Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2022
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 16th, 2022

Celestial Phenomenon: Tonga Volcano – Togo – Togoga | የቶንጋ እሳተ ገሞራ – ቶጎጋ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2022

❖መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ለቶጎጋው ጭፍጨፋ?❖

Togoga Massacre, Tuesday 22 June, 2021/ የቶጎጋ እልቂት፤ ማክሰኞ፣ ሰኔ ፲፭/15ሰኔ ፳፻፲፫ ዓ.ም ✞

💭 በደቡብ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ቶንጋ በሚገኙት የደሴቶች አገር በጣም አስገራሚ የውሃ ውስጥ እሳተ ገሞራ በትናንትናው የሥሉስ ቅዱስ ዕለት ፈንድቶ በጃፓን፣ በቻይና እና በምዕራባዊው አሜሪካ ከባድ የሱናሚ ማዕበል ሊመታቸው እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።

💭 Ethiopian Aircraft ‘Struck by Lightning’ in Togo (Togoga), Voodoo Elders Tried to Cleanse it of Evil Spirits

💭 “ሁሉንም መጥፎ ነገር በትግራውያን ላይ ለማላከክ ታቅዷልና ትግራዋይ ወገኖቻችን እነዚህን የትግራይ ተወላጅ ግለሰቦች ከስልጣን አውርዷቸው” ለማለት ከዓመት በፊት ደፍረን ነበር፦

አቡነ ማትያስን

/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን

/ር ሊያ ታደስን

አቶ ተወልደ ገብረ ማርያምን

😈 የቩዱ አምልኮ አባ ገዳዮች፤ አውሮፕላኑ በመብረቅ የተመታው “በክፉ መናፍስት ስለቆሸሸ ነው!”

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በቶጎ ዋና ከተማ በሎሜ ለማረፍ ሲያሽኮቦክብ በመብረቅ በመመታቱ የተደናገጡት የቶጎ ባለሥልጣናት በአካባቢው ያሉትን ባህላዊ መሪዎች “(አባ ገዳዮች) አውሮፕላኑን ከክፉ መናፍስት ለማፅዳት” ሥነ ሥርዓቶችን እንዲያካሂዱ ጋብዘዋቸዋል።

ዋው!

ቩዱ

ዋቄዮ–አላህ

አቴቴ

😈 ክፉ መናፍስት 😈

ኢትዮጵያ ተጠልፋለች! ኢትዮጵያን አዋረዷት! የኢትዮጵያ አየር መንገድ መገለጫዋ ነው!

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ | እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2022

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]✝✝✝

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፫]

፩ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።

፪ የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።

፫ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?

፬ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።

፭ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።

፮ ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።

፯ እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።

አዎ! እግዚአብሔር አምላክ ነግሮናል እኮ፤ ይህ የእግዚአብሔር ቃል እኮ ዛሬ በአገራችን እንደ ሣር በቅለውና ብቅብቅ እያሉ በትዕቢት፣ በዕብሪትና በስንፍናቸው ለሚጮኹት፣ ባልቴቲቱንና ድሃውን ሳይቀር የዘብሔር አክሱም ልጆችን ለሚያሳድዱት፣ ለሚደፍሩት፣ ለሚያፈናቅሉትና ለሚጨፈጭፉት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ኦሮሞ ነን” “አማራ ነንለሚሉት ነው።

እስኪ እንታዘበው፤ የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው።

አቶ እስክንድር ነጋን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለሁለት ዓመታት ያህል አገተው፤ አስደበደበው ፥ በተፈታ በማግስቱ ከአንገላታውና ካዋረደው ግራኝ ጎን ተሰልፎ በትግራይ ላይ ካልዘመትን አለ። የተገለባበጠባት ዓለም! ከተፈታበት ቅድመ ሁኔታ መካከል ልክ እንደተለቀቀ ከግራኝ ጋር መስለፉን የሚያሳይ መግለጫ ወዲያው እንዲሰጥ መስማማቱ ይመስላል። በዚህም ተግባር አማራውን ችኩልና የተጋሩ ጠላት የኦሮሞ አሻንጉሊት መሆኑን አጨልሞ ለማሳየት ፥ የዋቄዮ-አላህ አርበኞቹን እነ ጀዋርን ግን አስተዋዮች፣ እጃቸውን ካፈሰሱት ደም ሁሉ ያጸዱና በጽዮናውያን ዘንድ የማይጠሉ የብርሃን ጮራዎች እንደሆኑ አድርገው ማሳየት ነው። ኦሮሞዎቹ ያቀዱትን ዲያብሎሳዊ ዓላማቸውን ሁሉ ከጠበቁት በላይ በድነብ አሳክተዋል። ለጊዜውም ቢሆን! አዎ!

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]

ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣ ዛሬ ከዘብሔር አክሱም ከሆኑት የትግራይ ልጆች ጋር ናቸው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፭፥፬]✝✝✝

እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥላቸውም፤ የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው።”

✝✝✝ውቕሮ ጨርቆስ ተፈልፍሎ የታነፀ ቤተክርስትያን✝✝✝

በ፬/4ኛ መቶ ክ/ዘመን በ አብርሃ ወአፅብሃ ነገስት ታነፀ በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ ከታነፁት ውቅር አብያተ ክርስትያን አንዱ ነው። ልክ ዛሬ ግራኝ አህመድ አሊ በዚህ ታሪካዊ ቤተ ክርስቲያን ላይ እንደደገመው፤ ደብረ ሰላም ቅዱስ ቂርቆስ ዉቕሮ አረመኔዋ ዮዲት ጉዲት ካቃጠለቻቸው አብያተ ክርስቲያን አንዱ ነው። ዮዲት ጉዲት ቤተክርስቲያኑን ለማውደም ያላደረገችው ጥርት አልነበረም፤ እጂግ በጣም ብዛት ያለውእንጨት በመከመር በእሳት ለማውደም ሞክራ አልሳካ ሲላት ምሶሶዎቹ ለማፍረስ ትልልቅ በረቶች በመጠቀም ለማፍረስ እንደሞከረችና በረቱ እየተሰበረ እንዳስቸገራቸው ታሪኩ ይነግረናል። የበረቶቹ ስባሪም እስከአሁን ድረስ ቅኔ ማህሌት ላይ የሚገኘው ምሶሶ ላይ ተሰክቶ ይገኛል። ይህ በእውነት ለትውልድ ትልቅ ምስክር ነው። በዚህ አልበቃም ንዋየ ቅዱሳቱም አጠገቡ ከሚገኘው ባህር አስገባችው፤ ባህሩም ከዛ ግዜ ጀምሮ ዛሬ ድረስ “ጉድ ባህሪ” እየተባለ ይጠራል። በዚህ ሁሉ ኩፉ ስራዋ እግዚአብሔር ተቆጣ መሞቸዋም መቅበርያውም እዛው አከባቢ ሆነ። ከዉቅሮ ወጣ ብሎ በሚገኘው በ “ዓዲ አካውሕ፡ የተባለ ቦታ ሞተች፤ እዛውም ተቀበረች። የተቀበረችበት ቦታም ላይ ክረምትም ሆነ በጋ ዝናብ አይዘንብም፤ የተለያዬ ታምራትም ይታይበል። ይህንን ምክንያት በማድረግ የመቀሌ ዩንቨርስቲ እዛው ድንኳን ተክሎ አከባቢው አጥሮ ምርምር እያደረገበት ነበር። እዚህ የተለያዩ ከ አክሱም ስልጣኔ በፊት የነበሩ ቅርሶችም ተገኝተዋል። ይህ ቤተክርስትያን ሓምሌ ፲፱/19 እና ጥር፲፭/ 15 በደማቅ ሁኔታ ይነግሳል።

የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን!

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ፺፩፥፺፭]✝✝✝

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩]

፩ እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፤

፪ በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት

፫ አሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ።

፬ አቤቱ፥ በሥራህ ደስ አሰኝተኸኛልና፤ በእጅህም ሥራ ደስ ይለኛልና።

፭ አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ትልቅ ነው፥ አሳብህም እጅግ ጥልቅ ነው።

፮ ሰነፍ ሰው አያውቅም። ልብ የሌለውም ይህን አያስተውለውም።

፯ ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።

፰ አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘላለም ልዑል ነህ፤

፱ አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፥ ዓመፃንም የሚሠሩ ሁሉ ይበተናሉና።

፲ ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፤ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል።

፲፩ ዓይኔም በጠላቶቼ ላይ አየች፥ ጆሮዬም በእኔ ላይ በቆሙ በክፉዎች ላይ ሰማች።

፲፪ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።

፲፫ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።

፲፬ ያን ጊዜ በለመለመ ሽምግልና ያፈራሉ ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ።

፲፭ አምላኬ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይነግራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዓመፃ የለም።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፫]

፩ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።

፪ የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።

፫ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?

፬ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።

፭ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።

፮ ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።

፯ እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።

፰ የሕዝብ ደንቆሮች ሆይ፥ አስተውሉ፤ ሰነፎችማ መቼ ይጠበባሉ?

፱ ጆሮን የተከለው አይሰማምን? ዓይንን የሠራው አያይምን?

፲ አሕዛብንስ የሚገሥጸው፥ ለሰውም እውቀት የሚያስተምረው እርሱ አይዘልፍምን?

፲፩ የሰዎች አሳብ ከንቱ እንደ ሆነ እግዚአብሔር ያውቃል።

፲፪-፲፫ ለኃጢአተኛ ጕድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከክፉዎች ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው።

፲፬ እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና

፲፭ ፍርድ ወደ ጽድቅ እስኪመልስ ድረስ ልበ ቅኖችም ሁሉ ይከተሉአታል።

፲፮ በክፉዎች ላይ ለእኔ የሚቆም ማን ነው? ዓመፃንስ በሚያደርጉ ላይ ለእኔ የሚከራከር ማን ነው?

፲፯ እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር።

፲፰ እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።

፲፱ አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።

፳ በሕግ ላይ ዓመፅን የሚሠራ የዓመፅ ዙፋን ከአንተ ጋር አንድ ይሆናልን?

፳፩ የጻድቅን ነፍስ ያደቡባታል፥ በንጹሕ ደምም ይፈርዳሉ።

፳፪ እግዚአብሔር መጠጊያ ሆነኝ፥ አምላኬ የተስፋዬም ረዳት ነው።

፳፫ እንደ በደላቸውም እንደ ክፋታቸውም ፍዳቸውን ይከፍላቸዋል፥ አምላካችን እግዚአብሔርም ያጠፋቸዋል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: