Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2021
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ የክርስቶስ ቀንደኛ ጠላቶች ከሆኑት ከቱርኮች፣ ኢራኖችና አረቦች ጋር ሆና በኢትዮጵያ ዘ-ነፍስ ላይ ዘመተች | ወዮላት!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2021

😭እስኪ አስቡት፤ “ኢትዮጵያዊ ነኝ! ክርስቲያን ነኝ” የሚለው መንጋ የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶችን ጋብዞ ትክክለኛዎቹን ክርስቲያን ወገኖቹን ሲያስጨፈጭፉ! ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢

አምና በጽዮን ማርያም ዕለት በጽዮናዊቷ አክሱም ላይ ነበር የዘመቱት፤ ዘንድሮ ደግሞ በጽዮን ማርያም ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ የቻይናንን/ሉሲፈርን ባንዲራ በመስቀላቸው ጽላተ ሙሴን አሥረውታል፤ ስለዚህ የጌታችን ልደት ዕለት ተቃርቧልና በጥንታውያኑ ክርስቲያኖች ላይ የጀመሩትን ጭፍጨፋ ይቀጥሉበታል። የሕዝበ ክርስቲያኑ ቁጥር ተቀንሶ የቻይናን/ሉሲፈርን ባንዲራ አምላኪው ትውልድ ባንዲራውን ሰቅሎ ሳጥናኤልን ሙሉ በሙሉ እስካልተቀበለ ድረስ የዓለም መንግስታት ከስብሰባ እና ከተለመዱት የማጽናኛ ቃላት በቀር ምንም ማድረግ አይፈልጉም።

ክርስቶስን አጥበቀው የሚጠሉት ቱርኮች በሶሪያ እና አርሜኒያ ጥንታውያኑን ክርስቲያን ወገኖቻችንን ከጨፈጨፋቸው በኋላ፤ ሦስት ሺህ ኪሎሜትር ወደ ደቡብ ተጉዘው ቀጣዮቹን የኢትዮጵያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን በመጨፍጨፍ ላይ ናቸው። በኦሮሞ እና አማራ ፈቃድ! ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢

ተዋሕዶ ክርስቲያናውያን ሲጨፈጨፉ ማየት የሚፈልጉትና ለጭፍጨፋውም ኢየሱስ ክርስቶስን እና በጎቹን በጥልቁ የሚጠሏቸውን ቱርኮች፣ አረቦች እና ኢራኖች የጋበዙት ኦሮሞዎች፣ ሶማሌዎች፣ ሙስሊሞች፣ እና ጴንጤው ነገር የታወቀ ነው። አስክቀድሞ ለማሰብና እንዲህ ይሆናል ብለን እንኳን በጭራሽ የማንገምተውና ዛሬ በመላው ዓለም ያሉ ክርስቲያን ያልሆኑትን ሕዝቦች ሳይቀር እያስገረመ ያለው ክስተት፤ “አማራ + ተዋሕዶ” የተሰኘው መንጋ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጎን መሰለፉ ነው። ይህ በታሪክ የሚመዘገብ በተለይ ኦሮሞውን እና አማራውን እንደ ቱርኮች፣ ጣልያኖች እና ጀርመኖች እስከ ሰባት ትውልድ ዘልቆ ሕሊናቸውን የሚገርፍ ክስተት ነው። እነዚህን ሕዝቦች በቅርቡ በደንብ ስለማውቃቸው ዛሬ ድረስ የገቡበትን ጥልቅ መንፈሳዊ ክስረትና ሃዘን በሚገባ አይቸዋለሁ።

ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢

😇አባ ዘ-ወንጌል ይህን አሳውቀውን ነበር፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

የሙስሊም ሃገራቱ፤የሙስሊም ሃገራቱ፤ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ድምጽ የሰጡት፤

ቱርክ

ኤሚራቶች

ሳውዲ አረቢያ

ኢራን

ፓኪስታን

ሶማሊያ

ግብጽ

/2ቱ ሃያላን ሀገራት

ቻይና

ሩሲያ (አሜሪካ)

🔥 ዒላማዎች፦

አክሱም

ላሊበላ

ጎንደር

ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

ዋልድባ

ደብረ ዳሞ

አስመራ

መቀሌ

ግሸን ማርያም

ሕዳሴ ግድብ

💭 የአባ ዘወንጌል ኢትዮጵያ ትግራይ ብቻ መሆኗንና እሳቸውም እንዳሉት የኢትዮጵያን/እስራኤል ዘነፍስን ትንሣኤ ለማየት የሚበቁት አሥር በመቶ የማይሞሉት ጽዮናውያን ብቻ መሆናቸውን በግልጽ እያየነው ነው። የኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በኦሮሞዎች እና በአማራ ረዳቶቻቸው አማካኝነት የቆመችውን ፀረጽዮንና ፀረኢትዮጵያ የሆነችውን የአፄ ምኒልክ + አቴቴ ጣይቱ + አፄ ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለ ማርያም + የዛሬዋን የግራኝ አብዮት አህመድ አሊን የስጋ ማንነትና ምንነት የነገሰባትን ኢትዮጵያ ዘስጋን ነው አፍራሾቹ ሳያውቁት እራሳቸው እንዲያፈራርሷት እያደረጋቸው ነው፤ ዘጠና በመቶ የሚሆኑት የዛሬዋ ኢትዮጵያ “ኢትዮጵያውያን” የትንቢት መፈጸሚያ ናቸውና። እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ መሪ በቅርቡ ሲነሳ ሁሉም ቦታ ቦታውን ይይዛል።

❖❖❖[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪]❖❖❖

መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።”

❖❖❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፬]❖❖❖

ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።”

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፶፬፥፲፯]❖❖❖

በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ በፍርድም በሚነሣብሽ ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፥ ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።”

❖❖❖[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፳፥፬]❖❖❖

ከእናንተ ጋር የሚሄድ፥ ያድናችሁም ዘንድ ጠላቶቻችሁን ስለ እናንተ የሚወጋ አምላካችሁ እግዚአብሔር ነውና።”

❖❖❖[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፮፥፲፯]❖❖❖

ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን መለያየትንና ማሰናከያን የሚያደርጉትን ሰዎች እንድትመለከቱ እለምናችኋለሁ፥ ከእነርሱ ዘንድ ፈቀቅ በሉ፤

_________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: