ኢትዮጵያን የማያውቋት ይጠፋሉ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2022
☆ የሉሲፈር–ዋቄዮ–አላህ ኮከብ የጽዮናውያንን ደም ለግብሩ አፈሰሰ፣
☆ የሉሲፈር–ዋቄዮ–አላህ ጭፍራውን አጎለመሰ፣ የጋኔን ሃይል አለበሰ፣
☆ የኢትዮጵያን ምድር በንጹሕና ድንግል ክርስቲያን ደም አራሰ፣ አረከሰ።
👉 አምና ላይ የቀረበ ጽሑፍ፤
💭 የሳጥናኤል ጎል + G7 + የለንደኑ ጉባኤ | የሉሲፈር ባንዲራ የተሰጣቸው የትግራይ እና አማራ ክልሎች ብቻ ናቸው
☆ ፱/9 መድኃኒት ፩/1 መርዝ ☆
💭 የሳጥናኤል ጎል በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ትግራይ ላይ መሆኑን በግልጽ እየየን ስለሆነ “ተዋሕዶ እና አማራ ብቻ” የሚለውን የአማራ ልሂቃን ቃኤላዊ ከንቱነት ቸል እንበለው
➡ (ፀሐፊ ፍሰሐ ያዜ ይህን መጽሐፍ እንዲጽፍ በሉሲፈራውያኑ ታዟልን?)
👉 የእርሱም ተልዕኮ ይህ ይመስላል፤
“አዲስ የዓለም ሥርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ”
(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)
💭 አክሱማውያን ብዙ መስዋዕት የከፈሉበትን የአደዋውን ድል አፄ ምኒልክ ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አስረክበውታል። ከዚህ ዘመን አንስቶ ቅኝ ተገዝተናል! መሪዎቹ የሚመርጡት ባዕዳውያኑ ሆነዋል። ለኢትዮጵያ ሁሌ ልምድ የሌላቸውን ወጣቶችን ነው ለሥልጣን የሚያበቋቸው!
☆ ልብ እንበል፦
ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ባንዲራዎች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦
☆የአፋር ክልል ባንዲራ
☆የአማራ ክልል ባንዲራ
☆የጋንቤላ ክልል ባንዲራ
☆የሶማሊ ክልል ባንዲራ
☆የትግራይ ክልል ባንዲራ
በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ባንዲራዎች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ” (ፀረ–ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic) ባንዲራ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦
☆የአማራ ክልል
☆የትግራይ ክልል
ብቻ ናቸው። የአማራ ክልል ባንዲራውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ባንዲራ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የሳጥናኤል ጎልም ሆነ የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም/ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን( እስራኤል ዘ–ነፍስነቷን) እንዲሁም ትክክለኛውን አጼ ዮሐንስ የሰጧትን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ባንዲራ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢ–አማናይ/የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።
እንግዲህ እስራኤል ዘ–ስጋም (አይሁድ) በዚህ እጠቀማለሁ ብላ ስላሰበችና አክሱም ጽዮንን እና አርሜኒያን ስለተተናኮለች ልክ እንደ እስማኤላውያኑ(እስራኤል ዘ–ስጋ) ጎረቤቶቿ በቅርቡ መቅሰፍቱ ይላክባቸዋል፤ እርስበርስ መባላትም ይጀምራሉ። በአሜሪካ ፕሬዚደንት ትራምፕ በትግራይ ላይ በተከፈተው ጦርነት ምክኒያት እንደተወገዱት ሁሉ በእስራኤልም ጠቅላይ ሚንስትር ኔተንያሁም እስራኤል ከቱርክ ጋር አብራ ለአህዛብ አዘርበጃን ድሮኖችና ሮኬቶችን አቀብላ ክርስቲያን አርሜንያውያን ወገኖቻችንን በማስጨፍጨፏ፣ በትግራይም ከግራኝ እና አማራ ተስፋፊዎች ጎን ሆና “ጽላተ ሙሴን” ለመውሰድ ሙከራ በማድረጓ (ጦርነቱ ሊጀመር አካባቢ የአንበጣ መከላከያ ድሮኖችን ወደ ትግራይ ልካ ነበር) በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘመት በመፍቀዷ ብሎም ግብረ–ሰዶማዊነትንም በእስራኤል በማንገሷ ያው በአንድ ሌሊት የእስራኤል ማሕበረሰብ ከፍተኛ የእርስበርስ ክፍፍል ውስጥ ሊገባ ችሏል።
✞✞✞[ትንቢተ አሞጽ ፱፥፯]✞✞✞
“የእስራኤል ልጆች ሆይ እናንተ ለእኔ እንደኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር”
___________
Leave a Reply