በላሊበላ ዙሪያ ስለሚሠራው አሳዛኝ ድራማ የፈረንሳዩ ቴሌቪዥን ዘገበ | በአጋጣሚ?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2021
👉 ከጥቂት ሰዓታት በፊት ይህን አቅርቤው ነበር፤
💭 ኦርቶዶክሳውያን ሆይ፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ላሊበላን ለማፍረስ ተነስቶብናል | ዋይ! ዋይ! ዋይ!
🌑 Tigray Rebels Retake Town of Lalibela in Northern Ethiopia
👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”
👉 የሚከተለው ከሁለት ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦
👉 “ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው“
ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።
ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረ–ሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!
ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።
ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።
✞አባ ዘ–ወንጌል ይህን ነግረውናል፦
“በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”
🔥 ዒላማዎች፦
👉 አክሱም
👉 ላሊበላ
👉 ጎንደር
👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት
👉 ዋልድባ
👉 ደብረ ዳሞ
👉 አስመራ
👉 መቀሌ
👉 ግሸን ማርያም
👉 ሕዳሴ ግድብ
___________________
Leave a Reply