Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2021
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 29th, 2021

Antichrist Turkey’s Jihad against The World’s 1st & 2nd Christian Nations of Armenia & Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2021

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

😈 Drones vs. The Ark of The Covenant❖

The two most ancient Christian countries, Armenia and Ethiopia are being targeted for Turkish drones. UK-based manufacturer supplied crucial missile component to Turkish drone-maker during development. Two years ago, Turkey celebrated incoming British prime minister Boris Johnson’s Turkish heritage ( ‘Ottoman grandson’ ) as British leader. By coincidence?

👉 ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው

💭 በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል!

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ላይ ከአምስት መቶ ዓመታት አንስቶ ጭፍጨፋዎችን እያካሄደች ነው። ቱርክን የጋበዘው የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ የክርስቶስ ተቃዋሚ አገዛዝ ነው። የቱርክ ደጋፊዎች ሁሉ ወደ ጥልቁ ሲዖል የሚገቡ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።

💭 በነገራችን ላይ፤ አደገኛ ከሆኑት የፋርማ ኢንዱስትሪ ተቋማት መካከል “ፋይዘር” የተሰኘው የክርስቶስ ተቃዋሚ ኩባንያ ይገኝበታል። ይህ ኩባንያ ዛሬ በዋነኝነት የኮሮና ክትባቶችን የሚያመርተቅ ቍ. ፩ ኩባንያ ነው።

ለዚህ የ666 ክትባት ተባባሪ የሆነው ደግሞ ጀርመን አገር የሚገኘውና በቱርክ ስደተኞች አማካኝነት የተቆረቆረው “ቢዮንቴክ” የተባለው ኩባንያ ነው።

ከጥቂት ሳምንታት በፊት በኒው ዮርክ ከተማ ተቀማጭነት ያለው የ’ፋይዘር’ ኩባንያ ሌላውን አንጋፋ የመድኃኒት አምራች ኩባንያ፤ ‘አሬና ፋርማሴውቲካል’ን በ6,66 (6,7) ቢሊየን ዶላር ለመግዛት ስምምነት ተፈራርሟል። ዋው!

ፋይዘርከአስራ ዓምስት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ፤ ቤተ እስራኤሎችን ጨምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያን እኅቶቻችንን መኻን ለማድረግ የበቃውን “ዶፖ ፕሮቬራ” የተሰኘውን መርዛማ የወሊድ መከላከያ ክትባት ያመረተ ወንጀለኛ ተቋም ነው።

💭 ይህን አስመልክቶ ከአሥር ዓመታት በፊት በጦማሬ ሳወሳ ነበር፤ ለክትባቱ መታገድም በወቅቱ በቦታው ተገኝቼ የበኩሌን አስተዋጽኦ ለማበርከት በቅቻለሁ።

👉 “የወሊድ መቆጣጠሪያ ሴቶቻችንን እያጠቃብን ነው”

በዕለተ መስቀል የመስቀሉ ጠላቶች በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ ጦርነት አወጁ

👉 እሑድ መስከረም ፲፯/ ፪ሺ፲፫ ዓ.(መስቀል + /እስጢፋኖስ)

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሙስሊም አዘርበጃን በኩል በክርስቲያን እህት አገር አርሜኒያ ላይ ጦርነት አወጀች።

👉 የመስቀሉ ጠላቶች ጂሃዳዊ ዘመቻ በመስቀሉ ልጆች ላይ። አዘርበጃን ለአርሜኒያ + ሶማሊያ ለኢትዮጵያ

በቱርክ የሚደገፉ ዓለምአቀፍ ጂሃዳውያን በክርስቲያን በአርሜኒያ ላይ ለመዝመት ዝግጁነታቸውን ሲገልጹ፤

አዘርበጃን + ቱርክ + ኢራን + ፓኪስታን + ምናልባትም የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ወደ ጦር ግንባር አላህስናክባር!” በማለት ላይ ናቸው።

👉 ክርስቲያኑ የአርሜኒያ ሕዝብ ደግሞ “እናት አገር ወይም ሞት! ጭፍጨፋው ይበቃናል!” የሚል መፈክር ይዘው ወደ ጦር ግንባር ለመዝመት ፈቃደኝነታቸውን በማሳየት ላይ ናቸው።

ይህ ቀላል ጉዳይ አይደለም፤ ግጭቱ ምናልባትም ፫ተኛውን የዓለም ጦርነት ሊቀሰቅስ ይችላል፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሙስሊም አዘርበጃን በኩል በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ ፥ በሙስሊም ሶማሊያና ሱዳን በኩል በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ።

ግጭቱ በቱርክ እና አዘርበጃን ቀስቃሽነት ነው የጀመረው፤ በመስቀል ዕለት መጀመሩም ያለምክኒያት አይደለም። መጥፊያዋ የተቃረበው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ከግራኝ ዘመን አንስቶ አርመኖችን እና ኢትዮጵያውያንን የማጥፋት ተልዕኮ አላት።

ሁለቱ የዓለማችን በጣም ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት፤ አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ በጣም ተመሳሳይ ታሪክና እጣ ፈንታ ነው ያላቸው ናቸው። በሃገራችን እና በአርሜኒያ ላይ እየተካሄደ ያለው ጂሃድ አሁን መከሰቱ በአጋጣሚ አይደለም! በምዕራቡ ኤዶማውያን የምትደገፈዋ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ላይ ሥር የሰደደ ጥላቻ እንዳላት የሁለቱ አገሮቻችን የረጅም ጊዜ ታሪክ ይነግረናል። ዛሬ “ቱርክ” እና “አዘርበጃን” የሚባሉት ሃገራት የአርሜኒያ ግዛቶች ነበሩ። አርሜኒያ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ወደብአልባ እንድትሆን፣ ልክ እንደ ኢትዮጵያ የነዳጅ ዘይት ማውጣት እንደማይፈቀድላት (ሙስሊሟ አዘርበጃን የነዳጅ ዘይት አምራች ናት)መደረጓም የክርስቶስ ተቃዋሚው በሁለቱ ጥንታውያን የክርስቲያን ሃገራት ላይ ምን ያህል እንደሚናደድና ሊያጠፋቸውም እንደተነሳ መረዳት እንችላለን። ከዚህ በተጨማሪ አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ በቅድስት አርሴማ በኩል የተሣስሩ እህትማማች ሃገራት ናቸው!

👉 ኦርቶዶክስ አርሜኒያ እና ጆርጂያ የቋንቋ ፊደሎቻቸውን ከግዕዙ ተውሰው ነበር የራሳቸውን ፊደላት ለመቅረጽ የወሰኑት። ጠላቶቻችን ኦሮሞዎች ግን የጠላቶቻችንን ኤዶማውያን ፌደላት መርጠዋል!

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: