የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የኢትዮጵያ እና የተዋሕዶ ጠላት ነው | በትግራይ ላይ የዘመተውም በዚህ ምክኒያት ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2022
👏 ግሩም ውይይት! “የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።” [የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፫፥፱]
👉 ምስጋና ለ፤ ርዕዮት ሜዲያ / Reyot Media
❖“ስለ ጽዮን ዝም አንልም”፤ አሉን ይሁዳዎቹ!❖
አዎ! የትግራይ ሕዝብ ፺፮/96 በመቶ ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያን በመሆኑ ነው የአህዛቡ + የመናፍቃኑ + የዋቀፌታዎቹ + የቃኤላውያኑ እና የይሁዳዎቹ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ዓይኖች በጥላቻ፣ በቅናት እና በበቀል የሚጎለጎለው። በአክሱም ጽዮን ላይ ለመቶ ሃምሳ ዓመታት እስካሁን ድረስ የዘለቀው የዘር ማጥፋት ዘመቻ መንስኤ ይህ ነው!
የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ እንዲሁም የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ዋና ሥራ እና ተልዕኮ ጽዮናውያንን በረሃብ መጨረስ ነው። ዓለም በዩክሬን እና ሩሲያ ተፈጥሯዊ ያልሆነ ፍጥጫ ተጠምዷል፤ በሐበሻውም ዘንድ በጥምቀት ዕለት ግድያዎችንና ተከትሎም እስራቶችን በመፈጸም ከትግራይ ውጭ ያሉ “ተዋሕዷውያን” በዚህ አጀንዳ ተጠምደው ጊዚያቸውንና ጉልበታቸውን በመግለጫዎች፤ ከተቻለም በሰላማዊ ሰልፎች እያሳለፉ በትግራይ ላቀዱት የዘር ማጥፋት ሥራ ሁሉም ዝም ጭጭ እያለ ትኩረት እንዳይሰጠው ለማድረግ ነው። አረመኔዎች! የገሃነም እሳት ነው የሚጠብቃቸው!
ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከፈተ። ከሃዲዎቹም ጦርነቱን ደገፉት! አይ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራኖች፣ ሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈራችሁ ወቅት ሁላችሁም አብቅቶላቸዋል፤ አሁን አንገታችሁን ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!
_______________
Leave a Reply