Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2022
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ወንድም ወንድሙን አያድንም ፥ ሰውም አያድንም፤ ቤዛውን ለእግዚአብሔር አይሰጥም ፥ ሰው እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 6, 2022

❖❖❖ መሀመዳውያኑን ባዕዳውያንን የኢትዮጵያን እና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ጠላቶችን አረቦችን + ቱርኮችን + ኢራኖችን + ሶማሌዎችን ከጎናቸው አሰልፈው በአክሱም ጽዮንና በመላዋ ኢትዮጵያ በወንድሞቻቸው አቤላውያን ላይ ከባድ ግፍና ወንጀል በመፈጸም ላይ ላሉት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ጭፍሮች ለአማራዎችና ለኦሮሞዎች ቃኤላውያን፤ ወዮላችው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! ለመቶ ሃምሳ ዓመታት ያህል በጽዮናውያን ላይ በጋራ እያታለሉና እየተሳለቁ ብዙ ግፍ ሲያደርሱባቸው ቆይተዋል፤ ዛሬ በአራተኛውና በመጨረሻው ትውልዳቸው ለዚህ የክፋት ዘመናቸው ደርሰዋል። እግዚአብሔር አምላካችንን ግን ማታላል ፈጽሞ አይቻለም፤ አሁን ግን የአቤል ደም ድምጽ በእግዚአብሔር ዘንድ ተሰምቷል! እሳቱ እየመጣባቸው ነው! ዘር ማንዘራቸውን የሚያጠፋባቸው ክትባቱም እየተላከላቸው ነው፤ ያውም በኦርቶዶክስ ግሪክ በኩል! አይይ ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ አጥፍታችሁና ኢትዮጵያ ወርሳችሁ ለብቻቸው ሊኖሩባት? እ እ እ! ይህ እንዳይሳካላችው የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን!

👉 ወንድም ወንድሙን አያድንም፥ ሰውም አያድንም፤ ቤዛውን ለእግዚአብሔር አይሰጥም፥ ለዘላለም እንዲኖር፥ ጥፋትንም እንዳያይ፤ የነፍሳቸው ለውጥ ከብሮአልና፥ ለዘላለምም ቀርቶአልና። በልባቸውም ቤታቸው ለዘላለም የሚኖር፥ ማደሪያቸውም ለልጆች ልጅ የሚሆን ይመስላቸዋል፤ በየአገራቸውም ስማቸው ይጠራል። ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አያውቅም፤ እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ። ይህች መንገዳቸው መሰናክላቸው ናት፥ ከእነርሱም በኋላ የሚመጡ በአፋቸው እሺ ይላሉ።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፱]❖❖❖

፩ አሕዛብ ሁላችሁ፥ ይህን ስሙ፤ በዓለም የምትኖሩትም ሁላችሁ፥ አድምጡ፤

፪ ዝቅተኞችና ከፍተኞች፥ ባለጠጎችና ድሆች በአንድነት።

፫ አፌ ጥበብን ይናገራል፥ የልቤም አሳብ ማስተዋልን።

፬ ጆሮዬን ወደ ምሳሌ አዘነብላለሁ፥ በበገናም ምሥጢሬን እገልጣለሁ።

፭ ኃጢአት ተረከዜን በከበበኝ ጊዜ በክፉ ቀን ለምን እፈራለሁ?

፮ በኃይላቸው የሚታመኑ፥ በባለጠግነታቸውም ብዛት የሚመኩ፤

፯ ወንድም ወንድሙን አያድንም፥ ሰውም አያድንም፤ ቤዛውን ለእግዚአብሔር አይሰጥም፥

፰-፱ ለዘላለም እንዲኖር፥ ጥፋትንም እንዳያይ፤ የነፍሳቸው ለውጥ ከብሮአልና፥ ለዘላለምም ቀርቶአልና።

፲ ብልሃተኞች እንዲሞቱ፥ ሰነፎችችና ደንቆሮች በአንድነት እንዲጠፉ፥ ገንዘባቸውንም ለሌሎች እንዲተዉ አይቶአል።

፲፩ በልባቸውም ቤታቸው ለዘላለም የሚኖር፥ ማደሪያቸውም ለልጆች ልጅ የሚሆን ይመስላቸዋል፤ በየአገራቸውም ስማቸው ይጠራል።

፲፪ ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አያውቅም፤ እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ።

፲፫ ይህች መንገዳቸው መሰናክላቸው ናት፥ ከእነርሱም በኋላ የሚመጡ በአፋቸው እሺ ይላሉ።

፲፬ እንደ በጎች ወደ ሲኦል የሚሄዱ ናቸው፥ እረኛቸውም ሞት ነው፤ ቅኖችንም በማለዳ ይገዙአቸዋል፥ ውበታቸውም ከመኖሪያቸው ተለይታ በሲኦል ታረጃለች።

፲፭ ነገር ግን እግዚአብሔር ይቀበለኛልና ነፍሴን ከሲኦል እጅ ይቤዣታል።

፲፮ የሰው ባለጠግነት የቤቱም ክብር በበዛ ጊዜ አትፍራ፥

፲፯ በሞተ ጊዜ ከእርሱ ጋር ምንም አይወስድምና፥ ክብሩም ከእርሱ በኋላ አይወርድምና።

፲፰ በሕይወቱ ሳለ ነፍሱን ባርኮአልና ለሰውነቱ መልካም ብታደርግለት ያመሰግንሃል።

፲፱ ሆኖም ወደ አባቶቹ ትውልድ ይወርዳል፤ ለዘላለም ብርሃንን አያይም።

፳ አእምሮ የሌለው ክቡር ሰው እንደሚጠፋ እንስሶች መሰለ።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፯]❖❖❖

፩ እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰ ተራራ ምስጋናው ብዙ ነው።

፪ በሰሜን ወገን በመልካም ስፍራ የቆመ የምድር ሁሉ ደስታ የጽዮን ተራራ ነው፤ እርሱም የትልቁ ንጉሥ ከተማ ነው።

፫ እግዚአብሔር በአዳራሾችዋ መጠጊያ ሆኖ ይታወቃል።

፬ እነሆ፥ ነገሥታት ተከማችተው በአንድነት መጥተዋል።

፭ እነርሱስ አይተው ተደነቁ፥ ደነገጡ፥ ታወኩ።

፮ መንቀጥቀጥ እንደ ወላድ ምጥ በዚያ ያዛቸው።

፯ በኃይለኛ ነፋስ የተርሴስን መርከቦች ትሰብራለህ።

፰ እንደ ሰማን እንዲሁ አየን በሠራዊት ጌታ ከተማ፥ በአምላካችን ከተማ፤ እግዚአብሔር ለዘላለም ያጸናታል።

፱ አምላክ ሆይ፥ በሕዝብህ መካከል ምሕረትህን ተቀበልን።

፲ አምላክ ሆይ፥ እንደ ስምህ እንዲሁም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ምስጋናህ ነው፤ ቀኝህ ጽድቅን የተሞላች ናት።

፲፩ አቤቱ፥ ስለ ፍርድህ የጽዮን ተራራ ደስ ይበለው፥ የአይሁድም ሴት ልጆች ሐሤት ያድርጉ።

፲፪ ጽዮንን ክበቡአት፥ በዙሪያዋም ተመላለሱ፥ ግንቦችዋንም ቍጠሩ፤

፲፫ በብርታትዋ ልባችሁን አኑሩ፤ አዳራሽዋን አስቡ፤ ለሚመጣው ትውልድ ትነግሩ ዘንድ።

፲፬ ለዓለምና ለዘላለም ይህ አምላካችን ነው፥ እርሱም ለዘላለም ይመራናል።

_______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: