ብዙዎቻችን ኢትዮጵያን አናውቃትም ዓለም ግን ሊወራትና ሊበላት ተነስቷል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2022
💥 የሚሰማው ብዙ ሆኖ የሚያስተውለው ግን ትንሽ ነው!💥
💭“የኢትዮጵያ ትንሣኤ የተዋሕዶ ክርስትና ትንሣኤ ነው፤ እግዚአብሔርን የሚያመልክ መሪ ሲመጣ ዛሬ የተደበላለቀችው/የደፈረሰችው ኢትዮጵያ ትጠራለች፤ እጇን ወደ እግዚአብሔር ዘርግታ መንፈሳዊነቷን ትቀበላለች፤ ዛሬ ሁላችንም በረሃብ፣ በሥጋ፣ በጥላቻና በእርስበርስ–ዕልቂት ደዌ ተይዘናልና ከዚህ ሁሉ ደዌ ይፈውሰን።
“ቆሻሻው የኢትዮጵያ ዘ–ስጋ መሪ አብዮት አህመድ አሊ እርስበርስ እያባላን ነው፤ ኦርቶዶክሳውያንን በመላዋ ኢትዮጵያ እየጨረሰን ነው፣ ሁሉም ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው የሚሻው። እስስቱ አብዮት አህመድ የራሱን እስኪያዘጋጅና እስኪያመቻች ድረስ እያታለለ/እያጭበረበረ ይሳለቅብናል ያለው፤ ግን ጊዜው አጭር ነው እሱም ነገ ይበላል፤ እግዚአብሔር እስከተወሰነ ጊዜ እንዲያጸዳ ስለሚፈልገው ነው እንጂ እሱም አሟሟቱ የከፋ ነው፤”
ዲያቆን ቢንያም ፍሬው
✞ እንኳን አብሮ አደረሰን! አይዞን!✞
_________________
Leave a Reply