This Could Probably be The Most Important and Damning COVIDeo You’ve Ever Seen | ስለ ኮሮና ይህን ጉድ እዩ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 16, 2022
በአሜሪካ ውስጥ ያሉትን የ COVID-19 ክትባቶችና ሌሎች መድኃኒቶችን ደኅንነት ክትትል አድርጎ የሚያጸድቀውና ፈቃድ የሚሰጠው አንጋፋው ተቋም U.S. Food and Drug Administration (FDA) የምግብ እና መድሀኒት አስተዳደር)ሥራ የሚመሩት ሥራ አስፈፃሚ አቶ ክሪስተፈር ኮል የኮቪድ ፖሊሲውን አስመልክቶ፤ “ፕሬዚደንት ባይደን አመታዊ ክትባቶችን ጨምሮ በተቻለ መጠን ብዙ ዜጎችን መከተብ ይፈልጋል!” ይላሉ።
ሚስተር ኮል የባይድን አስተዳደር በተቻለ መጠን ብዙ ግለሰቦችን መከተብ እንደሚፈልግ እና ሁሉም ሰው አመታዊ COVID-19 ክትባቶችን/መርፌዎችን እንዲወስድ እንደሚፈልግ በፕሮጀክት ቬሪታስ በተገኘው ስውር ቀረጻ ላይ ገልፀዋል ።
የኤጀንሲው ስራ አስፈፃሚ አቶ ኮል፤ ” ፖሊሲው እስካሁን በውል ያልተገለጸበት ምክንያት፤ ‘ሁሉንም ሰው ላለማስፈራራት‘ ሲባል ነው” ብለዋል።
ስውር ቀረጻው እንደ ፋይዘር/Pfizer ያሉ የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች ክትባቱን ለዓመታዊ አጠቃቀም እንዲፈቀድላቸው የገንዘብ ማበረታቻ እንደሚሰጡ በአቶ ኮል የድምፅ መረጃ ተካትቷል።
“ተደጋጋሚ የገቢ ምንጫቸው ይሆናል። መጀመሪያ ላይ ያን ያህል ላይሆን ይችላል ፣ ግን ገቢው ተደጋጋሚ ነው፣ ከቻሉ በዓመታዊ ክትባት አማካኝነት የሚፈለጉትን እያንዳንዱን ሰው ማግኘት ከቻሉ ወደ ኩባንያቸው የሚገባው ተደጋጋሚ ገንዘብ ከፍ እንዲል ይመኛሉ።“
አቶ ኮል የምግብ ኩባንያዎችን፣ የመድኃኒት ኩባንያዎች እና የክትባት ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን ለመቆጣጠር/ለማጽደቅ ለኤፍ.ዲ.ኤ የሚከፍሉትን ከፍተኛ መጠን አውስተዋል።
እንደ ኮል ገለጻ፣ FDA /ኤፍ.ዲ.ኤ በዚህ ሂደት በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር በዓመት ይቀበላል።
የኤፍ.ዲ.ኤ መኮንን አቶ ኮል በተጨማሪ ትምህርት ቤቶች ለመገኘት ውሎ አድሮ የኮቪድ-19 ክትባቶችን በግዴታ እንደሚያዝዙ ይጠብቃሉ።
ከኤፍ.ዲ.ኤ ጋር ያላቸው ሚና ኤጀንሲው የደህንነት እና የውጤታማነት ማዕቀፍ እንደ ዝግጁነቱ እና ምላሽ ፕሮቶኮሉ መጠቀሙን ማረጋገጥ ነው የሚሉት አቶ ኮል፤ “በረጅም ጊዜ ተፅእኖዎች በተለይም በወጣቶች ላይ ስጋቶች አሉ!” በማለት ጠቅሰዋል።
አንድ የሚገርም መገጣጠም፤ ከሦስት ቀናት በፊት ለአንድ ጀርመናዊ የሥራ ባልደረባየ በቻይና ስለሚደረገው የክረምት ኦሎምፒክስ የሦስት ጀርመናውያን የወርቅ ሜዳል ተሸላሚዎችን ስም ሳወሳለት ነበር። በበረዶ ሸርተቴ ካሸነፉት መካከል፤ ፩.’ዮሐንስ’ ሉድቪግ + ፪.’ሐና’ ናይዘ + ፫. ‘ክሪስቶፈር’ ግሮቴር ይገኙበት ነበር። የመጠሪያ ስማቸው፤ ‘ዮሐንስ’ + ‘ሐና’ + ‘ክሪስቶፈር’ = መጥመቁ ዮሐንስ + ቅድስት ሐና ማርያም + ኢየሱ ክርስቶስ። ዘግይቼ ያስታወስኩት፤ የሥራ ባልደረባየ ‘ሃንስ-ዮአኪም’ (እያቄም) ነው ስሙ፣ ሌላዋ የሥራ ባልደረባችን ደግሞ ‘ኤልሳቤጥ’ ትባላላች። ዋው! በጣም የሚገርም ምልክት ነው
በሌላ በኩል ግን ማስተዋል ያለብን፤ አብዛዎቹ አውሮፓውያን እና አሜሪካውያን ዛሬም የልጆቻቸውን ስም ከመጽሐፍ ቅዱስ አውጥተው ነው የሚሰጧቸው። በእኛ ሃገር ግን፤ በተለይ በአማራዎች ዘንድ ወላጆች መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ የልጆች ስሞችን በጣም ውሱን በሆነ መልክ ነው በመስጠት ላይ ያሉት። እንዲያውም ትዕቢታዊነትን፣ እብሪታዊነትን፣ እራስ ወዳድነትንና ምኞትን የሚያንጸባርቁ ዓለማዊ ስሞችን ነው ለልጆቻቸው የሚሰጡት። ለምሳሌ፤
‘በላቸው’፣ ‘አለባቸው’፣ ‘ግዛቸው’፣ ‘ጌታቸው’፣ ‘ዓለማየሁ’፣ ‘ስንታየሁ’፣’ጥጋቡ’፣ ‘ተስፋዬ’፣ ‘መኮንን’፣ ‘አበበች’፣ ‘ሽታዬ’፣ ‘ዘነቡ’፣ ‘ብርቱካን’፣ ‘ከበደ’፣ ‘ተፈራ’፣ ‘የሁሉመቤት’፣ ‘ግርማ’፣ ‘አየለ’፣’ቧ ያለው’ ወዘተ።
በተቃራኒው ግን፤ እንደ ገብረ ሥላሴ፣ ገብረ እግዚአብሔር፣ ፀዳለ ማርያም፣ ብርሃነ መስቀል ወዘተ የመሳሰሉትን መጽሐፍ ቅዱሳዊና ክርስቲያናዊ ስም ያላቸውን ጽዮናውያን ተጋሩዎች ዛሬ የስጋ ማንነትና ምንነት ያለው ኦሮሞ የነገሰበት ማህበረሰብ የክርስቶስ የሆኑትን ሁሉ ማጥላላት፣ ማሳደድ፣ ማገት፣ ማስራብና መግደል ጀምሯል። ኢትዮጵያ እኮ ይህች አይደለችም!
😠😠😠 😢😢😢
ይህ እንግዲህ ዛሬ ለምናየው ሕብረተሰቡ ለገባበት መንፈሳዊ ኪሳራ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ጥርጥር የለኝም።
COVID Policy – ‘Biden Wants To Inoculate As Many As Possible, Including Annual Shots’
Mr. Cole revealed in hidden footage obtained by Project Veritas that the Biden administration wants to vaccinate as many individuals as possible and wants everyone to take annual COVID-19 injections.
The agency’s executive officer says the reason the policy hasn’t been announced yet is to not “rile everyone up.”
The hidden footage includes soundbites from Cole about the financial incentives pharmaceutical companies like Pfizer have to get the vaccine approved for annual usage.
“It’ll be a recurring fountain of revenue. It might not be that much initially, but it’ll recurring — if they can — if they can get every person required at an annual vaccine, that is a recurring return of money going into their company.”
Cole continues by discussing the large sums of money food companies, drug companies, and vaccine companies pay to the FDA to regulate their products.
According to Cole, the FDA receives hundreds of millions of dollars per year with this process.
The FDA officer also expects that schools will eventually mandate the COVID-19 injections for attendance.
Cole, who claims that his role with the FDA is to ensure the agency uses a framework of safety, security, and effectiveness as a part of its preparedness and response protocol, specifically cited concerns over “long term effects, especially with someone younger.”
Mr. Christopher Cole is an Executive Officer heading up the agency’s Countermeasures Initiatives, which plays a critical role in ensuring that drugs, vaccines, and other measures to counter infectious diseases and viruses are safe.
________________
Leave a Reply