የፍል ውሃ ፓስተር
________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2022
የፍል ውሃ ፓስተር
________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, ማይጨው, ራያ, ሰላም, ብርሃን, ተራራ, ተዋሕዶ, ትግራይ, አክሱም, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኦርቶዶክስ, ደመራ, ግራኝ, ጥምቀት, ጦርነት, ጽዮን, ፍልውሃ, ፓስተር, Baptism, Christianity, Epiphany, Jesus Christ, Light, Peace, Tewahedo, The Cross, Tigray, Timkat, War, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2022
💥 የሚሰማው ብዙ ሆኖ የሚያስተውለው ግን ትንሽ ነው!💥
💭“የኢትዮጵያ ትንሣኤ የተዋሕዶ ክርስትና ትንሣኤ ነው፤ እግዚአብሔርን የሚያመልክ መሪ ሲመጣ ዛሬ የተደበላለቀችው/የደፈረሰችው ኢትዮጵያ ትጠራለች፤ እጇን ወደ እግዚአብሔር ዘርግታ መንፈሳዊነቷን ትቀበላለች፤ ዛሬ ሁላችንም በረሃብ፣ በሥጋ፣ በጥላቻና በእርስበርስ–ዕልቂት ደዌ ተይዘናልና ከዚህ ሁሉ ደዌ ይፈውሰን።
“ቆሻሻው የኢትዮጵያ ዘ–ስጋ መሪ አብዮት አህመድ አሊ እርስበርስ እያባላን ነው፤ ኦርቶዶክሳውያንን በመላዋ ኢትዮጵያ እየጨረሰን ነው፣ ሁሉም ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው የሚሻው። እስስቱ አብዮት አህመድ የራሱን እስኪያዘጋጅና እስኪያመቻች ድረስ እያታለለ/እያጭበረበረ ይሳለቅብናል ያለው፤ ግን ጊዜው አጭር ነው እሱም ነገ ይበላል፤ እግዚአብሔር እስከተወሰነ ጊዜ እንዲያጸዳ ስለሚፈልገው ነው እንጂ እሱም አሟሟቱ የከፋ ነው፤”
ዲያቆን ቢንያም ፍሬው
✞ እንኳን አብሮ አደረሰን! አይዞን!✞
_________________
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, ማይጨው, ራያ, ሰላም, ብርሃን, ተራራ, ተዋሕዶ, ትግራይ, አክሱም, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኦርቶዶክስ, ደመራ, ጥምቀት, ጦርነት, ጽዮን, Baptism, Christianity, Epiphany, Jesus Christ, Light, Peace, Tewahedo, The Cross, Tigray, Timkat, War, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2022
ጥምቀት የማትደገም፣ የማትከለስ አንዲት ናት፡፡ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ልጅነትን የምናገኝባት ጥምቀት የማትደገምና የማትከለስ አንዲት ብቻ መሆንዋን ሲያስተምር ‹‹አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት…አለ›› ብሏል (ኤፌ.4÷5)፡፡
ሃይማኖታቸው የቀና 318ቱ ሊቃውንትም ‹‹ኃጢአትን በምታስተሠርይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን፡፡›› ብለው አስተምረዋል፡፡ በዚህ የተነሣ ኣርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አንድ ጊዜ ያጠመቀችውን ድጋሚ አታጠምቅም፡፡ ነገር ግን አማናዊቷን ጥምቀት ቀድሞም አልፈጸሙምና ከቤተ ክርስቲያናችን ውጪ በሌላ በማናቸውም ሁኔታ ‹‹ተጠምቀን ነበር›› የሚሉትን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ሲቀርቡ በሥርዓቷ መሠረት አስተምራ አሳምና ታጠምቃቸዋለች፡፡
በሌላ መልኩ ደግሞ ቀድሞ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ተጠምቆ ኋላ ግን ወደ ሌላ እምነት ቢገባ ተናዞ (ንስሐ ገብቶ) በማየ ጸሎት (መጽሐፈ ቄደር ተደግሞለት) ይረጫል እንጂ ድጋሚ አይጠመቅም፡፡ ቄደር የንስሐ እጽበት ነው፡፡ ያደፈ ልብስ እንደሚታጠብ ሁሉ ይህም ሰው ንጽሕት እምነቱን አሳድፏልና ከኃጢአቱ ለመታጠቡ ምልክት ይሆን ዘንድ በማየ ጸሎት ይታጠባል፡፡
ጥምቀት የማይደገምበት ምክንያት
ሀ. ጥምቀት ከእግዚአብሔር ዳግም የምንወለድበት ምሥጢር ነው፡፡
የሥጋን ልደት ስንመለከት ሰው ከእናቱ ማኀፀን የሚወጣው (የሚወለደው) አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ እንዲሁም እግዚአብሔርም በእውነት አንድ ጊዜ ወልዶናል፡፡ ስለዚህ አንድ ጊዜ ብቻ እንጠመቃለን፡፡
ለ. ጥምቀት ከጌታ ሞትና ትንሣኤ ተሳታፊ የምንሆንበት ምሥጢር ነው፡፡
‹‹በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ በጥምቀትም ደግሞ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ›› (ቈላ.2÷12)፡፡ ጌታ የሞተውና የተነሣው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ እንዲሁም እኛ ከእርሱ ጋር የምንቀበረውና የምነሣው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡
ለምን በውኃ እንጠመቃለን
❖ ኣከባብራ በዓል ጥምቀት ኣብ ዓብይ አዲ ❖
💭 “ምስጢራዊቷ የዓብይ አዲ ከተማ | ጂኒው ከመስጊዱ ፈለቀ ፥ ግራኝ በአላሙዲን ተመለመለ | የሉሲፈር ኮከብ”
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
✞✞✞ረቡዕ ፥ ሚያዝያ ፲፱/19 ፪ሺ፫ /2003 ዓ.ም (ቅዱስ ገብርኤል ፥ ትንሣኤ ማግስት)✞✞✞
👉 ልክ እንደ ዛሬው ያኔም ቅዱስ ገብርኤል በረቡዕ ዕለት ነበር የዋለው፤ ዋው!
ዘንድሮ ሁለት መቶ ክርስቲያን የጽዮን ልጆች በሉሲፈራውያኑ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተጨፍጭፈው የሰማዕትነት አክሊል በተቀዳጁባት በ ዓብይ አዲ ከተማ ከ ፲/10 ዓመታት በፊት ብዙ ምስጢራዊ ነገሮች ተከስተዋል። ይህ ተሽከርካሪ ነፋስ ጋኔን (አቧራ) ከዚህ መስጊድ ከተላከ በኋላ ልክ በዓመቱ ግራኝ አብዮት አህመድ + የግብጹ ሙርሲ + ሸህ መሀመድ አላሙዲን + ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ብጹእ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ገደሏቸው።
💭 በሁለተኛው ክፍል ስለ ኮከቡ እና ስለ ክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር ስለ ቱርክ የቀረበውን መረጃ በጥሞና እንከታተለው። በጣም ጠቃሚ ነውና!
👉 ሉሲፈር የዋቄዮ–አላህ ባሪያውን ሙስሊሙን አብዮት አህመድ አሊን በዚህ ከአብይ አዲ መስጊድ በወጣው ጋኔን ቀብቶታልን?
😈 ከቀናት በፊት ግራኝ ለቱርኩ ኤርዶጋን የሚከተለውን መናዘዙን የማውቃቸው ቱርኮች አውስተውኛል፤
“እኔ ሙስሊም ነኝ፣ ለእስልምና ጉዳይ የቆምኩ ‘አህመድ‘ ነኝ፣ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ሙስሊሞቹ ቱርኮችንና ግብጾችን ወንድሞቻችንን ያዋረዷቸውን ተዋሕዶ ትግራዋይንና አማራዎችን እርስበርስ እያባላሁ በመጨረስ ኢትዮጵያን አፈራርሰን ልክ እንደ አፍጋኒስታን ታሊባኖች የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት ለመመስረት ቆርጬ ተንስቻለሁ፤ ታሪካዊዎቹን ቦታዎችን በማውደም ላይ ነኝ፣ ታሪካዊ የሆኑት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችንም በማዘጋትና በምትካቸውም የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት ኤምባሲዎች ለመተካት አቅደናል፤ ይህ እድል እንዳያመልጠን የግራኝ ቀዳማዊን መሸነፍና ሞት አብረን እንበቀል፣ ድሮንህን ስጠኝ፣ ገንዘብ ካስፈለገም ከሸህ አላሙዲን ይገኛል‘” በማለት የኢትዮጵያ ቀንደኛ ታሪካዊ ጠላት የሆነችውን የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ ፀረ–ክርስቲያን ጂሃዷን እንድትደግመው በር ከፍቶላታል።
ጂኒው አብይ ከመስጊዱ በወጣው ጋኔን ልክ በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ተጠመቀ ፥ በዓመቱም ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ከእነ አላሙዲን እና ኦባማ ጋር ሆኖ በመግደል እራሱን በሉሲፈራውያኑ አስመረጠ። የተቀባው በዓብይ አዲ ጋኔን ነውን?
____________________
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, ማይጨው, ራያ, ሰላም, ብርሃን, ተራራ, ተዋሕዶ, ትግራይ, አክሱም, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኦርቶዶክስ, ደመራ, ጥምቀት, ጦርነት, ጽዮን, Baptism, Christianity, Epiphany, Jesus Christ, Light, Peace, Tewahedo, The Cross, Tigray, Timkat, War, Zion | Leave a Comment »