Doctor: The Risks of the mRNA Vaccine Are Far Greater Than The Risks of COVID-19
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 29, 2022
😈 mRNA Vaccine Regulates or Alters a Person’s DNA – It can change your gene expression
I’m wondering how long it will take for the rest of humanity to catch up with this info
😈 mRNA ክትባት የሰውን ዲ.ኤን.ኤ ን /ህዋሰ ኤን.ኤ (የሕይወት ቅንጣቶች) ይቆጣጠራል ወይም ይለውጣል ፥ የጂን(የዘር ህዋስ) መግለጫዎን ሊለውጥ ይችላል
ይህን መረጃ ለማግኘት የተቀረው የሰው ልጅ ምን ያህል ጊዜ እንደሚወስድ ያሳስበኛል። ፈጣሪ በቶሎ ፈውሱን ያምጣላቸው። ከጥቂት ቀናት በፊት ከተከተቡትና በየቀኑ ከሚታመሙት የሥራ ባልደረባዎቼ መካከል አንዱ፤ “ከክትባቱ በፊት ሙሉ ጤናማ ነበርኩ፤ ስፖርተኛ ነበርኩ፤ አሁን ግን ውስጤ ሌላ ሰው የገባ ሆኖ ነው የሚሰማኝ፤ እኔ አይደለሁም…” ብሎ ብሶቱን ሲያካፍለኝ 😢 ወዲያው ከጥልቅ ሃዘን ጋር የታየኝ የ ዲ.ኤን.ኤ ነገር ነበር። እግዚአብሔር ለሁሉም/ለሁላችንም ይድረስላቸው፤ ይድረስልን!
________________
Leave a Reply