የእውነት ሰው እንሁን | መሀመዳውያን + ጴንጤዎች + ዋቄፈታዎች ኦርቶዶክሶችን ከኢትዮጵያ አጥፍተው ብቻቸውን ሊኖሩባት? የማይሆን ነው!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2021
❖❖❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፮]❖❖❖
“እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።”
❖❖❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፫፥፲፬፡፲፭]❖❖❖
“እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል። ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።”
❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፫፥፩]❖❖❖
“አንተ ሳትጠፋ የምታጠፋ፥ በአንተም ላይ ወንጀል ሳይደረግ ወንጀል የምታደርግ ወዮልህ! ማጥፋትን በተውህ ጊዜ ትጠፋለህ፤ መወንጀልንም በተውህ ጊዜ ይወነጅሉሃል።”
________________
Leave a Reply