Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • December 2021
  M T W T F S S
   12345
  6789101112
  13141516171819
  20212223242526
  2728293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

እስከ ፹/80 % የሚጠጋውን የዓለም/የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በራሱ መልክና ምሳሌ የፈጠረው “ዲያብሎስ”/“እባብ” የተባለው እንስሳ ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 15, 2021

ውጊያው መንፈሳዊ ውጊያ ነው፤ ውጊያው ✞ በክርስቶስ ልጆች እና 😈 በዲያብሎስ ልጆች መካከል ነው። ይህንም ዛሬ በሃገራችን ግልጥልጥ ብሎ እያየነው ነው። በሁሉም መስክ የበላይነት ይዘው የምናያቸውና ሁሉንም ነገር የተቆጣጠሩት፤ ለአጭር ጊዜም ቢሆን፤ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው።

የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ መናፍቃን = የኢትዮጵያዊነት ማንነት መናፍቃን። ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አሁን አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው! በዚህ ርዕስ ዙሪያ እነዚህ ያሉ ውይይቶችን ቶሎ ቶሎ ብታቀርቡ ብዙ ተጋሩዎችን ከሚፈታተናቸው የማንነት ቀውስ ልታድኗቸው ትችላላችሁ! ከተጋሩ መንፈሳውያን አባቶች ብዙ ይጠበቃል!

💭 በቪዲዮው ዲያቆን ቢንያም ያቀረቡልንን ድንቅ መልዕክት (“በመካከላችን በሚሊየን የሚቆጠሩ እኛን የሚመስሉና ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ የዲያብሎስ ልጆች አሉ!…”) ዛሬ ከማቀርበውና መለኮታዊ ምስጢር ከተገለጠበት አጭር ጽሑፍ ጋር በማገናኘት ነገሮችን እንገምግም፣ እንታዘብ፣ እንወቅ። ላለፉት ወራት በሰሜናውያኑ ኢትዮጵያውያን ዘንድ በተደጋጋሚ ስንታዘበው የነበረው አንድ በጥያቄ መልክ የቀረበ ዓረፍተ ነገር፤ “ይህን ሁሉ ዘመን እንዴት አብረን ልንኖር ቻልን?” የሚለው ነው።

👉 መልሱ የሚከተለው ይሆናል፤

🐍 የእባቡ/ የዘንዶው ዘር 😈

የቀደመው ሰው በምኞት ሕግ ተታልሎ የተሰጠውን ኪዳን ከሻረ በኋላ የተገለጠው ሁለተኛው የሰው ዘር ሲሆን ይህም ከእባቡ/ ከዘንዶው ዘር የተወለደ የተገኘ የተፈጠረ የሰው ዘር ነው። ከእባቡ/ዘንዶው ዘር የተውለደ ፣ የተፈጠረ ፣ የተገኝ ማለት ከእንስሳ የመጣ የሰው ዘር ማለት ነው። ይህም ማለት እንስሳት በተፈጠሩበት ሕግ የተፈጠረ ሰው ማለት ሲሆን ከእንስሳ መንፈስ የተለወለደም ወይም ከእንስሳ የዘር ሐረግ የመጣ የሰው ዘር ማለትም ይሆናል። ሁለተኛው የሰው ልጅ የዘር ሐረግ ይህ እንስሳዊ መሆኑን እናስተውል። እባቡ እና ሴቲቱ ባደረጉት የሩካቤ ግንኙነት የተጸነሰ የተወለደና የተፈጠረ የሰው ዘር ነው። ስለዚህም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ለሙሴ በሰጠው ሕግ በኩል ሰው ከእንስሳት ጋር አካላዊም ሆነ መንፈሳዊ ወሲብ (ሩካቤ) እንዳያደርግ ያዘዘው። “እንዳትረክስባትም ከእንስሳ ጋር አትተኛ ሴት ከእርሱ ጋር ትተኛ ዘንድ በእንስሳ ፊት አትቁም የተጠላ ነገር ነውና።” [ዘሌ. ፲፰፥፳፫]

በእባቡና በሴቲቱ መሀል የነበረው ግንኙነት ግን በእግዚአብሔርና በቅድስት ድንግል ማርያም መሀል የነበረው ግንኙነትን የሚገልጽ አይደለም። ዋናው ቁምነገርና ማስተዋል የሚገባን ነገር ሁለተኛው የሰው ዘር የመጣው ከእንስሳ በተለይም ከእባቡ/ዘንዶው ዘር የተጸነሰ መሆኑን ነው።

እነዚህን ከእባቡ/ዘንዶው መንፈስ የተወለዱትን/የተፈጠሩትን የስጋ ሕዝቦች ነው ዲያብሎስ ለስሙና ለክብሩ የፈጠራቸው። የእባቡ/ዘንዶው ልጆች የተባሉት ናቸው በዲያብሎስ መልክና ምሳሌ የተፈጠሩት። እነዚህንም የፈጠራቸው ደግሞ ከላይ እንዳየነው በእንስሳ ቀመር ነው። ስለዚህም ደግሞ እነዚህ ሕዝቦች የእንስሳትን ስምና ክብር ተቀብለዋል።

ሳጥናኤል የራሱ የሆነውን ይህን የሰውን ልጅ የፈጠረበት የአእምሮ ቀመር እንስሳት የተፈጠሩበት ሕግ ሲሆን ያም ደግሞ የእባብ አእምሮ መልክና ምሳሌ ነበር። እዚህ ጋር መረዳት ያለብን መለኮታዊ ምስጢር በዓለማችን በብዛት የሚኖረውን የሰውን ልጅ፤ ምናልባት እስከ ፹/80 % የሚጠጋውን የዓለም/የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በራሱ መልክና ምሳሌ የፈጠረው “ዲያብሎስ” የተባለው አካል “እባብ” የተባለው እንስሳ ነበር። የእባቡ አእምሮ በተዘጋጀበት ሕግ ነበር ሰውን ለሞትና ለባርነት የፈጠረው። ይህም ማለት እባብ ነው የሰውን ልጅ በራሱ አእምሮ የሞት መልክና ምሳሌ ለባረነት የፈጠረው። “ኤክስ ኤል አምስት አንድ/ XLVI” የእባቡ አእምሮ መልክና ምሳኤል ነው። እንስሳት በአንድ መጋረጃ የተዘጋጀ ሁለት የአእምሮ ክፍሎች አላቸውናል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሰው ለእንስሳት ባሪያ ሆነ።

የቻርለስ ዳርዊን ንድፈ ሐሳብ መረዳትም የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው። እንደ ዳርዊን ንድፈ ሐሳባዊ መረዳት ሰው የመጣው ከእንስሳ ነው። እውነት ወይንስ ሐሰት? የዳርዊን የዝግመት ለውጥ /ኢቮሊውሽን ንድፈ ሐሳብ በእርግጥ ተፈጥሯዊ መሰረትና እውነታ እንዳለው ከላይ ያየነው እውነታ ይመሰክርናል። ቻርለስ ዳርዊን ሰው በዝግመት ለውጥ እየዳበረና እየጎለበተ የሄደ ንቃተ ሕሊና ይፍጠር እንጅ አመጣቱ ግን ከጦጣ መሰል እንስሳ ነው የሚል መላምት ውስጥ ዲገባ ያደረግው ይህ ከላይ የተመለከትነው የተፈጥሮ ምስጢር መሆኑ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። ዳርዊን ለምንድን ነው ሰው የመታው ከጦጣ መሰል እንስሳ ነው ያለው? ከላይ እንደተገለጸው ሁለተኛው የሰው ዘር የመጣው ከእንስሳ ማለትም ከእባቡ ዘር ነውና ነው። እዚህ ጋር የዳርዊን ንድፈ ሐሳብ (ቲዎሪ) መሠረት ያለው የተፈጥሮ እውነት መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል። ከእንስሳ የዘር ሐረግ የመጣ የሰው ዘር አለና ነው። የእባቡ ዘር። ሁለተኛው የሰው ዘር ከእባቡ የተወለደ የተባለው የሰው ዘር ሲሆን ይህም በዲያብሎስ መልክና ምሳሌ የተፈጠረው የሰው ዘር ነው። “ከአስር ሺህ ዓመታት በፊት የኔ ዘር የተገኘው ከኢትዮጵያ ነው” የሚለውን ሉሲፈራዊውን/ ኢሉሚናቲውንን አቶ ቻርለስ ዳርዊንን ጨምሮ አብዛኛው የዓለም ሕዝብ ከእንስሳ የሚመዘዝ የዘር ውሕድ ቀመር ነው ያለው። የእባቡ ዘር የተባለው የዘር ሐረ ነው። ከእባቡ መንፈስ የተወለደው የሰው ዘር ማለት ነው።

ይሁን እንጅ የዳርዊን ንድፈ ሐሳባዊ መረዳት ሐሰትና ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት የሌለው የሚሆነው ደግሞ “የሰው ዘር በሙሉ ከእንስሳ ወይም ከእንስሳ መሰል ፍጡር ተገኝቷል ወይም መጥቷል” የሚለው ድምዳሜ ይሆናል። ምክኒያቱም ለላይ እንዳየነው ከእንስሳ የዘር ሐረግ ያልተገኘ ያልመጣ ያልተወለደ የሰው ዘር አለና። የ “ሴቲቱ ዘር” የተባለው የሰው ልጅ የዘር ሐረግ ከእንስሳት የመጣ የሰው ዘር አይደለምና። ይህ የመጀመሪያው የሰው ዘር ዛሬ በብዛት የሚገኘው በሰሜን ኢትዮጵያ ነው። “ጽዮናውያን” የምንለውም የሴቲቱ ንግሥተ መከዳ/ ሳባ እና ጽዮን ማርያም ዘር በመሆኑ ነው። ከእንስሳ ዘር የተገኙት የዋቄዮአላህዲያብሎስ ጭፍሮችና የተታለሉት “ሃጋር/ አጋሮቻቸው እንዲሁም በመላው ዓለም የሚገኙትና የእባቡ ዘር የሆኑት ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ሁሉ፤ ”ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ካላጠፋን ብለው ዛሬም ሆነ ለብዙ ዘመናትም በተለያየ መንገድ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን የከፈቱበት ዋናው ምክኒያት ይህ ጥንታውያኑን፣ የመጀመሪያውን የሴቲቱን የሰው ዘር ሙሉ በሙሉ አጥፍተው ምድርን ሙሉ በሙሉ ለብቻቸው፤ “ኬኛ” በመቆጣጠር ዋቄዮአላህዲያብሎስን ለማንገስ ስለሚሹ ነው።

አስቀድሞ የሰውን ልጅ ከምድር አፈር በመልኩና በምሳሌው የፈጠረው ግን እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን እናውቃለን። የሰው ልጅ በዲያብሎስ መልክና ምሳሌ የተፈጠረው በምኞት ማለትም በክፋት ባሕሪ በተታለለ ጊዜ መሆኑንም እናውቀዋለን። እንዲህም ከሆነ ደግሞ የሰው ልጅ በቀዳሚው ፍጥረቱ ከእንስሳ ዘር የመጣ የተፈጠረ የተዘጋጀ ፍጡር አልነበረም ማለት ይሆናል። ይህን መለኮታዊ ምስጢር እናስተውል። በፈቃዱ ነበር ከእንስሳ በተለይም ከእባቡ ዘር ራሱን የፈጠረው። ዳርዊን ሰው ከጦጣ መሰል ፍጡር መጥቷል በማለት የሰወረውና የደበቀው አንድ ምስጢር ነበር። ይኸውም ሰው የመጣው ከጦጣ ዘር ሳይሆን ከእባቡ ዘር መሆኑን ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ ይህ ሁለተኛው የሰው ዘር፤ ማለትም “አሕዛብ” በማለት የሚገልጻቸው ሕዝቦች የመጡት ከእንስሳ ማለትም ከእባቡ/ ዘንዶው ዘር ነውና ነው። ከእባቡ የተጸነሱና የተወለዱ የእንስሳ የዘር ሐረግ ያላቸው ናቸው። እንደዚህም ከሆነ ደግሞ የዳርዊን ንድፈ ሐሳብ/ቲዎሪ ሙሉ በሙሉ እውነት ባይሆንም የራሱ የሆነ እውነት እንደነበረው ግን መካድ አይቻልም። የተበላሸ ሰዓት እኮ በቀን ሁለቴ ትክክል ነው!

❖❖❖ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከሰማያት በግርማ ወርዶ ከእባቡ/ ከዘንዶው ዘር የተገኘውን ጂኒውን የአሕዛብ ችግኝ አብዮት አህመድ አሊን እና ወደ አክሱም ጽዮን ለመመለስ የሚሻውን እንዲሁም ከእንስሳ የዘር ሐረግ የተገኘውን የፋሺስቱን ኦሮሞ ሰአራዊቱን ባፋጣኝና በአንዲት ሌሊት በእሳት ሰይፉ ፈጅቷቸው ይደር! የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን፣ በጸሎቱ ይማረን።❖❖❖

_________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: