UAE Drones Destroyed One of The World’s Oldest Orthodox Monasteries | የአቡነ አረጋዊ ደብረ ዳሞ ገዳም በአረብ ድሮኖች ወደመ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2022
[1 John 5:19]
We know that we are children of God, and that the whole world is under the control of the evil one.
[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፲፱]
ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።
❖Ethiopia / ኢትዮጵያ
❖ Debre Damo/ደብረ ዳሞ
“ኢትዮጵያዊ ነን! ተዋሕዶ ነን!” የሚሉት ካህናቱም ምዕመናኑን እስካሁን ድረስ ዝም ጭጭ ያሉበት ምክኒያት፤ “አብሮ ኗሪነት” ባመጣው በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቡና፣ ጫት እና ጥንባሆ ተበክለው የአህዛብን ዲያብሎሳዊ አርአያ እና ፈለግ በመከተላቸው ነው። “ከትግሬ ክርስቲያን ጋር ከመኖር ከክርስቶስ ተቃዋሚ ከሆኑት መሀመዳውያን ጋር መኖር ይሻለና፣ ትግሬ ከሚገዛን ዲያብሎስ ቢገዛን ይሻላል” በሚል ሰይጣናዊ ድፍረት ኢትዮጵያዊነታቸውንም ተዋሕዶ ክርስቲያናዊነታቸውንም ለሳጥናኤል ለማስረከብ ፈቃደኞች ስለሆኑ ነው። ዛሬ ከኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ታሪካዊ ጠላቶች ከአረቦች፣ ሶማሌዎች፣ ቱርኮች፣ ኢራኖችና ግብጻውያን ጋር አብረው ጥንታውያኑን የትግራይ ክርስቲያኖችን በርሃብ በመጨረስና ቅርሶችን፣ ገዳማቱንና ዓብያተክርስቲያናቱንም በማጥፋትና በማፈራረስ ላይ ይገኛሉ። ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢
ጥቅምት ፳፬/24 በፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት የጀመረውን ይህን በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘመቻ አክሱም–ጽዮን ጂሃዳዊ የጥቃት ጦርነት የደገፈ እያንዳንዱ ግለሰብ፣ ቡድን ወይም ተቋም ፀረ ሥላሴ፣ ፀረ–ጽዮን፣ ፀረ–አቡነ አረጋዊ፣ ፀረ–አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ፀረ–ተዋሕዶ ክርስትና፣ ፀረ–ኢትዮጵያ፣ ፀረ–ትግሬ ነው። ወዮለት!
ለመሆኑ “አባ ገዳ‘ይ” የተባሉት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ምን አባታቸው ሊሠሩ ነው ወደ ትግራይ የተላኩት? የትግራይን ሕዝብ ላለፉት መቶ ዓመታት በማስጨፍጨፍ ያሉትና የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ያላቸው እነዚህ አውሬዎች የትግራይን ምድር መርገጥ የለባቸውም እርግማንና የአቴቴን መንፍስ ይዘው ነው የሚመጡት።
🔥 የጋራ የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ፋሺስት ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (፮/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ እንደሚያደርጉ አዳዲስ ዘገባዎች እይወጡ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ እየተዘገበ ነው።
ቅዱስ አቡነ አረጋዌ (ዘ–ሚካኤል አረጋዊ ) የስድስተኛው ክፍለ ዘመን መነኩሴ የነበሩ ሲሆን በወቅቱ የአክሱም ንጉሠ ነገሥት ገብረ መስቀል ተልእኮ ተሰጥቷቸው የደብረ ዳሞን ገዳም በትግሬይ መስረተዋል።
ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበትና ቅዱሱ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተክልዬ ከ፲፪/12 ዓመታት የቆዩበት ታሪካዊ ገዳም ነው። ዛሬ አስደበደባችሁት!
🔥 Genocide Alert: Attacks on Ethiopia’s oldest Churches and Monastries.
There are new reports that the joint Eritrean & Ethiopian fascists forces are bombarding Debre Damo, one of THE OLDEST MONASTRIES of the Orthodox Church(6th century), with heavy artilleries. Dozens of civilian casualties, mainly monks, also reported
Saint Abune Aregawi(also called Za-Mika’el ‘Aragawi) was a sixth-century monk, whom tradition holds founded the
Debre Damo in Tigray, Ethiopia – said to have been commissioned by Emperor Gebre Mesqel of Axum.
👉 የሚከተለው ከሁለት ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦
“ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው”
ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።
ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረ-ሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!
ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።
ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።
✞ አባ ዘ–ወንጌል ይህን ነግረውናል፦
“በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”
ዒላማዎች፦
👉 አክሱም
👉 ላሊበላ
👉 ጎንደር
👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት
👉 ዋልድባ
👉 ደብረ ዳሞ
👉 አስመራ
👉 መቀሌ
👉 ግሸን ማርያም
👉 ሕዳሴ ግድብ
________________
Leave a Reply