወርቂ 😈 ለምን ወደ ብሩሰል አልተጋበዘም? ለአዲስ አበባው የአፍሪቃ ሕብረት ስብሰባም አልሄደም! ግን፤ ይህ አረመኔ በቅርቡ እንደሚደፋ 100% እርግጠኛ ነኝ!
________________
Leave a Reply