Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2022
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 20th, 2022

New Revelations፡ Somali Troops Committed Atrocities in Tigray

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2022

New revelations about atrocities by Somali soldiers in Ethiopia’s Tigray war are casting a spotlight on an emerging military alliance that has reshaped the Horn of Africa, weakening Western influence in a strategically important region.

The Globe and Mail has obtained eyewitness accounts of massacres by Somali troops embedded with Eritrean forces in Tigray in the early months of the war. The new evidence raises disturbing questions about a covert military alliance between Ethiopia, Eritrea and Somalia that has inflicted death and destruction on the rebellious Tigray region in northern Ethiopia.

Officially, the three governments have denied any alliance, and Somalia has denied that its troops were deployed in Tigray. But The Globe’s investigation has provided, for the first time, extensive details of civilian killings committed by Somali soldiers allied with Eritrean forces in the region.

Gebretsadik, a 52-year-old farmer from the village of Zebangedena in northwestern Tigray, said the dusty roads of his village were strewn with the bodies of decapitated clergymen in December, 2020, a few weeks after the beginning of the war.

Some of the priests and monks were people he recognized. Somali soldiers, working alongside Eritrean forces who had captured the village, had targeted churches and killed the clergymen, he said.

“They slaughtered them like chickens,” he told The Globe.

The Somali and Eritrean troops stayed in the village until late February, according to Gebretsadik, who often fled to the bushes and mountains around the village to escape attacks during that time.

The Globe talked to dozens of survivors who had witnessed atrocities in six Tigrayan villages where Somali troops had been stationed between early December, 2020 and late February, 2021. The Globe is not publishing their full names or their current locations because their lives could be in danger.

The survivors said the Somali troops were wearing Eritrean military uniforms, but they were clearly identifiable as Somali because of their language and their physical appearance. Unlike the Eritreans, they could not speak any Tigrinya, the language spoken in Tigray and much of Eritrea. The witnesses said they also heard the Eritrean troops referring to them as Somalis.

Last year, United Nations and U.S. officials said they had received information that Somali troops were present in Tigray, but few details were known. Somali parents held several protests in Mogadishu and other places in Somalia last year, complaining that their sons had been ordered to fight in Tigray after being originally sent to Eritrea for military training. Hundreds of Somali soldiers were reportedly killed in the fighting.

Up to 10,000 Somali troops were deployed in Tigray, according to current and former Ethiopian officials who spoke to The Globe. The Globe is not identifying the individuals because they face the threat of reprisals for their comments.

Until now, few details were known about the activities of the Somalis in Tigray. But the survivors told The Globe that the Somali troops had massacred hundreds of civilians in villages controlled by the Eritrean military, often beheading them. No Ethiopian troops were present in the villages, they said.

“They showed no mercy,” said Berket, a 32-year-old farmer in the Tigrayan village of Mai Harmaz. “The Eritreans interrogate you before they kill you. But the Somali troops were full of contempt for that.”

One of his neighbours, a 76-year-old priest, was among those killed by the Somali troops, he said.

Kibrom, a 37-year-old man who fled the village of Hamlo in January, said the beheadings by Somali troops became an “everyday reality” in his village.

“The churches were inhabited by the troops,” he said. “They burned the holy books and sacred objects. Churches became the most unsafe places. Villagers stopped going to churches because the Somali troops would kill anyone they found in churches.”

According to former Ethiopian officials, most of the Somali troops crossed the border from Eritrea into western Tigray in the early weeks of the war. They said the Somali troops, under the command of the Eritrean army, had already been stationed in trenches near the border before the war began.

“They undoubtedly have participated in the war,” said Gebremeskel Kassa, who was chief of staff in the interim administration in Tigray that the Ethiopian government appointed after seizing control of the region in the early months of the war. He later fled abroad, fearing for his safety when Ethiopian officials criticized him for Tigrayan military gains in the region.

Mr. Gebremeskel said he knew about the Somali deployment from his travels in Tigray and his private meetings with top Ethiopian officials and military generals.

“All of us who were top officials had knowledge of that,” he told The Globe. “The Somali troops took training in the Eritrean camp of Sawa as a result of a military deal between the three governments before the war started.”

When the deployment became politically controversial in Somalia, especially after the protests by the parents and questions by parliamentarians, the Somali soldiers were sent back to Eritrea, he said. They completed their withdrawal by March, the officials said.

The unofficial military alliance among Ethiopia, Eritrea and Somalia, which is believed to date back to secret agreements after Prime Minister Abiy Ahmed came to power in Ethiopia in 2018, is a further blow to the declining influence of Western governments in the Horn of Africa.

Eritrea had already been long isolated on the international stage, but Ethiopia and Somalia had close relations with the United States and other Western governments in the past. Ethiopia’s relations with the West have deteriorated since the Tigray war began, largely as a result of Western pressure to halt the war.

Eritrean President Isaias Afwerki, the authoritarian ruler of his country for nearly three decades, is a key player in the three-country alliance. “He sees this as an opportunity to reshape the whole of the Horn of Africa in his direction,” said Martin Plaut, a British-based Eritrea expert and commentator.

“Getting these Somali troops involved was just the first instalment of this much longer, much more important relationship that he was trying to build in which he would be the king, with allies both in Somalia and Ethiopia,” Mr. Plaut told The Globe.

“He has pursued his ambition of destroying the Tigrayans since the 1970s. To achieve his ends, he would like to establish a transnational relationship in the Horn that allows the individual states to exist, but to support each other, while crushing local movements.”

Source

________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

🔥 ከባድ የእሳት አደጋ በአዲስ አበባ-ቦሌ 🔥

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2022

😈 ለኦሮሙማ አጀንዳቸው ሲባል በስልት ተበታትነው የነበሩት የኦሮሞ ፋሺስቶች እነ ለማ እና ጃዋር አሁን ጊዚአቸውን ጠብቀውና “ሰሜኑን አሁን ሰብረነዋል!” በሚሉበት በዚህ ወቅት እንደገና ተሰባስበዋል። ስለዚህ የለመዱትን የዋቄዮ-አላህ ሽብር በመላዋ ኢትዮጵያ ይነዛሉ። በዛሬው በቃና ዘገሊላ ዕለት መቀሌንም በድሮን መደብደባቸው በአጋጣሚ አይደለም። አዎ! ልክ የአሜሪካ ልዑካን ወደ አዲስ አበባ እንደላኩ፤ ልክ የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቲሬስ ለአረመኔው ግራኝ የማበረታቻ መልዕክት ከላኩ በሰዓታት ውስጥ።

😈 እንግዲህ እነዚህ አውሬዎች በአልማር-ባዩ ድንጋይ አማራ እርዳታ ኢትዮጵያን የማፈራረሱ ዲያብሎሳዊ ተግባራቸውን በዚህ መልክ ያጧጥፉታል።

ስምምነት የምናደርግ ከሆነ ትግራይን አስገንጥለን መሆን አለበት፤ ስለዚህ የትግራይን ሕዝብ በጋራ (ከሕወሓት ጋር ተናብበን) ኢትዮጵያን፣ ክርስትናውንና ሰንደቁን እንዲተው፤ ብሎም እራሱን እንዲጠላ ከፍቶትና ምርር ብሎ አማራጭ እስኪያጣ ድረስ ሁሉንም ያለውን ነገር ሁሉ እንዲያስረክበን/እንዲገዛልን እናስገድደዋለን።” የሚል ሰይጣናዊ ስልት ነው ኦሮሞዎቹ እና ሕወሓቶች ገና ከጅምሩ፤ ገና ከሠላሳ ዓመታት በፊት አቅደውት የነበረው። ፈጠነም ዘገየም እውነት እንደሆነች መገለጧ አይቀረም።

_________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ፖሊሶች በአዲስ አበባ ታቦት አናሳልፍም ብለው ተኩስ ከፈቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2022

________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የካ ሚካኤል | “ገና እንዘምራለን!” | የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ “ፖሊሶች” ምዕመናኑን ሲተናኮሏቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2022

❖❖❖የአንጋፋው ቀደምት እና ባለ ታሪክ የካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ዋሻ ቤተክርስቲያን ታሪክ ❖❖❖

ዋሻ ሚካኤል ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ በኩል የካ ከፍለ ከተማ ውስጥ ያለ ጥንታዊ እና በከፊል ወጥ ከሆነ ዓለት ተፈልፍሎ የተሰራ ቤተ-ክርስቲያን ነው። አዲስ አበባ ከሚገኘው የእንግሊዝ ኢምባሲ በስተጀርባ ትንሽ ራቅ ብሎ በሚገኘው ከፍታማ ቦታ ላይ ይገኛል። ምንም እንኳ የአካባቢው የቀደሙት ካህናት በ፬/4ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ቢናገሩም በአብዛኛው ሊሆን ይችላል ተብሎ የሚገመተው ግን በ፲፪/12ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ነው።

👉 ታሪካዊ ተደራሽነቱ

የአክሱም መንግስትና የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን:- አብርሃና አጽብሃ የአክሱም መንግስትን በጋራ ይገዙ እንደነበር የተለያዩ መጽሃፍት ይገልፃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጽሁፍም ይሄንን በተለያዩ መረጃዎች ይጠቅሳል፡፡ ክርስትናን ከተቀበሉ በኋላ እንደተፃፈ በሚነገረው የድንጋይ ላይ ፅሁፍ አብርሃና አፅብሃ የሚያስተዳድሩት አገር ግዛት ዝርዝር ተጠቅሷል፡፡ ከዚህ ዝርዝር እንደምንረዳው ግዛታቸው ሳባን /የመንን/፣ ኑባ /ሱዳንን/ እና ቤጃ /ደቡብ ግብጽ/ ድረስ ይደርሳሉ፡፡ ይህም እጅግ ሰፊ ግዛት እንዳላቸው ያስረዳል፡፡ ከየካ ሚካኤል የተገኘው /ያልታተመ/ መረጃ ይህንን ሀሳብ እንደሚከተለው ያጠናክራል።

“በዚያን ጊዜ የኢትዮጵያ ወሰን በጣም ሰፊ ስለነበር ሁሉቱ ወንድማማቾች አክሱም ላይ ሆነው ሕዝባቸውን በቅርብ ለማስተዳደር ስለተቸገሩ እጣ ተጣጥለው ንጉስ አብርሃ አክሱም ላይ በመሆን ሰሜን ኢትዮጵያን፣ ንጉስ አጽብሃ ደግሞ ደቡብ ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ሸዋ ውስጥ የረር ተራራ ላይ ቤተ መንግሥቱን ሰራ፡፡ በወቅቱ ቤተመንግሥቱን ለመሥራት ሲመጣ ማዕቀበ እግዚእ በሚባል ካህን ታቦት ሚካኤልን አሸክሞ አስመጥቶ ነበር፡፡ ይህንን አሸክሞ ያስመጣውን ታቦት ከየረር ተራራ በስተ ሰሜን አቅጣጫ ባስፈለፈለው ዋሻ ውስጥ እንዳስገባው ይገልፃል፡፡”

በትግራይ ክልል በአብርሃና አፅብሃ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ከጅማ የአፅብሃ ሬሳ የመጣበት ነው የሚባለው የጠፍር አልጋ ይገኛል፡፡ ከዚህ የምንረዳው ደቡብ ኢትዮጵያን የሚያስተዳድረው አፅብሃ እስከ ጅማ መድረሱን ነው፡፡ ውቅር ቢተክርስቲያን መስራት ለአጽብሃ አዲስ አይደለም፡፡ በትግራይ ከውቁሮ ከተማ ፳/20 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ ገረአልታ ውስጥ ገማድ በተባለ ስፍራ አብርሃና አጽብሃ ያሰሩት ነው የሚባል አብርሃ አጽብሃ በመባል የሚታወቅ ውቅር ቤተክርስቲያን ይገኛል፡፡ ቤተክርስቲያኑ ገዳም ነው፡፡

ከየካ ሚካኤል የተገኘው /ያልታተመ/ መረጃ እንደሚገልፀው በትግራይ ውቅሮ አካባቢ የሚገኘው የአብርሃና አፅብሃ ውቅር ቤተክርስቲያን ከዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው በመግለጽ ታሪኩን እንደሚከተለው ዘርዝሯል፡-

“ከንጉስ አጽብሃ ጋር የመጣው ታቦት የገባበት ዋሻ የተፈጥሮ ዋሻ ሳይሆን በሰሜን ኢትዮጵያ እንደሚገኙት ከአንድ ቋጥኝ ድንጋይ ተፈልፍለው ከታነፁት ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ዓይነት በኢትዮጵያ ፊደል “ሀ” ቅርጽ የታነፁ ሲሆን በቤተክርስቲያን የፊደል ትርጉም “ሀ” ማለት “ህልዎቱ ለአብ እምቅድም ይትፈጠር ዓለም” ወይም “የአብ መኖር ከአለም አስቀድሞ ነው” ማለት ነው የሚለውን አባባል ለማስረዳት ተብሎ የታነፀ ነው ይላል፡፡” በሌላ በኩል አንዳንድ የታሪክ ተመራማሪዎች የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን በደቡብ ሸዋ ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ በአለምገና ቡታጅራ መንገድ አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ፷፮/66 ኪሎ ሜትር አካባቢ ከምትገኘው አዳዲ ማሪያም ውቅር አብያተ ክርስቲያን ጋር በመመሣሠሉና ይህ ደግሞ በንጉስ ላሊበላ ዘመን እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በዚያ ዘመን የተሰራ ነው ይላሉ፡፡

________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የቅዱስ ሚካኤል ታቦት በየካ | ይህን የሰጧችሁን ጽዮናውያንን ግን ፍቅር ነሳችኋቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2022

የቅዱስ ሚካኤል ታቦት ወደ የካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሲመለስ /ቃና ዘገሊላ/

የአቡነ አብርሃምን ንግግር ሰማሁ፤ ከዚህ በፊት ለፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ቅስቀሳ ሲያደርጉ ካየኋቸው በኋላ ሌላ ፈሪሳዊ ሆነው ቢታዩኝም፤ አሁን ግን፤ ሕዝበ ክርስቲያኑ አይቶት የማያውቀው ግፍና ሰቆቃ ከታየበት ዓመት በኋላ ምናልባት ተመልሰውና ንሰሐ ገብተው ሊሆን ይችላል በሚል ትንሽ የተስፋ ጭላንጭል ነበረኝ። በጽዮናውያን ላይ እየተሠራ ስላለው ግፍ፣ ሌላው ቢቀር በአክሱም ጽዮን ላይ ስለተፈጸመው ጭፍጨፋ በጥቂቱም ቢሆን ምናልባት ያወሱ ይሆናል በሚል ጆሮየንና ጊዜየን ሰጥቻቸው ነበር። ግን ተሳስቻለሁ፤ ዝርያ ነው! አሁንም በረቀቀና እግዚአብሔር በማይወደው የፖለቲከኛ መልክ መጥተው ለዚህ አረመኔ አገዛዝ ዛሬም ቅስቀሳ እንደሚያደርጉ ሆኖ ነው የሰማኋቸው። በበሽታና በረሃብ ስለሚሰቃየውና በድሮኖች ስለሚጨፈጨፈው ተዋሕዶ ክርስቲያን የትግራይ ሕዝብ፣ ስለ አክሱም ጽዮን አንዲትም ቃል ትንፍሽ አላሉም። እንዲያውም “እኛ ጥምቀትን በሰላም እያከበርነው ነው ታድላእናል፤ ተጋሩ ግን የማክበር እድል አላገኙም፤ አልታደሉም!” በሚል የተንኮለኛ ደስታ ያላቸው ይመስላል። እግዚኦ ነው! ወዮላቸው! 😠😠😠 😢😢😢 እራሳችሁ እዚህ ገብታችሁ አዳምጧቸውና ታዘቡ፤

[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፫፥፩።፫]❖

በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ። ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ። ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ባካፍል፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም።

❖❖❖የአንጋፋው ቀደምት እና ባለ ታሪክ የካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ዋሻ ቤተክርስቲያን ታሪክ ❖❖❖

ዋሻ ሚካኤል ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ በኩል የካ ከፍለ ከተማ ውስጥ ያለ ጥንታዊ እና በከፊል ወጥ ከሆነ ዓለት ተፈልፍሎ የተሰራ ቤተ-ክርስቲያን ነው። አዲስ አበባ ከሚገኘው የእንግሊዝ ኢምባሲ በስተጀርባ ትንሽ ራቅ ብሎ በሚገኘው ከፍታማ ቦታ ላይ ይገኛል። ምንም እንኳ የአካባቢው የቀደሙት ካህናት በ፬/4ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ቢናገሩም በአብዛኛው ሊሆን ይችላል ተብሎ የሚገመተው ግን በ፲፪/12ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ነው።

👉 ታሪካዊ ተደራሽነቱ

የአክሱም መንግስትና የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን:- አብርሃና አጽብሃ የአክሱም መንግስትን በጋራ ይገዙ እንደነበር የተለያዩ መጽሃፍት ይገልፃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጽሁፍም ይሄንን በተለያዩ መረጃዎች ይጠቅሳል፡፡ ክርስትናን ከተቀበሉ በኋላ እንደተፃፈ በሚነገረው የድንጋይ ላይ ፅሁፍ አብርሃና አፅብሃ የሚያስተዳድሩት አገር ግዛት ዝርዝር ተጠቅሷል፡፡ ከዚህ ዝርዝር እንደምንረዳው ግዛታቸው ሳባን /የመንን/፣ ኑባ /ሱዳንን/ እና ቤጃ /ደቡብ ግብጽ/ ድረስ ይደርሳሉ፡፡ ይህም እጅግ ሰፊ ግዛት እንዳላቸው ያስረዳል፡፡ ከየካ ሚካኤል የተገኘው /ያልታተመ/ መረጃ ይህንን ሀሳብ እንደሚከተለው ያጠናክራል።

“በዚያን ጊዜ የኢትዮጵያ ወሰን በጣም ሰፊ ስለነበር ሁሉቱ ወንድማማቾች አክሱም ላይ ሆነው ሕዝባቸውን በቅርብ ለማስተዳደር ስለተቸገሩ እጣ ተጣጥለው ንጉስ አብርሃ አክሱም ላይ በመሆን ሰሜን ኢትዮጵያን፣ ንጉስ አጽብሃ ደግሞ ደቡብ ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ሸዋ ውስጥ የረር ተራራ ላይ ቤተ መንግሥቱን ሰራ፡፡ በወቅቱ ቤተመንግሥቱን ለመሥራት ሲመጣ ማዕቀበ እግዚእ በሚባል ካህን ታቦት ሚካኤልን አሸክሞ አስመጥቶ ነበር፡፡ ይህንን አሸክሞ ያስመጣውን ታቦት ከየረር ተራራ በስተ ሰሜን አቅጣጫ ባስፈለፈለው ዋሻ ውስጥ እንዳስገባው ይገልፃል፡፡”

በትግራይ ክልል በአብርሃና አፅብሃ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ከጅማ የአፅብሃ ሬሳ የመጣበት ነው የሚባለው የጠፍር አልጋ ይገኛል፡፡ ከዚህ የምንረዳው ደቡብ ኢትዮጵያን የሚያስተዳድረው አፅብሃ እስከ ጅማ መድረሱን ነው፡፡ ውቅር ቢተክርስቲያን መስራት ለአጽብሃ አዲስ አይደለም፡፡ በትግራይ ከውቁሮ ከተማ ፳/20 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ ገረአልታ ውስጥ ገማድ በተባለ ስፍራ አብርሃና አጽብሃ ያሰሩት ነው የሚባል አብርሃ አጽብሃ በመባል የሚታወቅ ውቅር ቤተክርስቲያን ይገኛል፡፡ ቤተክርስቲያኑ ገዳም ነው፡፡

ከየካ ሚካኤል የተገኘው /ያልታተመ/ መረጃ እንደሚገልፀው በትግራይ ውቅሮ አካባቢ የሚገኘው የአብርሃና አፅብሃ ውቅር ቤተክርስቲያን ከዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው በመግለጽ ታሪኩን እንደሚከተለው ዘርዝሯል፡-

“ከንጉስ አጽብሃ ጋር የመጣው ታቦት የገባበት ዋሻ የተፈጥሮ ዋሻ ሳይሆን በሰሜን ኢትዮጵያ እንደሚገኙት ከአንድ ቋጥኝ ድንጋይ ተፈልፍለው ከታነፁት ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ዓይነት በኢትዮጵያ ፊደል “ሀ” ቅርጽ የታነፁ ሲሆን በቤተክርስቲያን የፊደል ትርጉም “ሀ” ማለት “ህልዎቱ ለአብ እምቅድም ይትፈጠር ዓለም” ወይም “የአብ መኖር ከአለም አስቀድሞ ነው” ማለት ነው የሚለውን አባባል ለማስረዳት ተብሎ የታነፀ ነው ይላል፡፡” በሌላ በኩል አንዳንድ የታሪክ ተመራማሪዎች የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን በደቡብ ሸዋ ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ በአለምገና ቡታጅራ መንገድ አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ፷፮/66 ኪሎ ሜትር አካባቢ ከምትገኘው አዳዲ ማሪያም ውቅር አብያተ ክርስቲያን ጋር በመመሣሠሉና ይህ ደግሞ በንጉስ ላሊበላ ዘመን እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በዚያ ዘመን የተሰራ ነው ይላሉ፡፡

በአዳዲ ማርያም የሚገኘው የታሪክ ማስታወሻ ንጉስ ላሊበላ የአዳዲ ማሪያምን ከቋጥኝ ድንጋይ እንደፈለፈለውና ሥራውን ሲጨርስ በራዕይ ተመርቶ ወደ ላሊበላ እንደተመለሰና እዚያ ሲደረሰ እንደሞተ ይተርካል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየሶስት ወሩ በሚያሳትመውና ሰላምታ ተብሎ በሚጠራው ቋሚ የበረራ መፅሄት ዊሊያም ዴቪድሰን የተባሉ የታሪክ ተመራማሪ የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስትያን የ፯፻/700 ዓመት እድሜ እንዳለውና አሰራሩም ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አሰራር ጋር እንደሚመሳሰል ይገልፃሉ፡፡

በየትኛው ዘመን እንደተሰራ ለማወቅ የአርኪዎሎጂ ጥናት መደረግ ስላለበት የነሱን የወደፊት የጥናት ውጤት መጠበቁ ወሳኝ ቢሆንም ከየካ ደብረሳህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ያገኘነው ያልታተመ ፅሁፍ የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስትኑ ከላሊበላ ጋር በማመሳሰል ማቅረብ የኢትዮጵያን ሀይማኖት ጥንታዊነት በሚፃረሩ ሀይሎች የሚወራ ነው በማለት ይቃወማሉ፡፡

አብርሃና አፅብሃ ከአባታቸው ታዜር ከእናታቸው ሶፍያ (አይዋል) ታህሳስ ፲፱/19ቀን ፫፻፲፪/312 ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ አባ ሰላማ (አባ ከሣቴ ብርሃን) በ፳፰/28ኛ ዓመታቸው አጠመቁዋቸው፡፡ አብርሃና አጽብሃ ከአባ ሰላማ ጋር በመሆን ክርስትናን በግዛታቸው አስፋፍተዋል፡፡ በዘመናቸው ፷/60 አብያተ ክርስቲያናትን እንዳሳነፁና ከዚህም ውስጥ ፵፬/44 ቤተክርስቲያናት ፍልፍል ቤተክርስቲያናት ናቸው፡፡ በስማቸው ቤተክርስቲያን ታንፃል፡፡ በየወሩ በ፬/4ኛው ቀንና በየዓመቱ ጥቅምት ፬/4 በአክሱም ፅዮንና መርጦ ለማርያም ቤተክርስትያናት በዓላቸው ይከበራል፡፡

እንደ ነገሥታቱ ገድል በ፴፪/32ዐዎቹ ንጉሥ አጽብሃ በየረር ተራራ ላይ የገነባው ቤተ መንግሥትና ከቤተመንግሥቱ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የተገነባው ውቅር ቤተክርስቲያን በአባ ከሣቴ ብርሃን የመጀመሪያው ጳጳስ ተባርኮ ተመረቀ፡፡

አብርሃና አጽብሃ የጀመሩትን ክርስትናን የማስፋፋት ሥራ በተከታዮችም ነገሥታት የቀጠለ ሲሆን በ፮/6ተኛው ክፍለ ዘመን በአፄ ካሌብና በአፄ ገ/መስቀል የንግስና ዘመን በበለጠ ተስፋፍቷል፡፡ በ፮/6ተኛው ክ/ዘመን በተለይ ዘጠኙ ቅድሳን ከመጡ በኋላ ክርስትናን የማሠራጨቱ ሥራ ይበልጥ ተስፋፍቷል፡፡

በአክሱም ዘመነ መንግስት ዮዲት ጉዲት የተባለች በአክሱም ግዛት ያሉትን አብያተ ክርስቲያናትና ቄሶችን ማጥፋት በጀመረች ጊዜ የአክሱም ፅዮንን ጨምሮ አንዳንድ ታቦታት ወደተለያዩ ቦታዎች ተሰደዋል፡፡ ምናልባት እነዚህ የፀረ ክርስትና ሰዎች አጽብሃ ወዳሰራው ውቅር ቤተክርስቲያን ቢመጡም ታቦቱን የእምነቱ ተከታዮች እስከ ፲፰፻፴፰/1838 ዓ.ም ድረስ ይዘው ሲሰደዱ እንደቆዩና በመጨረሻ ቡልጋ ውስጥ ከሚገኘው ኢቲሳ ተ/ሃይማኖት ገዳም የቅዱስ ሚካኤልን ጽላት እንዳመጡት ይነገራል፡፡

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: