የኳታር እና ኢራን ወኪሉ ጂኒ ጃዋር የእስላማዊት ኦሮሞ ካሊፋት አርበኞች በሚነሶታ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 13, 2022
😈 በሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን በእነ ጆርጅ ሶሮስ፣ ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ የገልፍ ሸኾችና አያቶላዎች ድጋፍ የሚንቀሳቀሱት አብይ አህመድ እና ጀዋር መሀመድ ሁሉንም አብረው እንደሚያንቀሳቅሱና ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተል እያዘጋጁ እንደሆነ ሚነሶታን ጠይቁ።
በትክክለኛዋ ኢትዮጵያ በአክሱም ላይ የዘመቱት አህዛብና መናፍቃን ከላይ ከላይ እርስበርስ የሚናቆሩ ይመስላሉ፤ ግባቸው ግን አንድ ነው፤ የዓለም ፍጻሜን ለማምጣት ጽላተ ሙሴን/ ጽዮን ማርያምን መቆጣጠር፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ከምድረ ገጽ ማጥፋትና ዋቄዮ–አላህ–ዲያብሎስን ማንገስ ነው።
እርስበርስ Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር) የሚለውን የሉሲፈራውያኑን ጨዋታ በመጫወት እርስበርስ ተጻራሪ መስለው በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት ሃገራትና ርዕዮተ ዓለሞች፤
🔥 ሳውዲ + ኤሚራቶች + ግብጽ 👉 👈 ቱርክ + ኢራን + ኳታር
🔥 ሕንድ 👉 👈 ፓኪስታን
🔥 ቻይና 👉 👈 አሜሪካ
🔥 ሩሲያ 👉 👈 ዩክሬን
🔥 እስራኤል 👉 👈 ኢራን
🔥 ኬኒያ 👉 👈 ሶማሊያ
🔥 ኦሮሞ + ሶማሌ + ቤን አሚር 👉 👈 አማራ + አፋር + ጉራጌ
🔥 ኤርትራ 👉 👈 አማራ
🔥 ፕሮቴስታንት + ዋቀፌታ 👉 👈 እስልምና+ ቩዱ
🔥 ኮሙኒዝም 👉 👈 ካፒታሊዝም
💭 ከሶሪያ በኋላ | ሮማውያኑ ሉሲፈራውያን በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ሴራ እየጠነሰሱ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2017
__________________
Leave a Reply