Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2022
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Islamic Turkey + Iran + UAE Drone Jihad Against Christian Tigray, Ethiopia Footage of Drone Deadly Strike Emerges

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 10, 2022

😠😠😠 😢😢😢

ሁሉም በሕብረት እየሠሩ ነው! ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ሕወሓትን ጨምሮ ሁሉም የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተጠያቂዎች ናቸው

👉 “Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረፀረስታ እና ውህደት/መደመር

በዚህ ድምዳሜዬ እንዳትደነግጥ ወገን፤ እስካሁን በደንብ ያልተዘጋጀ ግለሰብ እርሱን በጣም ይጎዳልናል፤ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ እውነቱን መቀበል ግድ ነውና ተጠንቀቁ እንጠንቀቅ እላለሁ!

አሁን ሁሉም ነገር ቀስበቀስ ግልጽ እይሆነ መጥቷል። ሉሲፈርና ጭፍሮቹ ሥራቸውን በግልጽ እየሠሩና ግባቸውንም ያለብዙ ተቃውሞ እያሳኩት ነው።

በመላው ዓለም እንደምናየው የሁሉም ሃገራት መንግስታት በኮሮሮሮና አሳበው አብዛኛዎቹን ዜጎቻቸውን በመከተተተብ ላይ ናቸው። እክስ ስድስት ቢሊየን የሚጠጋውን ይዓለማችንን የሕዝብ ቁጥር በዚህ የክትትትባት ዘመቻ ዓማካኝነት ለመቀነስ ተወስኗል።

ጦርነቱን በድብቅ 24/7 የሚከታተሉትን ምዕራባውያኑ እኮ ሁሉም አካላት ተጠያቂዎች እንደሆኑ የጠቆሙን ያለምክኒያት አልነበረም። የእነርሱ ጭፍሮች ናቸውና፤ ዲያብሎስ ልጆቹን በመጨረሻ አሳልፎ እንደሚሰጥ የታወቀ ነገር ነው።

All sides to the year-long conflict in Ethiopia’s northern Tigray region have committed violations that may amount to war crimes and crimes against humanity”

ምዕራባውያኑ የራሳቸውን የሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ከጨከኑ የኛዎቹ የማይጨክኑበት ምንም ምክኒያት አይኖርም። ስለዚህ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ እና ደብረጽዮን የሉሲፈራውያኑን ተልዕኮ ለማሟላት በጥንታዊው የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ ላይ ጂሃዱን እያካሄዱበት ነው። አዎ! ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና “ከሞት የተረፉት” እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ተጻራሪዎች መስለው ለአንድ ግባቸው ግን በጋራ እየሠሩ ነው። እነ አቶ ጌታቸው ረዳም እኮ ገና ጦርነቱ ሲጀምር፤ “አንድም ትግራዋይ እስኪቀር ድረስ እንታገላለን!” ብለውናል። ይህ የጀግንነት መግለጫ አልነበረም፤ ጀግናማ አንድም የራሱ ዜጋ እንዲሞትበት/እንዲገደልበት አይፈልግም፤ አስቀድሞ ይከላከልለታል እንጂ።

ታች በቀረቡት ጽሑፎች እንደምናየው ገና ይህ የፀረክርስቲያኖች የዘር ማጥፋት ጦርነት እንደጀመረ፤ “ሕወሓቶች ጡት አጥበተው ያሳደጉትንና ሥልጣን ላይ እንዲወጣ ያደረጉትን አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድን በተጋሩ ላይ በፈጸማቸው ወንጀሎችና ግፎች ባፋጣኝ የሚደፉት ከሆነ እውነትም ተጻራሪዎች ናቸው፤ እውነትም ከስህተታቸው ተምረው ለትግራይ ሕዝብ የቆሙ ይሆናሉ” ለማለት ደፍሬ ነበር።

ግን ይህ እስካሁን በአንዱም መልክ ሲፈጸም አላየንም። ትግራይ ዛሬም እንደተከበበች፣ ሕዝቧ እንደተራበና እንደተጠማ፣ በቦምብ እንደተደበደበ፣ በመላዋ ኢትዮጵያ እንደታገተና በአስቃቂ ሁኔታ በባርነት እንደተያዘ ነው። ሕወሓቶች እስካሁን ለትግራይ ሕዝብ አንድም በጎ ነገር ያደረጉለት ነገር የለም። ግፍና በደል የፈጸሙበትን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ባለሥልጣናትና የጦር አበጋዞች ለፍርድ የማቅረብ አዝማሚያ እንኳን የላቸውም። በትግራይ አባቶችና፣ እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች እንዲሁም ገዳማት፣ ዓብያተ ክርስቲያናትና ሌሎች ተቋማት ላይ ስለደረሰው ጉዳት መርምረው ለመላው ዓለም ለማሳወቅ ምንም ዓይነት ፍላጎት ያላቸው አይመስልም። እንዲያውም “ጦርነት የባህል ጨዋታችን ነው!” በሚል ቅስቀሳ የኮምፒተር ጨዋታ እንደሚጫወቱ ጦርነቱን በየመንደሩ እየተዘዋወሩ በመቀጠል ሕዝበ ክርስቲያኑን በበቂ ቁጥር ካስጨረሱና የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ “አወት!” እያውለበለቡ በማውለብለብ ሉሲፈረን ለማንገስ፣ በተጋሩ የታችኛው ህሊና ውስጥም ማህተም እያደረጉ ጎን ለጎን የተፈጸሙትንም ወንጀሎችን፣ የግራኝ አብዮት አህመድን ወንጀሎች ለመደበቅ ጊዜ የሚገዙ ይመስላሉ።

💭 በትግራይ ላይ ጦርነቱን እንደተጀመረ የሚከተለውን ጽሑፍና ቪዲዮ አቅርቤ ነበር፦

👉 “ግራኝ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ ጦርነት መክፈቱን የሚደግፉትአባቶችእነማን ናቸው?”

👉 “ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?”

፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢአማኒ፣ ግብረሰዶም)

ምክኒያቱም፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።

፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን

ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን‘ ‘ኩሽብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ ኢትዮጵያፋንታ ኩሽየሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን

ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግሬዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞትግሬው/ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!

፬ኛ. የትግሬ ብሔርተኝነትን

ምክኒያቱ፦ ኢአማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣አባ ዓቢየ እግዚእን፣ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢአማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ አማራኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ! !

በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።

የሕዝቡን ስነልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር

አለመረጋጋትን መፍጠር

አመፅ መቀስቀስ

መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

Demoralization

Destabilization

Insurgency

Normalization

👉 “Fascist Abiy Ahmed’s Eritrean Mercenaries Commit Atrocities in Tigray”

😠😠😠 😢😢😢

እውነት እንደሚሉን በትግራይ ጦርነት እየተካሄደ ነውን? አይመስለኝም! የሚመስለኝ “ውጊያ አለ” እያሉ በሁሉም በኩል የተቀነባበር ጭፍጨፋ በትግራይ ክርስቲያን አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ላይ እየተካሄደ ነው። ይህ ደግሞ የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ጭፍሮች የሆኑት ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ መሀመዳውያንና ኢአማንያን ሁሉ ምኞትና ፍላጎት መሆኑ የታወቀ ነው። በዓብያተ ክርስቲያናት፣ በገዳማትና ታሪካዊ ቦታዎች አካባቢ፤“ውጊያ እየተካሄደ ነው!” መባሉንና ጭፍጨፋዎቹም በእነዚህ ቦታዎች እየተካሄደ እንደሆነ ልብ እንበል። “እዚህ አለን!” እያሉ በመጥራት በወገኖቻችን ሕይወት ላይ የኩኩሉሉ ድብብቆስ ጨዋታ የሚጫወቱ ይመስላል። 😠😠😠

በእውነት ህወሀቶች ከሠሩት በጣም ግዙፍ ስህተት ተምረው የወገኖቼን ስቃይ እና ሰቆቃ ማቆም ቢፈልጉና ለደቡባውያን የሰጡትን በረከትና ዕድል ወደ ሰሜን የመመለስ ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ ትግራይ ሆነው ሳይሆን ጥይት መተኮስ የነበረባቸው፤ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ግራኝን በደፉትና የጦርነቱንም አቅጣጫ ወደ ደቡብ በቀየሩት ነበር። ላለፉት ሦስት ዓመታት ስለፍፍ የነበረው ይህን ነው፤ “ባካችሁ ጡት አጥባትችሁ ያሳደጋችሁትን ሰይጣን ድፉትና ወደ አስኩም ጽዮን መጥታችሁ ንስሐ በመግባት ኢትዮጵያን የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ላላቸው ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን አስረክባችሁ ታሪክ ሥሩ!” ስል ነበር። እውነት ለመናገር ልክ ጦርነቱ እንደተጀመረ ህወሀቶች በሦስት ቀናት አዲስ አበባ ይገባሉ የሚል እምነት ነበረኝ። እንዴት ነው በወሬ ካልሆነ፤ አንዴም በአግባቡ ሲበቀሉ የማናያቸው?

የሚገርም ነው፤ እንደ ጋዛ ገላጣማ ከሆኑና እስራኤል 24/7 ዓይኖቿን ከምትተክለበት ትንሽ ቦታ ፍልስጤማውያኑ አሸባሪዎች ለዓመታት ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮስ ችለው ያው ከእስራኤል ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ በቅተዋል። በሌላ በኩል እነ ሳውዲና ኤሚራቶች እንዲሁ 24/7 ክትትል ከሚያደርጉባት ከገላጣማዋ የመንም የአሥር ዓመት ዕድሜ እንኳን የማይሞላቸው ሁቲነፃ አውጪዎች እስከ ጂዳና ሪያድ ድረስ የሚደርሱ ሮኬቶችንና ድሮኖችን በመላክ የበቀል እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው።

ታዲያ የኔ ጥያቄ፤ ለሃያ ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ የነበሩት ህወሀቶች ተመሳሳይ ተግባር ለመፈጸም እንዴት ተሳናቸው? ምንም ዓይነት የወታደራዊ ዕውቀት የሌለን እኛ ታዛቢዎች እንኳን የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች በአሰብ ቤዛቸው ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ድሮኖችን ለክርስቲያን ኢትዮጵያ ጭፍጭፍጨፋ እያሰፈሩ መሆናቸውን ከሁለት ዓመት በፊት ከሩቅ ሆነን ስንጠቁም ነበር። እውነት የህወሀት ጄነራሎች ይህ መረጃ ሳይኖራቸው ቀርቶ ነውን? ዛሬም ኤሚራቶች የየመንን ደሴት ለዚሁ ተግባር በማዘጋጀት ላይ ናቸው፣ ግራኝ ከቱርክ ድሮኖችን ሊሸምት ነው ወዘተ” እያልን ነው፤ ነገር ግን የትግራይም ሆኑ የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ለዚህ ትልቅ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት ሲሰጡት አይታዩም።

ለመሆኑ ለምን ይሆን በትግራይ ህፃናት ላይ የኬሚካል ቦምቦችን ሲጥል የነብረውን ምርኮኛ ኦሮሞ ፓይለትን ለቅቀውት ወደ ደብረ ዘይት እንዲመለስ ያደረጉት? የትግራይ ቀሳውስትና ካህናት በሰበባሰቡ እየተገደሉ ነው፤ እያለቁ ያሉት ክርስቲያኖች ናቸው፤ ታዲያ ምናልባት ዛሬም የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ደቡባውያን እየሠሩ ስለሆኑ ይሆን፤ “ሕዝቤ” የሚሉትን ሕዝብ ሊከላከሉት ያልቻሉት/ያልፈለጉት? የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው “ብሔር በሔረሰቦች” በጋራ ተናብበው በትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ እያካሄዱ ግፍ እየሠሩ ታዲያ ህወሃቶች ዛሬም “የብሔርብሔረሰቦች እኩለነት” የሚለውን የተሰወረና የተሸፈነ ንድፈ ሀሳብ ተጠቅመው ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ህግ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ይሻሉን?

ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ይህ መሆኑን ነው። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።

በትግራይ ሕዝብ ላይ ከዚህ በፊት ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍና በደል እየደረሰበትና በደል ፈጻሚዎቹም አረመኔዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ መሆናቸው በግልጽ እየታወቀ፤ እንዴት ነው ህወሀቶች የበቀል እርምጃ የመውሰድ ከበቂ በላይ ብዙ ምክኒያቶች ኖሯቸው በግራኝ አገዛዝ አባላት ላይ እስካሁን አንድም የጥቃት እርምጃ መውሰድ ያልቻለው/ያልፈለገው? ዲያ ህወሃት እና ኦነግ/ብልጽግና/ብአዴን/አብን በእነ ሳሙራ ዩኑስ፣ ኬሪያ ኢብራሂም እና አረከበ እቁባይ በኩል አብረው ተናብበው እየሠሩ ይሆንን?

💭 ይህ ጥርጣሬየ ከንቱ ሊሆን የሚችለው የሚከተለውን ካየን ብቻ ነው፦

👉 ፩ኛ. እነ ግራኝ አብዮት በእሳት ሲጠረጉ

👉 ፪ኛ. ‘ህወሀትየሚለው የመጠሪያ ስም ሲቀየር

👉 ፫ኛ. ባለ ሁለት ቀለሙ እና ኮከብ ያረፈበት የሉሲፈር ባንዲራ ከትግራይ ሲወገድ

________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: