Celestial Phenomenon: Tonga Volcano – Togo – Togoga | የቶንጋ እሳተ ገሞራ – ቶጎጋ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2022
❖መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ለቶጎጋው ጭፍጨፋ?❖
✞ Togoga Massacre, Tuesday 22 June, 2021/ የቶጎጋ እልቂት፤ ማክሰኞ፣ ሰኔ ፲፭/15ሰኔ ፳፻፲፫ ዓ.ም ✞
💭 በደቡብ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ቶንጋ በሚገኙት የደሴቶች አገር በጣም አስገራሚ የውሃ ውስጥ እሳተ ገሞራ በትናንትናው የሥሉስ ቅዱስ ዕለት ፈንድቶ በጃፓን፣ በቻይና እና በምዕራባዊው አሜሪካ ከባድ የሱናሚ ማዕበል ሊመታቸው እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።
💭 Ethiopian Aircraft ‘Struck by Lightning’ in Togo (Togoga), Voodoo Elders Tried to Cleanse it of Evil Spirits
💭 “ሁሉንም መጥፎ ነገር በትግራውያን ላይ ለማላከክ ታቅዷልና ትግራዋይ ወገኖቻችን እነዚህን የትግራይ ተወላጅ ግለሰቦች ከስልጣን አውርዷቸው” ለማለት ከዓመት በፊት ደፍረን ነበር፦
❖ አቡነ ማትያስን
❖ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን
❖ ዶ/ር ሊያ ታደስን
❖ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያምን
😈 የቩዱ አምልኮ አባ ገዳዮች፤ “አውሮፕላኑ በመብረቅ የተመታው “በክፉ መናፍስት ስለቆሸሸ ነው!”
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በቶጎ ዋና ከተማ በሎሜ ለማረፍ ሲያሽኮቦክብ በመብረቅ በመመታቱ የተደናገጡት የቶጎ ባለሥልጣናት በአካባቢው ያሉትን ባህላዊ መሪዎች “(አባ ገዳዮች) አውሮፕላኑን ከክፉ መናፍስት ለማፅዳት” ሥነ ሥርዓቶችን እንዲያካሂዱ ጋብዘዋቸዋል።
ዋው!
☆ ቩዱ
☆ ዋቄዮ–አላህ
☆ አቴቴ
😈 ክፉ መናፍስት 😈
ኢትዮጵያ ተጠልፋለች! ኢትዮጵያን አዋረዷት! የኢትዮጵያ አየር መንገድ መገለጫዋ ነው!
______________
Leave a Reply