ጂኒው ጃዋር ተለቀቀ ፥ ቁራው ቄሮ ለጂሃድ ታጠቀ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2022
😈 አጠናና ሜንጫ ይዞ ወደ ወይብላ ማሪያም ያመረው ቁራው ቄሮ ቀሳውስቱን፤ ”ያዘው! በለው!” ሲላቸው ይሰማል!
ከመቶ ዓመታት በፊት በአርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በፈጸመው በክርስቶስ ተቃውሚ ቱርክ፤ “ወጣት ቱርኮች/Young Turks“ ፈለግና አምሳያ የተደራጀው ጽንፈኛው የኦሮሞው ቡድን ቄሮ ከትግራይ ሕዝብ ጎን ለመቆምና ጩኸቱንም ለማሰማት ዛሬ አፉ ዝግ ነው። አያስገርምም! ምክኒያቱም ያቀደለትንና የተመኘለትን ጂሃድና የዘር ማጥፋት ወንጀል አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ከጠበቀው በላይ እየፈጸመለት ስለሆነ ደስተኛ ነውና ነው!
የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ኦሮሞ ቢሆንም፤ የኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም ያልተረዳው አማራ ግን ቍ. ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ አፍራሽ ነው!
የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ደግሞ ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ባዕዳውያን ጋር ሳይቀር አብሮ ተዋሕዶ ተጋሩ ወንድሙን ጨፈጨፈ። እስክንድር በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ታገተ፤ ሲፈታ ከግራኝ ጋር ቆሞ በተጋሩ ላይ የጦርነት ነጋሪት ጎሰመ! ዋው!
እስክንድር ነጋ + ጋንኤል ክስርት + አቡነ ኤርሚያስ + ሔርሜላ አረጋዊ + ሃብታሙ አያሌው + አብዮት አህመድ አሊ + ኢሳያስ አፈቆርኪ + ደብረ ጽዮን ወዘተare all Cyborgs and Clones፤ቺፕ የተቀበረባቸውና በሪሞት የሚንቀሳቀሱ ሮቦቶች ናቸው!ይህን እናስታውስ!
በነገራችን ላይ፤ ወስላታው እስክንድር ነጋ በጭራቁ ታዲዮስ ታንቱ አማካኝነት ፀረ–ተጋሩ የጥላቻ ቅስቀሳዎች ሲነዙበት የነበረው፤ “ኢትዮጲስ” የተሰኘው የእስክንድር ቻነል ልክ ሊታሠር አካባቢ በግራኝ ዲጂታል አርበኞች ተወርሶ፤ “Kero Kero /ቄሮ ቄሮ” የሚል ስም ተሰጥቶት እስካሁን ድረስ ተቀምጧል። እስክንድር ነጋ በትግራይ ላይ ለመዝመት ከሚመኝ እራሱንና ሜዲያውን ነፃ ቢያወጣ ይሻለው ነበር።
________________
Leave a Reply