Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2022
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 22nd, 2022

ጂኒው ጃዋር ተለቀቀ ፥ ቁራው ቄሮ ለጂሃድ ታጠቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2022

😈 አጠናና ሜንጫ ይዞ ወደ ወይብላ ማሪያም ያመረው ቁራው ቄሮ ቀሳውስቱን፤ ”ያዘው! በለው!” ሲላቸው ይሰማል!

ከመቶ ዓመታት በፊት በአርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በፈጸመው በክርስቶስ ተቃውሚ ቱርክ፤ “ወጣት ቱርኮች/Young Turksፈለግና አምሳያ የተደራጀው ጽንፈኛው የኦሮሞው ቡድን ቄሮ ከትግራይ ሕዝብ ጎን ለመቆምና ጩኸቱንም ለማሰማት ዛሬ አፉ ዝግ ነው። አያስገርምም! ምክኒያቱም ያቀደለትንና የተመኘለትን ጂሃድና የዘር ማጥፋት ወንጀል አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ከጠበቀው በላይ እየፈጸመለት ስለሆነ ደስተኛ ነውና ነው!

የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ኦሮሞ ቢሆንም፤ የኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም ያልተረዳው አማራ ግን ቍ. ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ አፍራሽ ነው!

የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ደግሞ ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ባዕዳውያን ጋር ሳይቀር አብሮ ተዋሕዶ ተጋሩ ወንድሙን ጨፈጨፈ። እስክንድር በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ታገተ፤ ሲፈታ ከግራኝ ጋር ቆሞ በተጋሩ ላይ የጦርነት ነጋሪት ጎሰመ! ዋው!

እስክንድር ነጋ + ጋንኤል ክስርት + አቡነ ኤርሚያስ + ሔርሜላ አረጋዊ + ሃብታሙ አያሌው + አብዮት አህመድ አሊ + ኢሳያስ አፈቆርኪ + ደብረ ጽዮን ወዘተare all Cyborgs and Clonesቺፕ የተቀበረባቸውና በሪሞት የሚንቀሳቀሱ ሮቦቶች ናቸው!ይህን እናስታውስ!

በነገራችን ላይ፤ ወስላታው እስክንድር ነጋ በጭራቁ ታዲዮስ ታንቱ አማካኝነት ፀረተጋሩ የጥላቻ ቅስቀሳዎች ሲነዙበት የነበረው፤ “ኢትዮጲስ” የተሰኘው የእስክንድር ቻነል ልክ ሊታሠር አካባቢ በግራኝ ዲጂታል አርበኞች ተወርሶ፤ “Kero Kero /ቄሮ ቄሮ” የሚል ስም ተሰጥቶት እስካሁን ድረስ ተቀምጧል። እስክንድር ነጋ በትግራይ ላይ ለመዝመት ከሚመኝ እራሱንና ሜዲያውን ነፃ ቢያወጣ ይሻለው ነበር።

________________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

UAE Drones Destroyed One of The World’s Oldest Orthodox Monasteries | የአቡነ አረጋዊ ደብረ ዳሞ ገዳም በአረብ ድሮኖች ወደመ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2022

[1 John 5:19]

We know that we are children of God, and that the whole world is under the control of the evil one.

[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፲፱]

ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።

Ethiopia / ኢትዮጵያ

Debre Damo/ደብረ ዳሞ

ኢትዮጵያዊ ነን! ተዋሕዶ ነን!” የሚሉት ካህናቱም ምዕመናኑን እስካሁን ድረስ ዝም ጭጭ ያሉበት ምክኒያት፤ “አብሮ ኗሪነት” ባመጣው በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቡና፣ ጫት እና ጥንባሆ ተበክለው የአህዛብን ዲያብሎሳዊ አርአያ እና ፈለግ በመከተላቸው ነው። “ከትግሬ ክርስቲያን ጋር ከመኖር ከክርስቶስ ተቃዋሚ ከሆኑት መሀመዳውያን ጋር መኖር ይሻለና፣ ትግሬ ከሚገዛን ዲያብሎስ ቢገዛን ይሻላል” በሚል ሰይጣናዊ ድፍረት ኢትዮጵያዊነታቸውንም ተዋሕዶ ክርስቲያናዊነታቸውንም ለሳጥናኤል ለማስረከብ ፈቃደኞች ስለሆኑ ነው። ዛሬ ከኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ታሪካዊ ጠላቶች ከአረቦች፣ ሶማሌዎች፣ ቱርኮች፣ ኢራኖችና ግብጻውያን ጋር አብረው ጥንታውያኑን የትግራይ ክርስቲያኖችን በርሃብ በመጨረስና ቅርሶችን፣ ገዳማቱንና ዓብያተክርስቲያናቱንም በማጥፋትና በማፈራረስ ላይ ይገኛሉ። ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢

ጥቅምት ፳፬/24 በፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት የጀመረውን ይህን በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘመቻ አክሱምጽዮን ጂሃዳዊ የጥቃት ጦርነት የደገፈ እያንዳንዱ ግለሰብ፣ ቡድን ወይም ተቋም ፀረ ሥላሴ፣ ፀረጽዮን፣ ፀረአቡነ አረጋዊ፣ ፀረአቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ፀረተዋሕዶ ክርስትና፣ ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረትግሬ ነው። ወዮለት!

ለመሆኑ “አባ ገዳይ” የተባሉት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ምን አባታቸው ሊሠሩ ነው ወደ ትግራይ የተላኩት? የትግራይን ሕዝብ ላለፉት መቶ ዓመታት በማስጨፍጨፍ ያሉትና የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ያላቸው እነዚህ አውሬዎች የትግራይን ምድር መርገጥ የለባቸውም እርግማንና የአቴቴን መንፍስ ይዘው ነው የሚመጡት።

🔥 የጋራ የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ፋሺስት ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ እንደሚያደርጉ አዳዲስ ዘገባዎች እይወጡ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ እየተዘገበ ነው።

ቅዱስ አቡነ አረጋዌ (ሚካኤል አረጋዊ ) የስድስተኛው ክፍለ ዘመን መነኩሴ የነበሩ ሲሆን በወቅቱ የአክሱም ንጉሠ ነገሥት ገብረ መስቀል ተልእኮ ተሰጥቷቸው የደብረ ዳሞን ገዳም በትግሬይ መስረተዋል።

ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበትና ቅዱሱ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተክልዬ ከ፲፪/12 ዓመታት የቆዩበት ታሪካዊ ገዳም ነው። ዛሬ አስደበደባችሁት!

🔥 Genocide Alert: Attacks on Ethiopia’s oldest Churches and Monastries.

There are new reports that the joint Eritrean & Ethiopian fascists forces are bombarding Debre Damo, one of THE OLDEST MONASTRIES of the Orthodox Church(6th century), with heavy artilleries. Dozens of civilian casualties, mainly monks, also reported

Saint Abune Aregawi(also called Za-Mika’el ‘Aragawi) was a sixth-century monk, whom tradition holds founded the

Debre Damo in Tigray, Ethiopia – said to have been commissioned by Emperor Gebre Mesqel of Axum.

👉 የሚከተለው ከሁለት ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦

“ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው”

ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።

ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረ-ሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!

ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።

ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።

አባ ዘወንጌል ይህን ነግረውናል፦

“በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

ዒላማዎች፦

👉 አክሱም

👉 ላሊበላ

👉 ጎንደር

👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

👉 ዋልድባ

👉 ደብረ ዳሞ

👉 አስመራ

👉 መቀሌ

👉 ግሸን ማርያም

👉 ሕዳሴ ግድብ

________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የክርስቶስ ተቃዋሚው የኦሮሞ አገዛዝ አርበኞች ሃያ የቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን መጋዝኖችን አቃጠላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም ❖ ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

😈 ዲያብሎስ ዝናሩን ፈታ ጥይቱንም ጨረሰ፤ ሆኖም አሁን ክርስቲያኖችን በረሃብ ለመጨረስ ገዳማትን እና ዓብያተ ክርስቲያናትን ለማውደም ተነስቷል

በፍጹም መጠበቅን ጠብቆ ለዚህ ያደረሰን አምላካችን ክብርና ምስጋን አምልኮትና ውዳሴ ይድረሰውና ይህን ታላቅ መልአክ በችሎታችን መጠን እንድናመሰግን እግዚአብሔር ይርዳን፤ አምላክ ባለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን፤ ምስጢሩን ይግለጥልን አሜን።

ኡራኤል የተባለ መልአክ ሊረዳኝ መጣ።” [/ዕዝ. ሱቱ. ፪፡፩]

በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።

በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውለሁ። ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ። [መዝ./፺፩/፥፲፩፡፲፮]

የተከዱትንና የተገፉትን የአክሱም ጽዮን ልጆችን፤ በፈተና፣ በመከራ፣ በድካምና በስቃይ ላይ ያሉትን ወገኖቻችንን ሁሉ ያለ ረሃብ፣ ደዌና ያለ ከፋ ሕማም ለክርስቶስ ትንሣኤ ያድርሰልን ፤ ቀናተኞች፣ ግፈኞችና አረመኔዎች የሆኑትን እርጉም አህዛብ እና መናፍቃን ጠላቶቻቸውን/ጠላቶቻችንን ሁሉ በቶሎ ያንበርክክልን!!! አሜን።

_____________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Big Explosion in Ghana Kills 17 People – 500 Houses Destroyed

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2022

🔥 አረመኔዎቹ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ባፋጣኝ በእሳት ይጠረጉ! ይህን የሚፈጽም ታሪካዊ ጀግና ነው!

💭 The blast happened when a vehicle carrying mining explosives collided with a motorcycle.

💭 በጋና ባጋጠመ ፍንዳታ ቢያንስ ፲፯/17 ሰዎች መሞታቸውማ አምስት መቶ ቤቶች መውደማቸው ተገለጸ

ለማዕድን ቁፋሮ የሚያገለግሉ ተቀጣጣይ ፈንጂዎችን ጭኖ ሲሄድ የነበረ ተሽከርካሪ ቦንጎሶ በምትባለዋ ከተባ ከሞተርሳይክል ጋር መጋጨቱን ተከትሎ ነው ፍንዳታው የደረሰው።

ተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ እንደሚታየው ፍንዳታው በደረሰበት አካባቢ ትልቅ ጥቁር ጭስ ጉዳት ከደረሰባቸው ትልልቅ ህንጻዎች ከፍ ብሎ ታይቷል። በአካባቢውም የህንጻዎች ፍርስራሽ ተከምሮ ተስተውሏል።

በሚዘገንን መልኩ የሞቱ ሰዎች አስክሬን በፍንዳታው አካባቢ ታይተዋል። አደጋው የደረሰበት መኪና የነበረበት ቦታ ደግሞ ትልቅ ጉድጓድ ፈጥሯል።

💭 ጋና እና ኢትዮጵያ ሰይጣናዊ ፔንታግራምን በየኢትዮጵያ-ጽዮናዊ- ባለሶስት ቀለም ባንዲራዎቻቸው ላይ አስቀምጠዋል።

💭 Both Ghana and Ethiopia placed the ‎satanic pentagram on their respective Ethiopian-Zionist-Tricolor Flags

________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: